Abol Film Production

Abol Film Production Abol Film Production
Ds Tv 146
[email protected]

phases of film production and they include development, pre-production, production, post-production and distribution

07/10/2023
ተዋናይ መሆን ይፈልጋሉ ዛሬውኑ በቴሌግራም ወደ ኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር ይቀላቀሉ1. በትወናው የስራ ዘርፍ ሰፊ የስራ እድሎች እንዲሁም ስራውን ያወጡት የፊልም ዳይሬክተሮች ጋር የትውውቅ መ...
01/10/2023

ተዋናይ መሆን ይፈልጋሉ
ዛሬውኑ በቴሌግራም ወደ ኢትዮጵያ ተዋንያን ማህበር ይቀላቀሉ

1. በትወናው የስራ ዘርፍ ሰፊ የስራ እድሎች እንዲሁም ስራውን ያወጡት የፊልም ዳይሬክተሮች ጋር የትውውቅ መድረክ
2. በቀላሉ ተዋናይ መሆን የሚቻልባቸውን መንገዶች የተለያ ስራዎች ሲሰሩ በአካል ቀረጻ ቦታ ሄዶ ማየትና የኦዲሽን ልምምዶች
3. የተለያዩ የፊልም ባለሙያነት ስራዎችና ስልጠናዎች ፤ ስለ ፊልም አሰራር ትምህረቶች ተዋናይ የሚኮንባቸው መንገዶች በአዘጋጆችና ፊልም መመህራን መግለጫ
4. ከተለያዩ የፊልም ባለሙዎች በአካልና በቴሌግራም ግሩፕ ውይይት ማድረግ - እንዲሁም ከምታደንቁት የፊልም ባለሙያ ጋር በአካል እንድትገኛኑ ማመቻቸት
5. የፊልም ዳይሬክተሮች ጋር የገጽ ለገጽ ውይይት- የፊልም አዘጋጆች ከግሩፕ አባላት የተወሰኑ ተዋንያን እንዲቀጥሩ ማድረግ በዚህም የእድሉ ተሳታፊ የመሆን
6. የአባልነት ካርድና በተለያዩ ፊልሞች ላይ የመሳተፍ እድል- የተለያዩ የፊልም አዋርዶች ላይ እንድትገኙ የመግያ ካርድ ማግኘት

የማህበራችን አባል ለመሆን በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይቀላቀሉን
ህልምዎን እውን ያደርጉ
ብቁ ተዋናይ ይሆናሉ
በተሌግራም አብረውን ይሁኑ
Https://t.me/eeaacom

ለተዋያን የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያኮከብ ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ተዋንያንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል የስራ መደቡ መጠሪያ   ጾታ  እድሜ  ብዛት  ቁመት...
26/09/2023

ለተዋያን የወጣ ክፍት የሥራ ማስታወቂያ
ኮከብ ፊልም ፕሮዳክሽን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሥራ መደቦች ተዋንያንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

የስራ መደቡ መጠሪያ ጾታ እድሜ ብዛት ቁመት
መሪ ተዋንያን ወንድ/ሴት ከ18-29 ዓመት ከ1.55ሜ ጀምሮ
ረዳት ተዋንያን ወንድ/ሴት ከ15-42 ዓመት ከ1.42ሜ ጀምሮ
ደምወዝ- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ- አዲስአበባ
ለመመዝገብ አስፈላጊ መስፈርቶች
6 ኦዲሽን ፖዝ ፎቶ እንዲሁም 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ቋሚ አድራሻና ስልክ ፤ ቁመት እና እድሜ
ማንነት የሚገልጽ ማንኛውም መታወቂያ

የመመዝገቢያ አድራሻ
https://t.me/Kokobstarbot
የምዝገባ ጊዜ እስከ መስከረም 24/2016 ዓ.ም ብቻ
ሚኪያስ ታደሰ
መስከረም 14/2016
ዳይሬክተር

አቦል ፊልም ፕሮዳክሽንAbol Film Production 🔹የስራ ማስታወቂያ 🔹🟢🟢ለተዋንያን በሙሉ🟢🟢አቦል ፊልም ፕሮዳክሽን ለሚሰራቸው ተከታታይ ፊልሞች ተዋንያን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ከ...
11/09/2023

