ቅምሻ

ቅምሻ ቅምሻ Is a cutting-edge digital media company at the forefront of the ever-evolving landscape of online content & communication in Ethiopia.
(4)

Ethiopia’s Ambassador to Kuwait Sied Muhumed Jibril Confers with Vice President for planning of Kuwait University Profes...
25/06/2024

Ethiopia’s Ambassador to Kuwait Sied Muhumed Jibril Confers with Vice President for planning of Kuwait University Professor Asad al-Rashed.
The two sides held a wide-ranging discussion on the ways to strengthen the relationship between the higher educational institutions of both countries’

On the occasion, Ambassador Sied expressed gratitude for the scholarship opportunities given by the government of Kuwait to Ethiopians every year.

He also explained about the presence of internationally competitive government and private higher education institutions in Ethiopia, that have been contributing many problem-solving research results in the past years and will continue to contribute in the future as centers of excellence in research.

In addition, the ambassador discussed the ways to conduct joint education and training experience exchanges with Kuwait University, and conduct joint research that is critical to the development of a country and addresses problems.

Finally, Ambassador Sied requested for additional scholarship programs due to the presence of a large number of Ethiopians in Kuwait.

Professor Asad al-Rashed, on his part, mentioned that the Kuwait university will look forward working with universities in Ethiopia in the fields of science, engineering, medicine, energy and agriculture and also exchanging education and training experience.

He said in order to provide additional scholarship programs to Ethiopians at Kuwait University every year, the mission need to submit an official request to the concerned party and that Kuwait University will provide the necessary support.

Across Africa, aspiring filmmakers dream of turning their visions into stories. The MultiChoice Talent Factory, a fully ...
25/06/2024

Across Africa, aspiring filmmakers dream of turning their visions into stories. The MultiChoice Talent Factory, a fully funded film scholarship program, empowers these dreamers in Ethiopia by offering life-changing training. Read more...
https://kiemesha.com/2024/06/25/ethiopian-youth-storytellers-from-addis-ababa-to-international-acclaim-with-mtf/

Left to Right, above: Fisehatsihon Nibret, Yoseph Baye, Nahusenay Dereje, Melkamu HaileLeft to Right, bottom: Habtamu Mekonen, Mihret Werede, Henock Teshome, Elshaday Birhanu Across the vibrant tapestry of Africa, young…

የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለሴቶች 80% ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።ከሳፋሪኮም ጋር በመማር ስራዎችን የማግኘት እድልዎን ያሳድጉ። የዲጂታል ክህሎቶችን እና ሰርተፊኬቶች ያግኙ።አሁኑኑ ይመዝገቡ: ...
23/06/2024

የሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ ለሴቶች 80% ቅናሽ ይዞላችሁ መጥቷል።ከሳፋሪኮም ጋር በመማር ስራዎችን የማግኘት እድልዎን ያሳድጉ። የዲጂታል ክህሎቶችን እና ሰርተፊኬቶች ያግኙ።

አሁኑኑ ይመዝገቡ: https://bit.ly/4bjvaKm

ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሶስት ሳምንታት ዉስጥ የተቋሙ ሁሉም የባንክ ሂሳቦች መዘጋታቸውን ባለፈው ሳምንት በሰጠው መግለጫ መግለፁ ይታወሳል።የፐርፐዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ...
22/06/2024

ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሶስት ሳምንታት ዉስጥ የተቋሙ ሁሉም የባንክ ሂሳቦች መዘጋታቸውን ባለፈው ሳምንት በሰጠው መግለጫ መግለፁ ይታወሳል።የፐርፐዝ ብላክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ በኦንላይን ከአሜሪካ በሰጡት መግለጫ በመንግስት በደረሰባቸው ግፍ ከሀገር መሰደዳቸውን እና እንደሌባ ያልፈፀሙት ክስ እንደተመሰረተባቸው አስታውቀዋል።

እንደ ዶክተር ፍሰሀ ማብራሪያ የተከፈተባቸው ክሶች ውስጥ ህገወጥ የጦር መሳሪያ ዝውውር፣ፅንፈኛ ቡድንን በመደገፍ፣በወንጀል የተገኘን ገንዘብ በማዘዋወር፣ሙስና እና በዘር እና በሀይማኖት ሽፍን የሚሉ ክሶች አንደሚሉ ገልፀዋል።

