Yealem Quanqua የአለም ቋንቋ

Yealem Quanqua የአለም ቋንቋ ስነልቦና፣ ሳይንስ፣ጤና፣ ቁምነገሮች፣ አነቃቂ ፅሁፎች፣ ም?

09/02/2023
09/02/2023

ዘማሪውም፣ ፓስተሩም ፣ ቄሱም ፣ ቁራሌውም በዘሩ ተዘፍቆ ' ያዘው በለው ፣ ቁረጠው ፣ ፍለጠው ፣ መስዋዕት/ሰማዕት ሁን/ሁኚ፣ 666 667 668 እያለ ሲፈተፍት ነው በኢትዮጵያ ውስጥ ነገር የተበላሸው። 😥

09/02/2023

በመጨረሻም አንዳንድ የማህበራዊ ሚድያ መገናኛዎች ብሔርን ከብሔር፣ ሓይማኖትን ከሓይማኖት ጋር በማጋጨት የማለያየት፣ የማራራቅ እና የማጋጋል ስራ እየሰሩ ይገኛል። ይሔን ጉዳይ በአስቸኳይ መቆጣጠር ይቻል ዘንድ ብዙዎች ለህገወጥ ቅስቀሳ የሚጠቀሙበትን የማህበራዊ ሚዲያ መገልገያዎች በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ down ቢደረግ የተሻለ ይመስለኛል። Tik Tok, Facebook በዋናነት ለህገወጥ እንቅስቃሴ የሚሉ የመገናኛ ሚድያ ናቸው። የውስጥ እና የውጪ የተቀናጀ እንቅስቃሴዎችን መንግስት በአስቸኳይ ማስቆም ይኖርበታል። መንግስት የህዝቦችን ሰላም እና ደህንነትን የማስጠበቅ መንግስታዊ ሀላፊነቱን እና ግዴታውን ይወጣ! የቱኛውንም መንግስታዊ እና ሀይማኖታዊ ተቋማቶችን ደህንነት ከምን ግዜውም በላይ በሓላፊነት እንዲ'ጠበቁ የማስተባበር የማስጠበቅ ሀላፊነቱን እንዲወጣ አጥብቀን እንጠይቃለን!
የሚመለከተው የመንግስት ክፍል ወቅቱን የጠበቀ መግለጫ ማውጣት አለበት።

08/02/2023

በቅርቡ በቱርክ እና ሶርያ በደረሰው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ የተነሳ የሟቾች ቁጥር እያሻቀበ መምጣቱን የተለያዩ የዜና ምንጮች እየዘገቡት ይገኛል። በቱርክ በትንሹ ከዘጠኝ ሺህ በላይ ሰዎች ሲሞቱ፣ በሶርያ ደግም ከሶስት ሺህ አምስት መቶ በላይ ሰዎች እንደሞቱ ተገልጿል። በድምሩ ከአስራ አንድ ሺ በላይ እንደተሻገረ ተነግሯል።
~ አልጀዚራ የወሬው ምንጭ ነው።

08/02/2023

የኢትዮጵያ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኀይል የፊታችን እሁድ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ህገወጥ እንደሆነ በመግለፅ በመላው በአገሪቱ ምንም አይነት ሰልፍ እንደማይካሔድ በዛሬው እለት አሳውቋል። በተያያዘ መላው ሕዝብ፣ የዕምነቱ ባቶችና ተከታዮች ለሀገራችን ሰላምና ደኅንነት እንደወትሮ ዘብ በመቆም ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል ጋር ተቀናጅተው እንዲሰሩ እና ማንኛውም አለመግባባት በሠላማዊ መንገድ ብቻ እንዲፈታ በማመቻቸት የበኩላቸውን እንዲወጡ በማለት ጥሪውን አቅርቧል።

🙏
08/02/2023

🙏

ስለዚህ ንጹሀን ከሆኑ መላእክት ጋራ በፍፁም ደስታ ደስ ተሰኝተን እናመስግን፣ በሰማይም ለእግዚኣብሔር ምስጋና ይሁን፣ በምድርም እርቅ ይሁን እንበል ፣ ክብርና ምስጋና ያለው እርሱ አንቺን ወዷልና።
ቅድስት ሆይ ለምኝልን! 🙏

ኢትዮጵያ ታበጽህ እደዊሀ ኀበ እግዚኣብሔር! 🇪🇹
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚኣብሔር ትዘረጋለች! 🙏

08/02/2023

ኣለን አቡቹ! አብይ አህመድ አሊ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስትር እና የጦር ሓይሎች ጠቅላይ አዛዥ. 👑⚖️
ረጅም እድሜ ተመኝቻለሁ! ፈጣሪ ጥበብን ያብዛልዎት!!!
🇪🇹

06/02/2023

ስለ ተረኝነት/ስለ ባለጊዜነት
ተረኛው ጊዜ እንጂ ሰው አይደለም። ጊዜ በሰው ውስጥ እንጂ ሰው በጊዜ ውስጥ አይሔድም። ጊዜ እንዳሻው ነው ሰው ግን ጊዚያዊ ነው። የጊዜ ዳኛ እና ፈራጅ እንዲሁም አስፈራጅ የጊዜው ባለቤት እንጂ ጊዜያዊው ሰው አይደለም። የሰው ዘር ልዩነቶች የፈጣሪ ስብጥሮች ናቸው። ከተፈጠረው ውስጥ እንጂ ከፈጣሪ ፍላጎት እና ምርጫ ውጪ የምንመርጠው ምንም ነገር የለም። ነገር ግን በጊዜ ውስጥ ተረኛ ለመሆን ህዝብን የሚበድሉ ሀይሎችን አጥብቀን እንቃወማለን...እናወግዝማለን!!!