አቦል ፊልም ፕሮዳክሽን
Abol Film Production
🔹የስራ ማስታወቂያ 🔹

🟢🟢ለተዋንያን በሙሉ🟢🟢

አቦል ፊልም ፕሮዳክሽን ለሚሰራቸው ተከታታይ ፊልሞች ተዋንያን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተዋንያን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 8 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ የተሟላ ማስረጃችሁን ተቋሙ ባዘጋጀው የቴሌግራም ቦት ላይ ብቻ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
🔈የስራ መደቡ መጠሪያ - ተዋንያን
🖱ብዛት 15
🖱ጾታ ሴት /ወንድ
⏲እድሜ ከ18-33
⛓ቁመት ከ1.50 በላይ የሆኑ
🧰የትምህርት ደረጃ - ቢያንስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ

ለስራው በቂ ጊዜ ፍላጎትና ችሎታ ያላቸውና ለመመዘኛ የሚቀርበው ኦዲሽን ለመፈተን ፈቃደኛ የሆኑ

የመመዝገቢያ መስፈርቶች
🔑ሙሉ ስም እስከ አያት
🔑ጉርድ ፎቶ ብዛት 1 እንዲሁም ኦዲሽን ፖዝ ብዛት 5
🔑 አድራሻ-ስልክ
🔑ቁመትና ክብደት
🔑መታወቂያ /ልደት ካርድ ወይም ማንነት የሚገልጽ ማንኛውም መረጃችሁን
🗒🗒🗒🗒🗒
የመመዝገቢያ አድራሻ
በቴሌግራም 🔎

ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም

ኤፍሬም ዮሃንስ
ዳይሬክተር
እየሩሳሌም መገርሳ
የተዋናይ ምልመላና የሰውሃብት ዲፓርትመንት

⬇⬇ለተዋንያን የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ተቋማችን ማራቶን ፊልም ፕሮዳክሽን በቀጣይ ለሚሰራቸው ፊልሞች፤ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችና ለንግድ ማስታወቂያዎች ተዋንያንን መልምሎ ማሰራት ይ...
06/09/2023

⬇⬇
ለተዋንያን የወጣ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ተቋማችን ማራቶን ፊልም ፕሮዳክሽን በቀጣይ ለሚሰራቸው ፊልሞች፤ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማዎችና ለንግድ ማስታወቂያዎች ተዋንያንን መልምሎ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

🎬የስራ መደቡ መጠሪያ - ተዋናይ/ ተዋናይት

ለሙያው ቅድሚያ የሚሰጡ፤ በቂ ጊዜ፤ ፍላጎትና ችሎታ እንዲሁም መሰረታዊ የትወና እውቀትና ክህሎት ያላቸው በማንኛውም እድሜ ክልል የሚገኙ አማተርና ሲኒየር ተዋንያንን አወዳድረን መቅጠር እንፈለጋለን

➡ የቅጥር ሁኔታ - በኮንትራት ሆኖ አንደአስፈላጊነቱ የሚታደስ
➡የስራ ቦታ- አዲስአበባ፤ በአዲስአበባ ዙሪያ እንዲሁም ከአገር ውጭ እንደአስፈላጊነቱ
➡ደምወዝ- በተቋሚ ስኬል መሰረት

የመመዝገቢያ መስፈርት
አመልካቾች ለኦዲሽን ወይም ለምለመላ የሚጠሩት የሚከተሉትን መስፈርቶች ሲያሟሉ ይሆናል
🟣 ማንኛውም ራሳቸውን የሚገልጽ መታወቂያ (ፓስፖርት) - መታወቂያ የሌላቸው የ8ኛ ክፍል ያጠናቀቁበት ካርድ ወይም ልደት ካርድ ወይም ማንኛውም ትምህርትቤት መታወቂያ፡፡ ወይም ማንኛውም ማንነታችሁን የሚገልጽ ማስረጃ
🟣ሙሉ ስም እስከ አያት አድራሻና ስልክ እንዲሁም ክብደትና እድሜ፤ ቁመት ከጫማ ውጭ ተለክታችሁ
🟣 1 ጉርድ ፎቶ ለውል የሚሆን በተጨማሪም 6 ፖዝ ፎቶ ግራፍ ለኦዲሽን ያለምንም መዋቢያ በተፈጥሮ ብቻ
እነዚህን ማስረጃዎቻችሁን አንድ ላይ ድርጅቱ ባዘጋጀው መመዝገቢያ የቴሌግራም ቦት ላይ በመላክ መመዝገብ ትችላላችሁ