ይህክስ የተመሰረተብኝ ያሉት አቶ ፍሰሀ ከመንግስት ካላቸው አካላት 200 ሚሊየን ብር ጉቦ ተጠይቄ አልከፍልም በማለቴ ነው ብለዋል።የተጠየቁትን ጉቦ ከሰጠው በባንክ አካውንታቸው ላይ የተጣለው እግድ እንደሚነሳ ምንም አይነት ስራ መስራት ቢፈልጉ ከመንግስት ድጋፍ እንደሚደረግላቸው እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋርም ቁጭ ብለው እንዲወያዩ እንደሚያመቻቹላቸው እና አብረዋቸው እንደሚሰሩ ቃል መግባታቸውን ተናግረዋል።

ጉቦ እንድከፍል የተጠየኩበት የስልክም ሆነ የተለያዩ ማስረጃዎች እጃቸውም ላይ እንዳለ ገልፀዋል።ዶክተር ፍሰሀ አሁን ከሀገር የወጣሁትም እስርንም ፈርቼ ሳይሆን በህይወቴ ዛቻ እና ማስፈራራት ስለደረሰኝ ህግ በሚከበርበት ሀገር ሆኜ እታገላለው ብዬ ነው ብለዋል።ዶክተር ፍሰሀ የዚህ ዋና መነሻ ብለው የሚያስቡት ተቀማጭ ገንዘባችን የነበረበት አዋሽ ባንክ በቂ ወለድ ሊሰጠን ባለመቻሉ ገንዘባችንን የተሻለ ወለድ ሊሰጠን ወደተዋዋልነው ሕብረት ባንክ ለመዘዋወር ጥረት ስናደርግ መሆኑን እና ገንዘባችንን አግተው ማስፈራራት መጀመረቻውን ጨምረው ተናግረዋል።

ዶክተር ፍሰሀ አሁንም በሀገሬ ተስፍ አልቆርጥም ለሀገሬ እና ለወገኔ መስራቴን አላቆምም ተስፍም አልቆርጥም ከአላማዬም ዝንፍ አልልም ብለዋል።ዶክተር ፍሰሀ በማጠቃለያቸው ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይን ለማግኘት ከዚህ በፊት ጥረት ቢያደርጉም አለማሳካቱን አስታውሰው አሁንም ይህ የተጠየቅነውን ጉቦ እርሳቸው ያቁታል ብለው እንደማያስቡ ሆኖም እርሳቸው በሾማቸው ሰዎች መሆኑን ተናግረዋል።

በመሆኑም የደረሰብንን ግፍ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተረድተው እንዲያነጋግሩን የደህንነት የሰላም እና ሰባአዊ መብታችንን እንዲከበር እንዲያደርጉ ለዚህ መፍትሄ ከእሳቸው ውጭ ማንም እንደማይፈታው ገልፀው ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥሪ አቅርበዋል።ዶክተር ፍሰሀ ከአሁን በፊት የዩኒቲ ዩንቨርስቲ ባለቤት በነበርኩበት ግዜ ተመሳሳይ የጉቦ ጥያቄ ገጥሞኝ ተማርሬ ከሀገር ብወጣም የአሁኑ ግን በብዙ መንገድ ግፍ የበዛበት እንደሆነ ተናግረዋል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳስታወቀው በየወረዳው የአከራይ እና ተከራይ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን በቀሪዎቹ 15 ቀናት ውስጥ ያልተመዘገቡ አከራዮች፤ ሳይመዘገብ የሚቆዩ የሁ...
22/06/2024

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ እንዳስታወቀው በየወረዳው የአከራይ እና ተከራይ ምዝገባ እየተካሄደ ሲሆን በቀሪዎቹ 15 ቀናት ውስጥ ያልተመዘገቡ አከራዮች፤ ሳይመዘገብ የሚቆዩ የሁለት ወራት ቤት ኪራይና ምዝገባ ሳያደርጉ በተቆጣጣሪ አካል አሰሳ የሚገኙ ደግሞ የሶስት ወራት የቤት ኪራይ እንደሚቀጡ ተገልጿል ።

Beiqi Foton Motor Co., Ltd, a Chinese vehicle manufacturer, has announced its desire to engage in the production of elec...
22/06/2024

Beiqi Foton Motor Co., Ltd, a Chinese vehicle manufacturer, has announced its desire to engage in the production of electric vehicles (EVs) in Ethiopia to support the country's transition to electric mobility.

The announcement was made on Thursday as the Chinese automaker's delegation met with Dengue Boru, Ethiopian minister of state for transport and logistics, to discuss the company's plan to begin manufacturing EVs in the East African country.

Boru said the government welcomes the Chinese company's intention to produce EVs in Ethiopia by offering a wide range of tax-related and other incentives.

