ሃቅ music crew

ሃቅ music crew Haq represents the Reality in music.The Power of HIP HOP, EDM, HOUSE, AFRO, AND BEATBOXING. we are

ሃቅ ሚዩዚክ ለአድሞጮች ጆሮ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ለማድረስ ከምንም ጊዜ በላይ እየሰራ ይገኛል።
28/02/2020

ሃቅ ሚዩዚክ ለአድሞጮች ጆሮ ምርጥ ምርጥ ስራዎችን ለማድረስ ከምንም ጊዜ በላይ እየሰራ ይገኛል።

23/02/2020

18/02/2020


18/02/2020
ዛሬ የፍቅረኛሞች ቀን ነው!!!!!HAQMUSIC በሚሰሯቸው ሪሜኮች ምሽታችሁን ከምትወዱት ሰው ጋር  ብሩህ ያድርጉ!!!! happy Valentines day
14/02/2020

ዛሬ የፍቅረኛሞች ቀን ነው!!!!!HAQMUSIC በሚሰሯቸው ሪሜኮች ምሽታችሁን ከምትወዱት ሰው ጋር ብሩህ ያድርጉ!!!! happy Valentines day

New merch coming upበቅርቡ የተለየ ስራ ህዝብ ጋር እናደርሳለን
05/02/2020

New merch coming up
በቅርቡ የተለየ ስራ ህዝብ ጋር እናደርሳለን

ሀቅ ምን ጊዜም ቢሆን ተሰጥኦ ካላቸው ጋር ይሰራል በቅርብ ቀን ስራዋን ለህዝብ የምታደርሰው  #ቃልኪዳንም አንዷ ነች።
02/02/2020

ሀቅ ምን ጊዜም ቢሆን ተሰጥኦ ካላቸው ጋር ይሰራል
በቅርብ ቀን ስራዋን ለህዝብ የምታደርሰው #ቃልኪዳንም አንዷ ነች

ያለፈው ውድድራችን ላይ አንደኛ የወጣችው ቃልኪዳንን እናስተዋውቃቹ!!!ቃልኪዳን አሸናፊ የሆነችው ኮሜ በሚለው የአቤል ሙሉጌታን ዘፈን ከቨር ሰርታ ሲሆንአሁንላይም ከጉድ ፈላ ስቱዲዮ እና ከሃቅ...
29/01/2020

ያለፈው ውድድራችን ላይ አንደኛ የወጣችው ቃልኪዳንን እናስተዋውቃቹ!!!
ቃልኪዳን አሸናፊ የሆነችው ኮሜ በሚለው የአቤል ሙሉጌታን ዘፈን ከቨር ሰርታ ሲሆን
አሁንላይም ከጉድ ፈላ ስቱዲዮ እና ከሃቅ ሚዩዚክ ግሩፕ ጋር በመሆን የራሷን ዘፈን ለማውጣት ዝግጅት እያደረገች ትገኛለች መልካም እድል ከሃቅ ሚዩዚክ

አሸናፊዎቻችን ከእኛ ጋር ግሩም የሆነ ጊዜ አሳልፈዋል በቀጣይም ከሃቅ ሚዩዚክ ጋር የሚኖረንን ቆይታ ተወያይተናል።
28/01/2020

አሸናፊዎቻችን ከእኛ ጋር ግሩም የሆነ ጊዜ አሳልፈዋል በቀጣይም ከሃቅ ሚዩዚክ ጋር የሚኖረንን ቆይታ ተወያይተናል።

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ
19/01/2020

እንኳን ለጥምቀት በዓል አደረሳችሁ

የድምጽ ውድድር በ https://t.me/Haqcrew የቴሌግራም ቻናልውድ ተከታዮቻችን እንዴት ናችሁ ውድድሩ ባማረ መልኩ እየቀጠለ ነው በድጋሚ ለማሳወቅ ያክል ድምጻችሁን ወደ  👉   እየላካቹ...
09/01/2020

የድምጽ ውድድር በ https://t.me/Haqcrew የቴሌግራም ቻናል
ውድ ተከታዮቻችን እንዴት ናችሁ ውድድሩ ባማረ መልኩ እየቀጠለ ነው በድጋሚ ለማሳወቅ ያክል
ድምጻችሁን ወደ 👉 እየላካቹ እስከ 7/05/12 ድረስ ለመጀመሪያው ዙር መላክ ትችላላቹ
1ኛ ለወጣ ሽልማቱም #በነጻ አንድ ዘፈን ፕሮዳክሽን ይሰራለታል
#ሌሎች አሪፍ ድምጽ ያላቸው ሰዎች ተገምግመው ደግሞ #የነጻ ኮላቦሬሽን እድል ከሌሎች ጋር ይሰጣቸዋል
ፕሮዳክሽኑን የሚሰራው በ #ንዝረት(ቶማስ)፣ #ሂፕሃፕ ትልቅ ነው(ኬፓሶ)፣ #ሃይሎጋ(ሚኪ ጎንደርኛ) ስራዎቹ የምናውቀው አትኒ ሃቅ ይሆናል

#መልካም እድል
https://t.me/Haqcrew

ሀቅ Represent the Reality in music.The Power of HIP HOP, EDM, HOUSE, AFRO, AND BEATBOXING ✊🔈🔉🔊✌💯💯 -DJ/producer -Rapper/Singer -producer

09/01/2020
Vocal Competition for Free studio timeMerry christmass our beloved followers!!!we have brought u the competition that we...
08/01/2020

Vocal Competition for Free studio time
Merry christmass our beloved followers!!!we have brought u the competition that we promised
can participate
First follow us on telegram 👉
Then follow our facebook and instagram page
Then send us ur vocals through 👉 on telegram
There is going to be a semi final and final rounds
going to get one free production and studio time for a music audio
U can send ur vocals for the first round until 7/05/12e.c

luck

Address

Qeara Inside Agona Building
Addis Ababa

Telephone

+251935323724

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሃቅ music crew posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share