⚠የመመዝገቢያ ጊዜ እስከ ጳጉሜ 05/5015 ዓ.ም ብቻ ሲሆን የተመረጡ ተዋንያን ከመስከረም 02/2016 ዓ.ም ጀምሮ ስራ የሚጀምሩ ይሆናል፡፡

❇ተቋሙ የሚያቀርባቸው ጥቅማጥቅሞች
1. በኦዲሽን ፈተና ወቅት ለተመረጡ ተፈታኞች በሚሰሩበት ሎኬሽን ትራንስፖርት ደርሶ መልስ
2. ከደምወዝ በተጨማሪ የውሎ አበልና የቤት አበል በስራ ላይ ሲሆኑ የሞባይል ካርድ
3. አንዳንድ ስራ ላይ ስልጠና ልምምድና ሰርተፊኬት
4. ከአገር ወጥተው ለሚቀረጹ የቪዛና አጠቃላይ ወጭን የሚሸፍን ፓኬጅ፤ ክፍለአገር ቀረጻ ላላቸው ተዋንያን አስተማማኝ የደህንነት ጥበቃና ውሉ አበል በቀን 2ሽ ብር
5. በስራ ላይ ባሉበት ጊዜ የምግብና ህክምና ወጭዎች እንዲሁም የስራ አልባሳት በተመረጡ ዲዛይነሮች
6. የሜካፕና የጸጉር ፍሸና እንዲሁም ለሞዴሎችና ተዋንያን ቅድመክፍያና ተጨማሪ የስራ እድሎች

የመመዝገቢያ አድራሻ
https://t.me/MarathonFilmBot

አስደሳች ዜና የሙሉ ጊዜ ተዋንያንን እንፈልጋለንበንግስት ፊልም ፕሮዳክሽን  ለሚሰሩ ተከታታይ ፊልሞች ብቁ የሆኑ የሙሉ ጊዜ ተዋንያንን እንፈልጋለን ለተዋናይነት ፍላጎትና  ተሰጥዖ እንዲሁም ለ...
23/07/2023

አስደሳች ዜና
የሙሉ ጊዜ ተዋንያንን እንፈልጋለን
በንግስት ፊልም ፕሮዳክሽን ለሚሰሩ ተከታታይ ፊልሞች ብቁ የሆኑ የሙሉ ጊዜ ተዋንያንን እንፈልጋለን
ለተዋናይነት ፍላጎትና ተሰጥዖ እንዲሁም ለስራው በቂ ጊዜ ያላችሁ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ ሰኔ 15/2015 ጀምሮ እስከ ሰኔ 20/2015 ዓ.ም ድረስ በፕሮዳክሽኑ የፊልምና ድራማ ክፍል የመመዝገቢያ አድራሻ በቴሌግራም
አንድ ሙሉ አቋም የሚያሳይ ፎቶና አንድ ጉርድ ፎቶ እንዲሁም መታወቂያና ሙሉ አድራሻችሁን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን ፡፡
ንግስት ፊልም ፕሮዳክሽን
ሰኔ 15/2015 ዓ.ም

ለተመዘገቡ በሙሉ ራሳቸውን የሚመዝኑበት የኦዲሽን ፈተናና የውጤት አያያዝ ይላክላቸዋል

በሚሰጣቸው የጊዜ ሰሌዳ ይፈተናሉ የተሻለ ኦዲሽን ፈተናውን የሰሩ ተዋያን ውል በመዋዋል ስራው ይጀምራሉ ማለት ነው

🫅👸 QFP 🎥
ሁሉም ተመዝጋቢዎችላ ተወዳዳሪዎች ከተመዘገቡ በኋላ ዲያሎግ ተሰጧቸው ኦዲሽን ተፈትነው በሰሩት ትወና ብቻ የሚመዘኑ ይሆናል

ድርጅቱ

https://t.me/queenefpbot

 #አዳዲስና   #ነባር ተዋንያንን እንፈልጋለን ድርጅታችን እናት ኢንተርናሽናል ፊልም ፕሮዳክሽን ከሚመለከተው አካል የሙያ ፈቃድ በማግኘት በርካታ ኢንተርናሽናልና አገርኛ የሆኑ የኪነጥበብ ስራ...
13/07/2023