He stressed that the government is committed to curbing the effects of climate change through the introduction of electric-powered vehicles and the planting of billions of trees across the country.

Chang Rui, chief executive officer of the Beiqi Foton Motor Company, said his company will make greater contributions to the production of energy-saving and pollution-free EVs in Ethiopia.

"The Beiqi Foton Motor Company will also conduct scientific and technological research to further promote the sector in Ethiopia," Chang said, adding that the company will soon start producing and marketing electric cars in Ethiopia.

የኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች ማህበር በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በአጋቾቿ ተገድላ የተቀበረችውን ታዳጊ ማህሌት ተኽላይ በተመለከተ አስቸኳይ ፍትህ እንዲሰፍን ጠየቀ። ማህበሩ "በአሰቃቂ ሁ...
21/06/2024

የኢትዮጵያ ሴት የሕግ ባለሞያዎች ማህበር በትግራይ ክልል አድዋ ከተማ በአጋቾቿ ተገድላ የተቀበረችውን ታዳጊ ማህሌት ተኽላይ በተመለከተ አስቸኳይ ፍትህ እንዲሰፍን ጠየቀ።

ማህበሩ "በአሰቃቂ ሁኔታ ለ91 ቀናት ታግታና በግፍ ተገድላ አስከሬኗ ተቀብሮ የተገኘችውን ታዳጊ ተማሪ ማህሌት ተኽላይ ጉዳይ አስቸኳይ ፍትህ እንዲያገኝ" ጥሪ አቅርቧል።

በየዋህ ታዳጊ ሴቶች ላይ የሚፈጸመው ኢ-ምክንያታዊ ጥቃት የታዳጊና ወጣት ሴቶችን የወደፊት ተስፋ እያጨለመ ይገኛል ይገኛል ያለው ማህበሩ፤ ጥቃት አድራሾች ለሕግ ቀርበው ጥልቅ እና ግልፅ የሆነ ምርመራ ተደርጎ አስተማሪና የማያዳግም ቅጣት እንዲያገኙና ለታዳጊ ማህሌትም ተገቢው ፍትህ እንዲሰጥ ጠይቋል።

የሴት ሕግ ባለሞያዎች ማህበሩ ማንኛውም ወላጅ እንደዚህ ባለ አሰቃቂና አሳዛኝ ሁኔታ ልጁን በመነጠቅ የሚደርስበትን ከፍተኛ ሀዘን ሊታገስ አይገባም በማለት በጋራ ፍትህን በመጠየቅ የታዳጊና ወጣት ሴቶች መብትና ደህንነት እንዲከበር ጥሪ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል።

በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት መስጠት የተከለከሉ የ41 ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ ::የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ...
17/06/2024

በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት መስጠት የተከለከሉ የ41 ትምህርት ተቋማት ዝርዝር ይፋ ሆነ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2017 የትምህርት ዘመን የትምህርት አገልግሎት መስጠት የተከለከሉ የትምህርት ተቋማትን ዝርዝር በዛሬው እለት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ይፋ አድርጋል።

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በ2017 የትምህርት ዘመን ተማሪዎችን መዝግበው የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች 1332 መሆናቸዉንና የማስተማር ፈቃድ የተሰጣቸው እንደሆነ እንዲሁም 43 ት/ቤቶች በራሳቸው ጊዜ መቀጠል ስላልቻሉ ፈቃዳቸው መሰረዙን አሳውቀዋል፡፡

ሀላፊው አክለውም የ150 ት/ቤቶች ጉዳይ በሂደት ላይ እንደሆነና ወደፊት የሚገለጽ መሆኑን ፤ 41 ትምህርት ቤቶች በዋናነት በትምህርት ፖሊሲ ጥሰት ፣ በትምህርት ስታንዳርዱ መሰረት ከ 75% በታች ያመጡ እንዲሁም የትምህርት ጊዜ ሰሌዳን በአግባቡ አለመጠቀም የታየባቸው ሲሆኑ በልጆች አስተዳደግ ላይ ተፅእኖ የሚፈጥርና ብቁ ትውልድ በማፍራት ሒደታችን እንቅፋት የሚፈጥር በመሆኑ ትምህርት ቤቶቹ እንዲዘጉ ባለስልጣኑ ውሳኔ ላይ መድረሱን አብራርተዋል::

