Ambo News

Ambo News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ambo News, Digital creator, Addis Abeba, Addis Ababa.

19/12/2023

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ለተሾሙት ወ/ሮ ሜላተወርቅ ኃይሉ መልካም የሥራ ዘመን እመኛለሁ!

18/12/2023
09/12/2023
08/12/2023

" ... ኢትዮጵያዊነት በአንድ በኩል የብሔር ብሔረሰቦችን ብዝኃነት የሚቀበል፤ በሌላ በኩል ደግሞ ይሄንን ብዝኃነት አስተሣሥሮ የያዘና ለዘመናት የተሻገረ ጠንካራ አንድነት አለ ብሎ የሚያምን ነው፡፡

ይህ በዓል በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ላይ የተመሠረተውን የብሔራዊነት ትርክት የምንገነባበት በዓል እንደሚሆን እምነቴ ነው፡፡ ብሔራዊነት ሀገርን ለመከፋፈልና ለማዳከም ከተገነባው ነጠላ ትርክት የምንወጣበት መንገድ ነው፡፡ ከፖለቲካዊ ታሪካችን ይልቅ ማኅበራዊ ታሪካችንን በማጉላት፣ ከትናንትና ይልቅ በዛሬና በነገ ዕድሎቻችንና ሥራዎቻችን ላይ በመመሥረት፣ በሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት ላይ የቆመ አንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ማኅበረሰብ ለመመሥረት የሚያስችል ገዥ ትርክት ነው፡፡

የብሔራዊነት ትርክት መነሻዎችም ባለቤቶችም ብሔር ብሔረሰቦች ናቸው፡፡ ሐሳቡ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች መከራና ፈተና ሳይነጣጥላቸው፣ ለጋራ ዕጣ ፈንታቸው ሲሉ በአንድነት የከፈሉትን መሥዋዕትነት ከማፅናት የሚነሣ ነው፡፡

ኢትዮጵያን ያልገነባ፣ ለኢትዮጵያ ዋጋ ያልከፈለ፣ ማንም ሕዝብ የለም፡፡ ሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች በገነቧትና ዋጋ በከፈሉባት ኢትዮጵያ በፍትሐዊነት፣ በእኩልነትና በነጻነት የመኖር መብትም አላቸው፡፡ ኢትዮጵያን ከልመና የማላቀቅና የብልጽግናነ‍እ መሰረት የመጣል ግዴታም አለባቸው፡፡ ብሔራዊነት ትርክት ይሄን ብዝኃነትና አንድነት ማዕከል ያደረገ አሰባሳቢ ትርክት ነው፡፡ ዘመን
ተሻጋሪና ሁሉን አሰባሳቢ ኢትዮጵያዊነት መገንባት የምንችለውም በብሔራዊነት ትርክት አማካኝነት ነው፡፡ በዓሉን ስናከብር በዚህ መንፈስ እንደምናከብረው አምናለው።" ~ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚንስትር የተከበሩ ዶ/ር Abiy Ahmed Ali 18ኛ የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት

ብዝሃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት!18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የአብሮነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ...
07/12/2023

ብዝሃነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት!

18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዛሬ ህዳር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የአብሮነት ቀን በሚል ስያሜ በልዩ ልዩ ሁነቶች እየተከበረ ነው።
በመርሐ ግብሩ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች አብሮነት እና ህብረ ብሔራዊነትን የሚያጎሉ ባህላዊ እሴታቸውን ለታዳሚዎች እያቀረቡ ይገኛሉ።
በተጨማሪም ባህላዊ ዜማዎችን እና ጭፈራዎችን በማቅረብ አንድነት በማሳያት የባህል መጋራት መርሐ ግብር እያካሄዱ ነው።
በጅግጅጋ የሚከበረው 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ''ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት'' በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ሁነቶች መከበሩ ቀጥሏል።

Followersii 600,000 ( Kuma dhiiba ja’aa )7.2 Million likeIwunatiim Tridantii Oromoo
04/10/2023

Followersii 600,000 ( Kuma dhiiba ja’aa )
7.2 Million like

Iwunatiim Tridantii Oromoo

Namootni Tikeetii Bituu Barbaaddan keessaan na dubbisaaቲኬት መግዛት ከፈለጋችሁ inbox አርጉልኝRegular…….300VIP……2000VVIP……5000
03/10/2023

Namootni Tikeetii Bituu Barbaaddan keessaan na dubbisaa
ቲኬት መግዛት ከፈለጋችሁ inbox አርጉልኝ
Regular…….300
VIP……2000
VVIP……5000

Bakka tridantiin jirtuCinqiif diibiirtiin hin jirtu Numan Events and Promotion
03/10/2023

Bakka tridantiin jirtu
Cinqiif diibiirtiin hin jirtu
Numan Events and Promotion

Abaaboo keessan😘😘😘
03/10/2023

Abaaboo keessan😘😘😘

‘Raachuu Tiriidantii Oromoo yoomuman qaaman si argaa xibsiikoo’ minaamin warra nan jettaniifGaafa Jimaataa galma Barkume...
03/10/2023

‘Raachuu Tiriidantii Oromoo yoomuman qaaman si argaa xibsiikoo’ minaamin warra nan jettaniif

Gaafa Jimaataa galma Barkumeetti Konsartii Irreechaa Guddaa Jala Bultii Irreecha Hora Finfinneef qophaa’e irratti ana argattu🥰

Qeerrootu marsee eegaaEenyuutu Tiriidentii jeeqa?Sagantaa Agarsiisa Faashiniifi Walaloo Irreechaa Hoteela Shaaraatenitti...
02/10/2023

Qeerrootu marsee eegaa
Eenyuutu Tiriidentii jeeqa?

Sagantaa Agarsiisa Faashiniifi Walaloo Irreechaa
Hoteela Shaaraatenitti yeroo ammaa kana.

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ambo News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Nearby media companies