Semere Bariaw

Semere Bariaw Born in Addis and raised in Ethiopia
Aware+ Educated+ Free spirited
MUSIC FAN

20/09/2023

ወንድ አሰዳቢ

14/09/2023

ይድረስ ለ ጀማሪ ካድሬዎች

16/08/2023

ተዓምራቱ በዛ።

15/08/2023

ይሄ ምንድን ነው ??

13/08/2023

እነዚህማ ወንድ አይደሉም

30/07/2023

መሰልጠን ነው? መሰይጠን?

29/07/2023

ያለዉ የሌለው ይመስላል :: የሌለው ያለዉ ይመስላል ፡፡

28/07/2023

ድፍረት #2

26/07/2023

እንደዚህም አለ?

23/07/2023

ምን ትላለች ይቺ?

22/07/2023

ሰዉ እንደዚህ ይዘቅጣል?
ምን ይላል እንደው.....

22/07/2023

የአነቃቂዎች ሿሿ

21/07/2023

ስሟን አሰገደች ብለህ እድሏን አታበላሸው ።

20/07/2023

የትያትር ሀገር 🤔🤔🤔🤔

19/07/2023

ወራዳ ሽማግሌ
ምን ይላል ይሄ??

19/07/2023

መስሪያ ቤቶች ታረቁ እባካችሁ

19/07/2023

ድፍረት
ምን ይላሉ እነዚ ??

የሰላም ኮንፍረንስ _-_ ታህሳስ 22/2015‼️በዚህ መድረክ እንድሳተፍና ትንሽም ብትሆን ሀሳቤን እንዳካፍል ስለተጋበዝሁ ክብር ተሰምቶኛል።መንሱር ጀማልንም በዚህ ድንቅ አላማ ላይ ተገኝቶ ሳ...
29/12/2022

የሰላም ኮንፍረንስ _-_ ታህሳስ 22/2015‼️

በዚህ መድረክ እንድሳተፍና ትንሽም ብትሆን ሀሳቤን እንዳካፍል ስለተጋበዝሁ ክብር ተሰምቶኛል።
መንሱር ጀማልንም በዚህ ድንቅ አላማ ላይ ተገኝቶ ሳየው ደስ ብሎኛል።

ስለ ሰላም፤ ስለ እርቅ፤ ስለ ኢትዮጵያዊ የጥንት የጠዋት የግጭት አፈታት እና ስለ ነገዋ ሀገራችን ውይይት በሚደረግበትና ሀሳብ በሚንሸራሸርበት በዚህ ፍጹም ኢ-ፖለቲካዊ በሆነ መድረክ ላይ መገኘት መቻል ታላቅ ዕድል ነው። ታላላቅ ምሁራን፤ ዜጎች፣ ታዋቂ ሰዎችና ሌሎች እንግዶችም ይገኙበታል።

ሀገር ስትታመም ዜጎቿ ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ ሊደርሱላት ይገባልና ሁሉም ዜጋ በይመለከተኛል ባይነት መንፈስ የሚመክርበት፣ የሚዘክርበትና ለሀገር ስብራት ፈውስ የሚያፈላልግበት ይህንን መሰሉ መድረክ ጠቃሚ ነው።

አዘጋጆቹን አመስግኛለሁ .... አመስግኑልኝ‼️

30/11/2022

ምን ይላሉ ? #6

29/11/2022

ምን ይላሉ ? #5

27/11/2022

ምን ይላሉ ? #4

26/11/2022

ምን ይላሉ ? #3

25/11/2022

ምን ይላሉ ? #2

20/11/2022

ምን ይላሉ ? #፩

Address

Addisababa
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Semere Bariaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category