መስፈርቱን ባለማሟላታቸው በተዘጉ ትምህርት ቤቶች ሲማሩ የነበሩ ተማሪዎች በአቅራቢያቸው በሚገኙ የግልና የመንግስት ትምህርት ቤቶች ያለምንም ዋጋና መሰል ልዩነቶች ምርጫቸው ተጠብቆ ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ እንደሚደረግም አሳውቀዋል ::

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በኮሪደር ልማት ዞኖች ላሉ ንግዶች እና አገልግሎት ሰጭዎች የተራዘመ የስራ ሰአቱን ወስኗል ። ሐምሌ 7 2016 ለ11 ክፍለ ከተማ አስተዳደሮች የስራ ኃላፊዎች በተላከ...
17/06/2024

የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በኮሪደር ልማት ዞኖች ላሉ ንግዶች እና አገልግሎት ሰጭዎች የተራዘመ የስራ ሰአቱን ወስኗል ። ሐምሌ 7 2016 ለ11 ክፍለ ከተማ አስተዳደሮች የስራ ኃላፊዎች በተላከ ደብዳቤ መሰረት ከተማዋን ወደ 24 ሰአት ኢኮኖሚ የምታደርገውን ሽግግር ለመደገፍ የንግድ ድርጅቶች እስከ ምሽቱ 3፡00 ድረስ ክፍት ሆነው መቆየት አለባቸው ይላል ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ቢንያም ምክሩ ለከተማዋ እድገት ያለውን ፋይዳ አፅንዖት ሰጥተው አዲሱን መርሃ ግብር ጠብቀው እንዲሰሩ አሳስበዋል ።

ይህ አዲስ መመሪያ ቀደም ሲል በልማት ቦታዎች ላይ ያሉ ሕንፃዎች በምሽት እንዲበሩ የሚጠይቅ ትእዛዝን ሲከተል የኢትዮጵያ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደሩ በጀመረው የኮሪደር ልማት ውጥን በከተማ ጉልህ የሆነ የፊት ገጽታ በማስተካከል ከተማው ውስጥ የሚገኙ ቁልፍ ዞኖችን ለማደስ ያለመ ነውም ብለዋል ።

በአይነቱ ልዩ የሆነው የጥንታዊ ብራና መጻሕፍት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ የብራና ቆዳዎች ዝግጅትን ጨምሮ፣ የብራና ጽሑፍ እርማት፣ ድጉሰት፣ የቅዱሳን ሥዕላት አሣሣልና የሐረግ አሠራር ሙያዎች...
17/06/2024

በአይነቱ ልዩ የሆነው የጥንታዊ ብራና መጻሕፍት አውደ ርእይ በአዲስ አበባ የብራና ቆዳዎች ዝግጅትን ጨምሮ፣ የብራና ጽሑፍ እርማት፣ ድጉሰት፣ የቅዱሳን ሥዕላት አሣሣልና የሐረግ አሠራር ሙያዎችን የመሳሰሉትን ጥንታዊ ጥበባት በአንድ ቦታ ለእይታ አብቅቷል ። የበለጠ ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ ...

ሜላድ ጥንታዊ የብራና መጻሕፍት ዝግጅት ማእከል “ሜላድ የብራና ማዕድ” በሚል መሪ ቃል ያዘጋጀው ግዙፍ ዐውደ ርእይ ሰኔ 8 እና ሰኔ 9 በቦሌ ደብረ ሳሌም መድኃኔዓለም ካቴድራል ትልቁ አዳራ....

The International Civil Aviation Organization (ICAO) confirms the Ethiopia's airports are free from security threats. Th...
17/06/2024

The International Civil Aviation Organization (ICAO) confirms the Ethiopia's airports are free from security threats. This announcement follows a rigorous security audit conducted by ICAO.

During a press conference, Asrat Kejela, Director of the Civil Aviation Security Main Department, revealed details of the audit. ICAO experts assessed eight key elements and nine specific areas of aviation security, ultimately commending Ethiopia's strong security framework.

This ICAO clearance allows Ethiopia to expand its flight routes without additional security checks and creates a favorable environment for other airlines to operate. Enhanced aviation safety is expected to fuel tourism growth and contribute to Ethiopia's overall socio-economic development.
Ethiopia, a member of ICAO since its inception in 1944, was one of the first African countries to sign the Chicago Convention.