#አዳዲስና #ነባር ተዋንያንን እንፈልጋለን
ድርጅታችን እናት ኢንተርናሽናል ፊልም ፕሮዳክሽን ከሚመለከተው አካል የሙያ ፈቃድ በማግኘት በርካታ ኢንተርናሽናልና አገርኛ የሆኑ የኪነጥበብ ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ አሁን ደግሞ በአይነትና በይዘቱ ለየት ያለ ተከታታይ ፊልም ለመስራት በቅድመ-ዝግጅት ላይ የምንገኝ ሲሆን፤ ለዚህ አዲስ ለምንሰራው ፊልም ብቃት ያላቸው ነባርና አዳዲስ ተዋንያንን አወዳድረን መቅጠር እንፈልጋለን፡፡
በትወና የስራ ዘርፍ ከ እናት ኢንተርናሽናል ፊልም ፕሮዳክሽም ጋር መስራት የምትፈልጉ የትወና ሙያዊ ፍላጎትና ስነምግባር ያላችሁ እንዲሁም መስፈርቶቹን የምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
የስራ መደቡ መጠሪያ፡- ተዋናይት/ ተዋናይ
አጠቃላይ የሚፈለገው የሰው ብዛት ፡- 24 (ከዚህ ውስጥ ለ15 አዳዲስ ተዋንያን ቅድሚያ ይሰጣል)
ክፍያ በተመለከተ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የመመዝገቢያ አድራሻ ፡ በቴሌግራም
https://t.me/enatfpbot
መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፡ ፍላጎት፣ ችሎታ፣ በቂ ጊዜ፣ ግለታሪክ በእጅ ጽሁፍ፤ ፎቶ ሙሉ አቋም የሚያሳይና ጉርድ ፎቶ
አዳዲስ (ጀማሪ) ተዋንያን ይበረታታሉ!!

እናት ኢንተርናሽናል ፊልም ፕሮዳክሽን
Enat International Film Production

እስከ ታህሳስ 15/10115 ብቻ የሚቆይ
14/12/2022

እስከ ታህሳስ 15/10115 ብቻ የሚቆይ

Join በማድረግ ተዋናይ የመሆን ህልማችሁን ማሳካት ትችላላችሁ.
08/12/2022

Join በማድረግ ተዋናይ የመሆን ህልማችሁን ማሳካት ትችላላችሁ.

You can view and join right away.

🎥📸ተዋናይ መሆን ይፈልጋሉ❓❔  እንግዲያውስ የኢትዮጵያ ተዋንያንን ማህበር ይቀላቀሉ‼️🌀ብዙ በትወናው ዘርፍ የስራ እድሎች 🌀የባለሙያዎችና የፊልም ዳይሬክተሮች ምክርን ጨምሮ ያገኛሉ በነጻ 🛄🔑...
16/11/2022

🎥📸ተዋናይ መሆን ይፈልጋሉ❓❔

እንግዲያውስ የኢትዮጵያ ተዋንያንን ማህበር ይቀላቀሉ‼️
🌀ብዙ በትወናው ዘርፍ የስራ እድሎች
🌀የባለሙያዎችና የፊልም ዳይሬክተሮች ምክርን ጨምሮ ያገኛሉ
በነጻ 🛄🔑
የቴሌግራም አድራሻ

💎💎💎💎ተዋንያን እንፈልጋለን 💎💎💎💎   #መሪ ተዋናይ/ተዋናይት በወጣትነታቸው ወደ ስደት ለመሄድ ያሰቡ፤ የሄዱና ህገወጥ ስደት ያደረሰባቸውን ችግር በግልጽ ለማህበረሰቡ ማሳየት የሚችሉ የታሪኩ...
06/11/2022

