MKTHD

MKTHD Web Video Producer | YouTube Partner | YouTuber | App Recommender | Electronics Consumer

NEW VIDEO - በራሳችሁ ስም ወይም ብራንድ Custom Wallpaper’ችን የምትሰሩበት ምርጥ አፕ!https://youtu.be/wYLNDQOiaoE
15/03/2021

NEW VIDEO - በራሳችሁ ስም ወይም ብራንድ Custom Wallpaper’ችን የምትሰሩበት ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/wYLNDQOiaoE

የስማርት ስልኮችን Display ማሳመር የምትወዱ ሰዎች ሊያመልጣችሁ የማይገባ አሪፍ አፕ!የስማርት ስልኮቻችሁን Display በራሳችሁ ስም ወይም ብራንድ Custom አድርጋችሁ በምታዘጋጃቸው wallpaper’ች ማሳ....

ለመላው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነዉ ለታላቁ የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! | Happy 125'th anniversary of Adwa victor...
02/03/2021

ለመላው የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነዉ ለታላቁ የአድዋ ድል 125ኛ ዓመት የመታሰቢያ ክብረ በዓል እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! | Happy 125'th anniversary of Adwa victory,Which is the pride of all black people!

NEW VIDEO - የስልካችሁን Internal/External Storage የምትቆጣጠሩበት ምርጥ አፕሊኬሽን!https://youtu.be/KEOtPUrlTOM
24/02/2021

NEW VIDEO - የስልካችሁን Internal/External Storage የምትቆጣጠሩበት ምርጥ አፕሊኬሽን!

https://youtu.be/KEOtPUrlTOM

የስልኮቻችሁ ቦታዎች ቶሎ፣ቶሎ እየሞሉባችሁ ስልኮቻችሁን በምትፈልጉት መንገድ መጠቀም ላልቻላችሁ ሰዎች ሊያመልጣችሁ የማይገባ ምርጥ Storage Cleaner አፕ!የስልካችሁ Storage በምን በምን ዓይነ....

NEW VIDEO - ማንኛውንም ዓይነት የንግግር ድምፅ ወደ ጽሑፍ የምትገለብጡበት ምርጥ አፕ!https://youtu.be/0eAkZqMOb50
28/01/2021

NEW VIDEO - ማንኛውንም ዓይነት የንግግር ድምፅ ወደ ጽሑፍ የምትገለብጡበት ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/0eAkZqMOb50

በጋዜጠኝነት የስራ ፊልድ ውስጥ ላላችሁ ሰዎች፤በተለይ ደግሞ መስማት የተሳናቸው ወዳጆች ላሉዋችሁ ሰዎች ሊያመልጣችሁ የማይገባ ምርጥ Transcriber አፕ!የተለያዩ የንግግር ድምፆችን ወደ ፅሁ....

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!I Wish You A Happy Epiphany to all the Christian believers!
19/01/2021

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!I Wish You A Happy Epiphany to all the Christian believers!

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!I Wish You A Happy Christmas to all the Christian believers!
07/01/2021

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የገና በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!I Wish You A Happy Christmas to all the Christian believers!

NEW VIDEO - በስልኮቻችሁ ላይ የሚገኙ የግል ፋይሎቻችሁን ከሌሎች ሰዎች የምትደብቁበት ምርጥ አፕ!https://youtu.be/xwr462EQPBw
23/12/2020

NEW VIDEO - በስልኮቻችሁ ላይ የሚገኙ የግል ፋይሎቻችሁን ከሌሎች ሰዎች የምትደብቁበት ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/xwr462EQPBw

በሌሎች ሰዎች እንዳይታዩባችሁ የምትፈልጓቸው የግል ፋይሎች በስማርት ስልኮቻችሁ ላይ ካሉ ሊያመልጣችሁ የማይገባ አሪፍ 'File Locker' አፕ!የተለያዩ ይዘቶች ያሏቸው የግል ፋይሎች በስልኮቻች...

NEW VIDEO - የኢትዮጵያ ቻናሎችን በቀጥታ ስርጭት መከታተል የምትችሉበት ምርጥ አፕ!https://youtu.be/23kFk92mWoY
03/08/2020

NEW VIDEO - የኢትዮጵያ ቻናሎችን በቀጥታ ስርጭት መከታተል የምትችሉበት ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/23kFk92mWoY

ቀጥታ የሚተላለፉ ሀገራዊ ቻናሎችን በቀጥታ ስርጭት (Live) መከታተል የምትችሉበት ምርጥ የ'Live Streaming አፕ! ከኢትዮጵያ ውጪ ሆናችሁ የኢትዮጵያ ቻናሎችን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ትፈልጋላች...