ፐርፐዝ ብላክ በምን ምንክንያት እንደሆነ በማናዉቅበት ምክንያት በአንድ ዓመት ዉስጥ ለ 3ኛ ጊዜ የባንክ አካዉንቱ ሙሉ በሙሉ እንዲታገድ መደረጉን አስታዉቋል ።ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሳምንታት ...
15/06/2024

ፐርፐዝ ብላክ በምን ምንክንያት እንደሆነ በማናዉቅበት ምክንያት በአንድ ዓመት ዉስጥ ለ 3ኛ ጊዜ የባንክ አካዉንቱ ሙሉ በሙሉ እንዲታገድ መደረጉን አስታዉቋል ።ፐርፐዝ ብላክ ባለፉት ሳምንታት ተቋሙን ህልዉና ዉስጥ የሚከተዉ ችግሮች እንደገጠመው አስታዉቋል።

ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተቋሙ አካዉንት ሙሉ በሙሉ እንዲዘጋ ከመደረጉ በተጨማሪ የዋና ስራ አስፈጻሚዉ ፍስሃ እሸቱ ( ዶ/ር) አካዉንት ጨምር ተመሳሳይ እጣ ፈንታ መድረሱ ተገልጿል ።

ደመወዝ መክፈል የማንችልበት ደረጃ ላይ ደርሰናል ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው የቢሮ ኪራይን ጨምሮ የፕሮጀክቶች ስራዎች እንዲቆሙ መደረጉ ስራ አስፈፃሚው በሰጠዉ መግለጫ ገልጿል ።ከ20 ሺህ በላይ ባለአክሲዮኖች እንዳሉት እና ከ 1 ሺህ በላይ ቋሚ ሰራተኞች ያሉት ተቋሙ አሁን ላይ ካፒታሉ 2.4 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታዉቋል ።

Ethiopia’s council of ministers on Friday approved a law that allows foreign banks to operate in the country. The decisi...
15/06/2024

Ethiopia’s council of ministers on Friday approved a law that allows foreign banks to operate in the country. The decision comes nearly two years after Prime Minister Abiy Ahmed’s cabinet adopted a policy to open the banking sector to foreign investors. The law was approved together with a revised draft proclamation allowing the amendment of the National Bank of Ethiopia (NBE) and other resolutions.

Ethiopia’s banking industry is dominated by state-owned Commercial Bank of Ethiopia, and the sector has 32 players in total, all of them locally owned. The National Bank of Ethiopia recently announced that it has finalized preparations to issue up to five banking licenses to foreign investors in the next five years.

In a statement on Friday, the PM’s office said the draft law was prepared in response to the recent economic and technological development of the global financial industry, in addition to the policy change. “The draft law allows establishing legal framework and control mechanisms to issue banking licenses to foreign investors and administer its process,” the PM Office added.

The council eventually voted unanimously to endorse the draft law and referred it to the parliament for ratification. The council amended a law pertaining to the establishment of the National Bank of Ethiopia (NBE) in a bid to address several gaps it has in the area of fiscal policy efficiency, and ensuring NBE’s financial self-sufficiency, among others.

Airtel Kenya is entering the Kenyan home internet market with the rollout of home broadband. The Unlimited Home Broadban...
13/06/2024

Airtel Kenya is entering the Kenyan home internet market with the rollout of home broadband. The Unlimited Home Broadband 5G Data Plans will also be available to businesses.

It enters a market that is dominated by Safaricom Home Fibre as well as Zuku and Jamii Telecommunications Limited (JTL). Data from the Communications Authority of Kenya (CA) shows that Kenya’s home internet market was dominated by Safaricom with nearly 37 percent, followed by JTL with 23.7 percent, and Zuku with 19.6 percent.

“We are pleased to introduce Airtel Kenya’s Unlimited Plans,” said Ashish Malhotra, Managing Director, Airtel Kenya.

“They signify our commitment to providing unmatched connectivity solutions and embody our vision for individuals and businesses empowered by seamless connectivity.”

Currently, Airtel has 690 sites spread across 39 counties with 5G capabilities.
Demand for 5G networks has been growing in the country for ultra-speed broadband services.

“At Airtel, we are steadfast in our dedication to supporting digital inclusion, and we are encouraged by the market’s response to our offerings,” Malhotra added.

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ ። ወደ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ካደጉት መካከል ሁለት ሴት ምሁራን እንደሚገኙበት ገልፅዋል ። ተጨማሪ ለማ...
13/06/2024

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ ። ወደ ሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ካደጉት መካከል ሁለት ሴት ምሁራን እንደሚገኙበት ገልፅዋል ። ተጨማሪ ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ12 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ ። ምሁራኑ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የተሰጣቸው በማስተማር ውጤታማነት፣ ባሳተሟቸው ጥናታዊ ጹሁፎ.....