💎💎💎💎ተዋንያን እንፈልጋለን 💎💎💎💎
#መሪ ተዋናይ/ተዋናይት
በወጣትነታቸው ወደ ስደት ለመሄድ ያሰቡ፤ የሄዱና ህገወጥ ስደት ያደረሰባቸውን ችግር በግልጽ ለማህበረሰቡ ማሳየት የሚችሉ የታሪኩ ዋና ገፀባህሪያት ሲሆኑ እነዚህ የሙሉ ጊዜ ተዋንያን ከአገር ወጥተውም ለቀረጻ ይሄዱ ዘንድ ሊጠየቁ ይችላሉ፡ ተቋሙ በቀረጻ ወቅት የምግብ፤ የሆቴልና ጥበቃ፤ የትራንስፖርትና የጉዞ ሰነድ ማመቻቸትን ጨምሮ አጠቃላይ ዋስትና ይሰጣል
ተፈላጊ መስፈርት
 እድሜ ለወንድ ከ24-40 ለሴት ከ 16-30
 የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
 የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ሰባት (7 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1
#ረዳት ተዋይት/ ተዋናይ
የቤተሰባቸው አባላት የዚህ ጥቃት ሰለባ ሲሆኑ አገራቸው ላይ ሆነው የሚደርሰባቸው የሞራል ፤ የገንዘብ የህይወት ምስቅልቅል በአጠቃላይ በህገወጥ ስደትን ጉዳት ማሳየት የሚችሉ እንደ ልጅ፤ እህት፤ ወንድም፤ እናት፤ አባት፤ አያት ሆነው የሚሰሩ ረዳት ተዋናያንን በዚህ ስር ይሳተፋሉ
ተፈላጊ መስፈርት
 እድሜ ለወንድ ከ15-69 ለሴት ከ 10-55
 የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
 የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ስድስት (6 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1

#አጃቢ ተዋንያን
ህገወጥ ስደት የአንዱን በር ሲያከኳኳ እንደ አገር የሚጎዱ ብዙ ሰዎች አሉ፤ መንግስት፤ ማህበረሰቡ፤ እንዲሁም ነዋሪው በአጠቃላይ ይረበሻል፤ አገርን ሆነው የሚሰሩ አጃቢ ተዋንያንም እንፈልጋልን
 እድሜ ከ 10-70 ለሁለቱም ጾታ
 4 ኦዲሽን ፎቶ ግራፍና 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ

#አጠቃላይ መስፈርት ለሁሉም የስራ መደብ (ትወና)
 ኦዲሽን ፖዝ ፎቶዎች
 ስለራስ ማንት የሚገልጽ ሲ.ቪ ይህም ስም፤ እድሜ፤ቁመት፤ ክብደት፤ አድራሻ፤ ስልክ፤ ስራ ወ.ዘ.ተ. በጽሁፍ
 ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ
እነዚህን በቴሌግራም መመዝገቢያ አድራሻ ላይ በመላክና መመዝገብ የስራ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላችሁ

#የመመዝገቢያ አድራሻ
 ቴሌግራም
https://t.me/unhcrcastingbot
 ኢሜል [email protected]

7 International Audition Standard Photo CV (height age weight ) Address (Phone)

04/11/2022

Audition Photo (የተፈጥሮ ማንነት)

ፎቶው ላይ ማድረግ የለለብን ነገሮች (ጥንቃቄዎች)
በተደጋጋሚ ተመዝግባችሁ ካልተሳካላችሁ ይህን አንብባችሁ ፎቶ ብትልኩ ይሳካል 100%።