ስለ ሀይል/ስለ ጉልበት
ሀይል የእግዚአብሔር ነው!

05/02/2023

ዩቱበሩም መንጋ ተከታዩም መንጋ...ወሬ ወሬ ወሬ
ይሔም ቅሪላ ሰው ሆኖ መተቸት አማረው! 🤔 ይሔ የዪቱብ ሸቃይ መንጋው ላይ ይሸቅጣል። አሁን አሁን ነበር ወያኔ ትግደለኝ ማለት።
መምህር አብይ ይልማ መንፈሳዊም ተብየው ሳይንሳዊም አይደለም...ልብ የለበሰ ነገር ግን ቀለምም እውቀትም ያልጠለቀው ጨዋ የሆነ #ተራ ግለሰብ ነው። 😁

03/02/2023

በእውቀት በስሌት እና በጥበብ እየመራ ይገኛል።
አቢቹ ... አለን...የተማመንበት ሚልዮኖች ከጎኑ አለን።
ምድረ ቁራ ዝም ብለህ ጩህ ! ዋኣ ዋኣ ዋኣ እንደ ቁራ 😁

03/02/2023

በትናንትናው እለት የጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድን ፌስቡክ ላይ ሲከተሉ የነበሩ ምዕመኖች block አደረግነው 'ብሎክ ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ' ሲሉ ሰማነ። ፈቅደው የተከተሉት እራሳቸው...ፈቅደው የቦለኩት እራሳቸው... ያለ ባለቤቱ እውቅና እራስህ ተከትለኸው ብሎክ አደረኩት ይባላል እንዴ? ጉድ ጉድ ጉድ 🤣

03/02/2023

የአብይ አህመድ አገር የመናድ...ስውር...🤣...አላማ!
የኢትዮ 360 ክሬዚዎች!

ቅጥረኛ እና ተላላኪ ሁላ!
ምድረ ቅራቅንቧም ዛሬም ተነስቶ በየስርቻው ይለፈልፋል! ድምር ውጤታቸው ዜሮ...መለፍለፍ ማስለፍለፍ መለፍለፍ...ድምር ውጤት ዜሮ!

01/02/2023

Filmed with Sony a7s camera and Atoms Sh**un monitor / recorder. Thank you to Sony Japan and Atomos Japan.Check out Albuquerque's Indigenous hip hop scene on...

01/02/2023

SUBSCRIBE: http://bit.ly/11n9ByBMusic video by Eminem performing A** Like That Super Clean Version, Closed Captioned. (C) 2005 Aftermath Entertainment/Inters...

Slim Shady Just like that. Oldies 🎧🎼 The way you shake it I have never seen'a  J U S T  L I K E  T H A T 😁ዝንት በሉ 👇
01/02/2023

Slim Shady Just like that. Oldies 🎧🎼
The way you shake it
I have never seen'a
J U S T L I K E T H A T 😁
ዝንት በሉ
👇

SUBSCRIBE: http://bit.ly/11n9ByBMusic video by Eminem performing A** Like That Super Clean Version, Closed Captioned. (C) 2005 Aftermath Entertainment/Inters...

01/02/2023

#ቼልሲ #የዝውውር ገበያ
በቼልሲ ቤት የሚጫወተው ሀኪም ቼልሲ እግር ኳስ ክለብ በፈጠረው ሶስት ስህተቶች ምክንያት ወደ ፒኤስጂ የሚያደርገው ጉዞ ተሰናከለበት። ስህተቶቹ ምን ነበሩ?
ግልፅ የሆነ ስህተት ፣ ያልተፈረመበት ሰነድ በመላክ እንዲሁም ሁሉንም ያሟላ ነገር ግን የዝውውር ቀነ ገደቡ ካለፈ በኋላ የዘገየ ሰነድ በመላክ ነው ዝውውሩ የተሰናከለበት። ሴራ ይመስላል አይደል? 😁
መረጃውን ከ ESPN ተገኝቷል

ምን ይባላል? ያሳዝናል 😐

01/02/2023

አስቂኝ ተከታታይ ድራማ በሻዶ ፊልም ፕሮዳክሽን እየተዘጋጀ በየሳምንቱ በየአራዳ ልጅ ቲዩብ ብቻ የሚተላለፍ ዝግጅት ነው።. is a comedy show which is a produced by shadow film production...

Address

Addis Ababa

Telephone

+251947357370

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yealem Quanqua የአለም ቋንቋ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yealem Quanqua የአለም ቋንቋ:

Share