Ethiopia and the Republic of Finland signed a five-million Euro grant agreement to enhance teacher's education for inclu...
12/06/2024

Ethiopia and the Republic of Finland signed a five-million Euro grant agreement to enhance teacher's education for inclusion and quality.

The grant agreement which will be implemented from 2025 - 2028 is dedicated to the realization of technical assistance for teacher education for inclusion and quality.

The overall objective of the project is to enhance teacher education for inclusion by focusing on developing teacher competencies through pre-service teacher education and practice, as well as strengthening pedagogical and practical knowledge and skills on inclusive education.

State Minister of Finance, Semereta Sewasew and Minister for Foreign Trade and Development of Finland, Ville Tavio, signed the agreement today in Addis Ababa, according to Ministry of Finance.

በአዲስ አበባ የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል ። በባለስልጣኑ የአየር ንብረት ለውጥና አማራጭ ኢ...
12/06/2024

በአዲስ አበባ የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል ። በባለስልጣኑ የአየር ንብረት ለውጥና አማራጭ ኢነርጂ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሰይድ አብደላ እንደተናገሩት ከፋብሪካዎች በሚወጡ ጭሶችና በሌሎች በካይ ነገሮች የተነሳ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ከተማ ያለው የአየር ብክለት መጠን በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል።

በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለው የአየር ብክለት መጠን እንዲባባስ ያደረጉ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም ከተሽከርካሪዎች የሚወጣ ጭስ ትልቁን ድርሻ ይይዛል ብለዋል።በከተማዋ የአየር ብክለት መጠን መጨሩን ተከትሎ የጤና ስጋት እየሆነ እንደሚገኝ የተናገሩት አቶ ሰይድ በርካቶችን ለመተንፈሻ አካላት በሽታዎች ተጋላጭ እንዲሆኑ አድርጓቸዋል።

በተጨማሪም ከአየር ብክለት ጋር በተያያዘ እአአ በ2019 የአለም ባንክ ባጠናው ጥናት መሰረት በአዲስ አበባ ከተማ በየአመቱ 1ሺህ 6መቶ የሚሆኑ ሰዎች ለህልፈት እንደሚዳረጉ ይፋ ማድረጉን ዳይሬክተሩ ጨምረው ለጣቢያችን ተናግረዋል ። ችግሩን ለመፍታት አዲስ አበባን ከተሽከርካሪ ጭስ ነፃ የሚያደርጋት መመሪያ መዘጋጀቱ ተገልጿል።

አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪውን የጭስ ብክለት ልቀት መጠን በወጣው ደረጃ መሰረት አሟልተው መንቀሳቀስ እንዳለባቸው በተዘጋጀው መመሪያ ተመላክቷል። የተሽከርካሪን የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ሊቀንሱ የሚችሉ አማራጭ የቴክኖሎጂ ወጤቶችን ጥቅም ላይ ማዋል እንዳለባቸውም በመመሪያው ተጠቅሷል ። እንደዚሁም የተሽከርካሪውን የጭስ ብክለት ልቀት መጠን በየዓመቱ የማስመርመር ግዴታ እንዳለባቸው መመሪያው ያስገድዳል ሲሉ አቶ ሰይድ ተናግረዋል።

ማስታወቂያ :- እጥፍ ወለድ....የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ****ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ! • ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣ • ለውጭ ሀ...
10/06/2024

ማስታወቂያ :-
እጥፍ ወለድ....
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
****
ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤ የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ!
• ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣
• ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ አገልግሎት እና
• የሞባይል ካርድ ስጦታም ያገኛሉ።
ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!
hashtag hashtag

በትግራይ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት አጼ ዮሐንስ 4ኛ አውሮፕላን ማረፊያ የተደረገለት ጥገና ተጠናቆ ሰኔ 2 ቀን 2016 መደበኛ ስራ ጀምራል።በተደረገው የመጀመሪያ በረራም የኢትዮጵያ አየር መን...
10/06/2024

በትግራይ ጦርነት ጉዳት የደረሰበት አጼ ዮሐንስ 4ኛ አውሮፕላን ማረፊያ የተደረገለት ጥገና ተጠናቆ ሰኔ 2 ቀን 2016 መደበኛ ስራ ጀምራል።

በተደረገው የመጀመሪያ በረራም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑትን አቶ መስፍን ጣሰውን፣ የፌደራል እና የክልል የስራ ሃላፊዎችን ጨምሮ 140 ተጓዦች የያዘው አውሮፕላን አክሱም ሃፀይ ዮሐንስ አራተኛ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ አቀባበል ተደርጓል።