⚠️ፎቶው ላይ ማድረግ የለለብን ነገሮች ❌

🚫ቀለም- ጸጉራችንን ቀለም (ማጥቆሪያም) ሆነ ሌሎች ቀለሞችን ሴቶችም ወንዶችም መቀባት የለብንም
🚫ጥፍር - ጥፍራችሁ የተፈጥሮ እንጅ የተሰራ የተሞረደ ወይም የተቀጠለ ባይሆን ይመከራል። ጥፍር ቀለምም መቀባት የለባችሁም ከተቀባችሁም አስለቅቁት
🚫ሽፋሽፍትና ቅንድብ ማስካራ - አይናችን ላይ ተቀጣይ ሽፋሽፍቶች አያስፈልጉም፣ እንዱሁም የተቀረጸና የተኳለ የአይን ቅንድብ መጠቀም የለብንም፣ ንጹህ ፊት ነው የሚፈለገው ከዉሃና ሳሙና ውጭ አይፈቀድም
🚫 ዳሌ (ኩርሲ) በተለይ ሴቶች ቦርጫቸውን ለመደበቅ የሚጠቀሙት ኩርሲ አንዳንዴም የሚጠቀሙት አርቲፊሻል ዳሌ ክልክል ነው።
🚫 ጫማ ኦዲሽን ፎቶ ስትነሱ ጫማ ባትጠቀሙ ይመከራል ግን ግዴታ ከሆነ ደግሞ ሂል ያለው ጫማ እንዳትጠቀሙ
🚫 ከሰውነታችሁ ቅርጽ ጋር የማይሄዱ ሰፋ ያሉ አለባበሶች ቱታን ጨምሮ አይቻልም ፎቶው በራሱ የናንተን አቋም ለማየት ስለሆነ ቀለል ያለ አለባበስ ሊሆን ይገባል
🚫ፊልተርና ኢዲቲንግ - ፎቶውን ከለር መቀያየር black& White ጨምሮ ማንኛውንም የስልክም ሆነ የ PC editor መጠቀም አይቻልም እንዲሁም Crop & cut አይቻልም።
🚫ከሰው ጋር የተነሳችሁት ወይም የማንኛውም ፕሮግራምና ሌሎች ስራዎች ስትሰሩ የተነሳችኋቸው ፎቶዎች አይሆኑም
🚫 Background በተመለከተ ከነጭና ከአረንጓዴ ውጭ አይቻልም በብዛት ነጭ ቢሆን ይመከራል
🚫 ማንኛውም ጌጣጌጥ( ከሃይማኖትና ጋብቻ ሁኔታዎች ውጭ) ሃብል ፣ቀለበት ፣ ብራስሌት ስልክ ይዞ መነሳት ወይም ቄንጠኛ አነሳሶች አይፈቀዱም
🚫የፎቶ ቁጥር ከተጠየቀው በላይ ወይም በታች ማድረግ አይቻልም
🚫ማንኛውም ሰው ፎቶ ቤት ሳይሄድ በስልኩ ኦዲሽን ፎቶ መነሳት ይችላል
🚫በቂ ብርሃን የለለው ፎቶ እንዱሁም ጥራት የለለውና በጣም ዝቅተኛ Resolution ያለውን ፎቶ አይቀበሉም
🚫ዳሌ ለማውጣት ወገብን ሰብሮ ወይም ደረት ለማሳየት የሆድን ጡንቻዎች ስቦ ፎቶ መነሳት አይቻልም
🚫ፎቶዎቻችሁ ላይ በተለያየ ኢሞሽን ለመነሳት ሞክሩ ፣ ኮስተር፣ ሳቅ፣ መገረም፣ ስሜታዊ መሆን፣ መደሰት፣ ግራመጋባት፣ ማዘን ፣ ማሰብ ወዘተ.
🚫የቆዩ ፎቶዎችን መጠቀም አይቻልም ፣ ሁሌም አሁን ያላችሁበትን ስታተስ የሚያሳዩ ፎቶዎች ተጠቀሙ
🚫 የሌላችሁን ውበት፣ የሰውነት fitness ለማምጣት አትጨነቁ የሚፈለገው ዋናው ነገር በራስ መተማመናችሁ ነው።
🚫 የተለያየ የፎቶ ፓዚሽን መነሳት
🚫ChapStick, Lipstick ( ማንኛውም የከንፈር ቀለም አይቻልም ) ማለስለሻዎቹን ጨምሮ፣ የአይን ኩል ሜካፕ ሻዶውና ቅባቶች የተከለከሉ ናቸው

ፎቶውን ካስተካከላችሁ በኋላ ሁለተኛው አስፈላጊ ነገር CV ነው

CV ማለት የትምህርት ማስረጃ ወይም ዶክመንት አይደለም።
ስለእናንተ ማንነት የምትጽፉበት ያላችሁን ችሎታና ፍላጎት የምታሳውቁበት የራሳችሁ ጽሁፍ ነው።

✔️ስማችሁን
✔️እድሜ
✔️አድራሻ/ስልክ
✔️ቁመት
✔️የጤና ሁኔታ
✔️ክብደት

ያላችሁን ማንኛውም ማስረጃ ከሌለም ችግር የለም
ስራችሁን አሁን የት እየሰራችሁ እንደሆነ፣ ከአሁን በፊት የት የት ሰርታችኋል

የምትሰሩበት ተቋም አድራሻ ፣የስራ ድርሻችሁ
እነዚህን መጻፍ ስራ ከሌላችሁ የለኝም ማለት
የተለየ ተሰጥዖና ችሎታ ካላችሁ

የምትናገሩት ተጨማሪ ቋንቋ ካለ መጥቀስ
ስፖርት፣ ብስክሌት፣ ዋና፣ መኪና መንዳት ሌሎችም ማንኛውንም ችሎታችሁን መንገር

ይህን ካደረጋችሁ 99.999% ስራ ታገኛላችሁ መሪም በሉት ረዳት በአንድ ዙር ትቀጠራላችሁ

መሪ ተዋናይ/ተዋናይት በወጣትነታቸው ወደ ስደት ለመሄድ ያሰቡ፤ የሄዱና ህገወጥ ስደት ያደረሰባቸውን ችግር በግልጽ ለማህበረሰቡ ማሳየት የሚችሉ የታሪኩ ዋና ገፀባህሪያት ሲሆኑ እነዚህ የሙሉ ጊ...
04/11/2022