NEW VIDEO - ስለ ስማርት ስልኮቻችሁ ሙሉ መረጃ የሚሰጣችሁ ምርጥ አፕ!https://youtu.be/nW2FdnoP0V8
23/06/2020

NEW VIDEO - ስለ ስማርት ስልኮቻችሁ ሙሉ መረጃ የሚሰጣችሁ ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/nW2FdnoP0V8

በእጃችሁ ለይ ስለሚገኙት ስማርት ስልኮች ምንም መረጃ ከሌላችሁ፤ሊያመልጣችሁ የማይገባ ምርጥ አፕ! ስለያዛችሁት Smartphone 'Hardware' ወይንም 'Software' ሙሉ መረጃ ማግኘት ትፈልጋላችሁ?የስልኮቻች...

NEW VIDEO - ነርሶችን የሚያስንቅ ምርጥ የጤና እክሎችን መፍቻ አፕ!https://youtu.be/uoRr36IWTTI
08/06/2020

NEW VIDEO - ነርሶችን የሚያስንቅ ምርጥ የጤና እክሎችን መፍቻ አፕ!

https://youtu.be/uoRr36IWTTI

NEW VIDEO - ያረጁ ፎቶዎቻችሁን 'Scan' አድርጋችሁ በ'Softcopy' የምትይዙበት ምርጥ አፕ!https://youtu.be/gNwmk86iA9M
10/05/2020

NEW VIDEO - ያረጁ ፎቶዎቻችሁን 'Scan' አድርጋችሁ በ'Softcopy' የምትይዙበት ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/gNwmk86iA9M

ያረጁ 'Hardcopy' ፋይሎቻችሁን በ'Softcopy' ቀይራችሁ የምትይዙበት፤በጎግል ኩባንያ የተዘጋጀ ምርጥ 'Scanner' አፕ! ለማስታወሻነት የምትፈልጓቸው ያረጁ ፎቶዎች እየተቀደዱባችሁ (እየተበላሹባችሁ) .....

NEW VIDEO - መልመድ የምትፈልጓቸውን የውጭ ቋንቋዎች በቀላሉና በአጭር ጊዜ ውስጥ የምትማሩበት ምርጥ አፕ!https://youtu.be/sp2FJ5aIZO4
06/05/2020

NEW VIDEO - መልመድ የምትፈልጓቸውን የውጭ ቋንቋዎች በቀላሉና በአጭር ጊዜ ውስጥ የምትማሩበት ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/sp2FJ5aIZO4

የውጭ ቋንቋዎችን መልመድ ለምትፈልጉ ሁሉ ሊያመልጣችሁ የማይገባ ምርጥ የLanguage መማሪያ አፕ! የውጭ ቋንቋዎችን ለመማር ጊዜ አጣታችኋል?ወይስ ፍላጎታችሁ የትም ሳትሄዱ እቤታችሁ ቁጭ ብላ.....

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! | I wish you a Happy Fasting Season to all the Muslim believers!
03/05/2020

ለመላው የእስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የፆም ወቅት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ! | I wish you a Happy Fasting Season to all the Muslim believers!

NEW VIDEO - MX Player አፕ በማዘመኛ (updated) ሶፍትዌሩ ይዟቸው የመጣቸው አሪፍ አዳዲስ Feature'ች!https://youtu.be/50b-3uJ2nV0
30/04/2020

NEW VIDEO - MX Player አፕ በማዘመኛ (updated) ሶፍትዌሩ ይዟቸው የመጣቸው አሪፍ አዳዲስ Feature'ች!

https://youtu.be/50b-3uJ2nV0

MX Player አፕን እየተጠቀማችሁ የላችሁት በOld Version'ኡ ከሆነ አሁኑኑ Update አድርጉት! MX Player አፕ የአብዛኞቻችን ምርጫ የሆነ ምርጥ የቪዲዮ ማጫወቻ አፕሊኬሽን ሲሆን፤አሁንም የበለጠ ተመራጭነቱ...