በአቀባበል ስነ ስርዓቱ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ባለስልጣናት ተገኝተዋል። በረራውም በየቀኑ 1 ጊዜ የሚደረግ ሲሆን በቀጣይ የደንበኞችን ፍላጎት መሰረት በማድረግ በቀን ወደ 3 ጊዜ ለማሳደግ እንደሚሰራም ተጠቁሟል፡፡

Boeing has selected Ethiopia as the location for its African headquarters, favoring it over Kenya and South Africa due t...
10/06/2024

Boeing has selected Ethiopia as the location for its African headquarters, favoring it over Kenya and South Africa due to Ethiopia’s exemplary aviation safety record. Boeing once had its Africa head office in Johannesburg, shutting that down ‘quietly’ during the second Zuma administration. Read more...

Boeing has selected Ethiopia as the location for its African headquarters, favoring it over Kenya and South Africa due to Ethiopia’s exemplary aviation safety record. Boeing once had its Africa…

ማስታወቂያ እጥፍ ወለድ....የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ****ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ! •  ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣ •  ለውጭ ሀገር...
08/06/2024

ማስታወቂያ
እጥፍ ወለድ....
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
****
ከባህር ማዶ ገንዘብ ሲላክልዎ፤
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ ይክፈቱ!
• ከመደበኛው ሂሳብ እጥፍ ወለድ ያስገኛል ፣
• ለውጭ ሀገር ጉዞዎ ቅድሚያ የውጪ ምንዛሬ አገልግሎት እና
• የሞባይል ካርድ ስጦታም ያገኛሉ።
ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!

"ኢቶፒካር" የመኪና አስመጪ ከግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ድር ተቋም ጋር በመተባበር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በብድር ማግኘት የሚቻልበትን አማራጭ ማመቻቸቱን በያዝነው ሳምንት አስታዉቋል።የ"...
08/06/2024

"ኢቶፒካር" የመኪና አስመጪ ከግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ድር ተቋም ጋር በመተባበር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን በብድር ማግኘት የሚቻልበትን አማራጭ ማመቻቸቱን በያዝነው ሳምንት አስታዉቋል።

የ"ኢቶፒካር" የመኪና አስመጪ ባለቤት አቶ ሳሙኤል አዲስአለም እንዳሉት ተቋማቸዉ በመንግስት አስገዳጅነት የነዳጅ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገርቤት እንዳይገቡ ተከልክሎ ተጠቃሚዎች ፊታቸዉን ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ማዞራቸዉን ተከትሎ የቻይና የኤሌክትሪክ አምራች ተቋማት ገበያ በስፋት ወደ ኢትዮጵያ እየመጣ መሆኑን ተናግረዋል።

ይህንን ተከትሎም በሙሉ ክፍያ ተሽከርካሪዎችን ለመግዛት ለማይችሉ በረጅም ጊዜ ብድር 30 በመቶ ማለትም 800 ሺህ ብር ገደማ ቅድመ ከፍያን በመፈጸም ተሽከርካሪዎቹን ማግኘት እንደሚችሉም ጠቅሰዋል። በግሎባል የገንዘብ ቁጠባና ድር ተቋም ስር አስፈላጊውን መስፈርት አሟልተዉ ለተገኙ 12 ሰዎችም ተሽከርካሪዎቹ መተላለፋቸውን አስታዉቀዋል።

ተሽከርካሪዎቹ ከአምራች ተቋሙ ዋስትና ተሰጥቷቸዋል ያለዉ "ኢቶፒካር" ለሚያጋጥም ብልሽትም የጥገና አገልግሎት በራስ አቅም እንደሚሰጥ አሳዉቋል።

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማህበረሰቡ ኑሮና በአጠቃላይ ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ላይ የሚ...
05/06/2024

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማህበረሰቡ ኑሮና በአጠቃላይ ሀገራዊ ምጣኔ ሀብት ላይ የሚፈጥረውን ጫና ከግምት በማስገባት ተዘጋጅቶ መጽደቁ ይታወቃል፡፡

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአዋጁ አስፈላጊነትና አተገባበር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አድርጓል። የቢሮው ኃላፊ ቅድስት ወልደጊዮርጊስ ከተማ አስተዳደሩ አዋጁን በመመሪያ በማስደገፍ ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅቶቹን እያጠናቀቀ መሆኑን አስታውቀዋል።