NEW VIDEO - በጎግል ኩባንያ የተዘጋጀ ምርጥ የፎቶ ማቀናበሪያ (Photo Editor) አፕ!https://youtu.be/KB6s-eLkVOQ
29/04/2020

NEW VIDEO - በጎግል ኩባንያ የተዘጋጀ ምርጥ የፎቶ ማቀናበሪያ (Photo Editor) አፕ!

https://youtu.be/KB6s-eLkVOQ

ሊያመልጣችሁ የማይገባ Professional የፎቶ ማቀናበሪያ (Photo Editor) አፕ በጎግል ኩባንያ! በስልካችሁ የተነሱ ፎቶዎች ላይ መስተካከል የሚገባቸው አንዳንድ ጉድለቶችን ተመልክታችኋል!ወይስ ፎቶዎ.....

NEW VIDEO - የስማርት ስልኮቻችሁን ስክሪን እይታ የሚቀይሩ አሪፍ የዋልፔፐር ስብስቦችን የያዘ ምርጥ አፕ!https://youtu.be/7BBxb9TCcF8
27/04/2020

NEW VIDEO - የስማርት ስልኮቻችሁን ስክሪን እይታ የሚቀይሩ አሪፍ የዋልፔፐር ስብስቦችን የያዘ ምርጥ አፕ!

https://youtu.be/7BBxb9TCcF8

የስማርት ስልካችሁን ስክሪን እይታ ሊቀይሩና ውብ ሆኖ እንዲታይ ሊያደርጉ የሚችሉ አሪፍ ዋልፔፐሮችን የምታገኙበት ምርጥ አፕ! በተለያዩ ምድቦች (Category's) ውስጥ ከ4000 በላይ ዋልፔፐሮችን የ...

NEW VIDEO - አስተርጓሚ ባለሙያን (Guide'ን) የሚያስንቅ ምርጥ የመተርጎሚያ አፕ!https://youtu.be/7alGwxnJld4
22/04/2020

NEW VIDEO - አስተርጓሚ ባለሙያን (Guide'ን) የሚያስንቅ ምርጥ የመተርጎሚያ አፕ!

https://youtu.be/7alGwxnJld4

በማንኛውም ሁኔታ ላይ የሚገኙ የማታውቋቸውን ቋንቋዎች ተርጉማችሁ የምትረዱበት ምርጥ 'Translator' አፕ! በማንኛውም ሁኔታ ላይ የሚገኙ የማታውቋቸው ቋንቋዎችን፤አምስት አይነት መንገዶችን (...

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!I Wish You A Happy Easter to all the Christian believers!
18/04/2020

ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች መልካም የትንሳኤ በዓል እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!I Wish You A Happy Easter to all the Christian believers!

17/04/2020
NEW VIDEO - የሒሳብ ጥያቄዎችን በስልካችሁ ካሜራ ለመመለስ የሚያስችላችሁ ምርጥ ዘመናዊ 'Calculator' አፕ!https://youtu.be/dC2OzT5AykE
14/04/2020

NEW VIDEO - የሒሳብ ጥያቄዎችን በስልካችሁ ካሜራ ለመመለስ የሚያስችላችሁ ምርጥ ዘመናዊ 'Calculator' አፕ!

https://youtu.be/dC2OzT5AykE

ሒሳብ ነክ የስራ ፊልድ ውስጥ ያላችሁ የስራ ሰዎች በተለይ ደግሞ ተማሪዎች ሊያመልጣችሁ የማይገባ ዘመናዊ የሂሳብ መስሪያ አፕ! እንደ Algebra,Pre-algebra,Trigonometry,Calculus እና Statistics ዓይነት ስሌት ያ...

NEW VIDEO - በማታውቋቸው ቋንቋዎች የተዘጋጁ አፖችን፣ድህረገጾችን ወይም የፅሁፍ መልዕክቶችን በአማርኛ ቋንቋ ለመጠቀም የሚያስችል ምርጥ አፕሊኬሽን!https://youtu.be/EbYXU4U...
09/04/2020

NEW VIDEO - በማታውቋቸው ቋንቋዎች የተዘጋጁ አፖችን፣ድህረገጾችን ወይም የፅሁፍ መልዕክቶችን በአማርኛ ቋንቋ ለመጠቀም የሚያስችል ምርጥ አፕሊኬሽን!

https://youtu.be/EbYXU4UU1R0

ልትሞክሩት የሚገባ ምርጥ የስክሪን ላይ (Screen On) መተርጎሚያ አፕ! በማታውቋቸው ቋንቋዎች የተዘጋጁ አፖችን፣ድህረገጾችን፣መፅሀፍቶችን፣ሰነዶችን ወይም የፅሁፍ መልዕክቶችን አንብባችሁ...

Address

Churchill Avenue
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MKTHD posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share