ይህን ተከትሎ ከሰኔ 1 እስከ 30/2016 ዓ.ም በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የግል ቤት አከራዮች ከተከራዮቻቸው ጋር ህጋዊ ሰነዶቻቸውን ይዘው በመቅረብ ምዝገባ ማድረግ አንደሚችሉ ተናግረዋል።
ለምዝገባው የሚያስፈልገውን የሰው ሃይልና መሰረተ ልማት በማደራጀት በኩል አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መደረጉንም ገልጸዋል ።

ቤት አከራዮች ህጋዊ የምዝገባ ውል ለመፈጸም ወደ ወረዳ ጽህፈት ቤቶች በሚሄዱበት ወቅት ቤቱ የራሳቸው ስለመሆኑ ወይንም ህጋዊ ተወካይ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል ተብሏል።
ተከራዮች በበኩላቸው ÷ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ወይንም ሌላ ህጋዊ ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ይዘው መቅረብ እንዳለባቸው አስታውቀዋል።

በስራ ሰዓት መመዘግብ የማይችሉ አከራይና ተከራዮች ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በስራ ቀን ማታ ከ12 ሰዓት በኋላ ህጋዊ የውል ምዝገባውን መፈጸም ይችላሉ ነው የተባለው። በምዝገባውና አዋጁን ተግባራዊ በማድረግ ሂደት ቅሬታዎችን በመቀበል ማስተናገድ የሚያስችል አሰራር መዘርጋቱም ተገልጿል።

በኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግል ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን ማስረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀን...
03/06/2024

በኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግል ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን ማስረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው።

የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ ይህ አሰራር ተቋማት እና ግለሰቦች ሰራተኞችን ለመቅጠር በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ እንዳይታለሉ ይረዳል። በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ሀሰተኛ እና የተሳሳተ የትምህርት ማስረጃን ትክክለኛነቱን ለማረጋገጥ የሚጠይቀው ሂደት ረጅም በመሆኑ አድካሚ ሆኖ ቆይቷል።

አሁን ግን ከተለያዩ ተቋማት ጋር ጥምረት በመፍጠር በቴክኖሎጂ የተደገፈ የተደራጀ መረጃ ለሚፈልግ አካል ለመሰጠት ስራዎች መጠናቀቁ ተገልጿል። ስራውንም ለማስጀመር ሰራተኞች በቂ ስልጠና መውሰዳቸውን ተገልፀዋል፡፡ የህግ ተጠያቂነት እንዲኖረውም ከጠቅላይ ዐቃቤ ህግ፣ ከፌደራል ፖሊስ፣ ከፀረ ሙስና ኮሚሽን፣ ከጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ከቴክኖሎጂ እና ኢኖቬሽን ሚኒስቴር እንዲሁም ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት ኤጀነሲ ጋር በጋራ እየተሰራ ይገኛል፡፡

ኮድ በማስገባት በደቂቃዎች የመረጃ ትክክለኝነት ማረጋገጥ የሚቻል ሲሆን፣ ስራዎቹ ተጠናቀው በቅርቡ ተግባራዊ እንደሚሆኑም ተገልፀዋል፡፡

Former United States President Donald Trump has been found guilty in a historic criminal hush-money trial, in a decision...
03/06/2024

Former United States President Donald Trump has been found guilty in a historic criminal hush-money trial, in a decision that could shake up the 2024 election campaign. He has become the first US president, past or present, to be charged and convicted of a crime.

A New York City jury delivered the verdict on Thursday afternoon after a seven-week-long trial – and it found Trump guilty on all 34 counts he faced. Prosecutors had called nearly two dozen witnesses to testify, and after closing arguments concluded on Tuesday, the jury took two days to render a verdict.

Trump was accused of 34 felony counts of falsifying business documents in relation to a hush-money payment made to adult film star Stormy Daniels in the run-up to the 2016 US presidential election.

Prosecutors argued that Trump attempted to cover up the payment in an effort to improve his chances in the race, which he ultimately won. The former Republican president, who is set to face off against Democratic incumbent Joe Biden in November’s election, had pleaded not guilty. He now faces a prison sentence of up to four years for each felony count, though court observers say it is unlikely he will face time behind bars, as opposed to probation or community service.

At the end of Thursday’s proceedings, a sentencing date was set for July 11, at the request of defence lawyer Todd Blanche. That hearing falls four days before the start of the Republican National Convention in Wisconsin, where Trump is expected to be officially recognised as the party’s presidential nominee.

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251923439921

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅምሻ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Who are we?

Digitize Addis is a Digital Marketing Consultant agency right here in Addis Ababa which specializes in Social Media Marketing, SEO, Email Marketing, App Marketing and overall digitization of businesses.