መሪ ተዋናይ/ተዋናይት
በወጣትነታቸው ወደ ስደት ለመሄድ ያሰቡ፤ የሄዱና ህገወጥ ስደት ያደረሰባቸውን ችግር በግልጽ ለማህበረሰቡ ማሳየት የሚችሉ የታሪኩ ዋና ገፀባህሪያት ሲሆኑ እነዚህ የሙሉ ጊዜ ተዋንያን ከአገር ወጥተውም ለቀረጻ ይሄዱ ዘንድ ሊጠየቁ ይችላሉ፡ ተቋሙ በቀረጻ ወቅት የምግብ፤ የሆቴልና ጥበቃ፤ የትራንስፖርትና የጉዞ ሰነድ ማመቻቸትን ጨምሮ አጠቃላይ ዋስትና ይሰጣል
ተፈላጊ መስፈርት
 እድሜ ለወንድ ከ24-40 ለሴት ከ 16-30
 የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
 የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ሰባት (7 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1
#ረዳት ተዋይት/ ተዋናይ
የቤተሰባቸው አባላት የዚህ ጥቃት ሰለባ ሲሆኑ አገራቸው ላይ ሆነው የሚደርሰባቸው የሞራል ፤ የገንዘብ የህይወት ምስቅልቅል በአጠቃላይ በህገወጥ ስደትን ጉዳት ማሳየት የሚችሉ እንደ ልጅ፤ እህት፤ ወንድም፤ እናት፤ አባት፤ አያት ሆነው የሚሰሩ ረዳት ተዋናያንን በዚህ ስር ይሳተፋሉ
ተፈላጊ መስፈርት
 እድሜ ለወንድ ከ15-69 ለሴት ከ 10-55
 የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
 የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ስድስት (6 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1

#አጃቢ ተዋንያን
ህገወጥ ስደት የአንዱን በር ሲያከኳኳ እንደ አገር የሚጎዱ ብዙ ሰዎች አሉ፤ መንግስት፤ ማህበረሰቡ፤ እንዲሁም ነዋሪው በአጠቃላይ ይረበሻል፤ አገርን ሆነው የሚሰሩ አጃቢ ተዋንያንም እንፈልጋልን
 እድሜ ከ 10-70 ለሁለቱም ጾታ
 4 ኦዲሽን ፎቶ ግራፍና 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ

#አጠቃላይ መስፈርት ለሁሉም የስራ መደብ (ትወና)
 ኦዲሽን ፖዝ ፎቶዎች
 ስለራስ ማንት የሚገልጽ ሲ.ቪ ይህም ስም፤ እድሜ፤ቁመት፤ ክብደት፤ አድራሻ፤ ስልክ፤ ስራ ወ.ዘ.ተ. በጽሁፍ
 ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ
እነዚህን በቴሌግራም መመዝገቢያ አድራሻ ላይ በመላክና መመዝገብ የስራ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላችሁ

#የመመዝገቢያ አድራሻ
 ቴሌግራም
https://t.me/unhcrcastingbot
 ኢሜል [email protected]

⛳️የመመዝገቢያ አድራሻ  ቴሌግራም      ኢሜል          UNCHRcasting@gmail.com
02/11/2022

⛳️የመመዝገቢያ አድራሻ
 ቴሌግራም
 ኢሜል [email protected]

02/11/2022
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ተቋማችን  በአለም አቀፍ ደረጃ የስደተኞችን ጉዳይ ሲከታተል ሲረዳና ሲያሰተባብር የቆየ ቢሆንም ተጨማሪ ለውጥ ለማምጣት ‘ዋናው ነገር ህገወጥ ስደትን ቀድሞ መከላከል ስ...
02/11/2022

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ተቋማችን በአለም አቀፍ ደረጃ የስደተኞችን ጉዳይ ሲከታተል ሲረዳና ሲያሰተባብር የቆየ ቢሆንም ተጨማሪ ለውጥ ለማምጣት ‘ዋናው ነገር ህገወጥ ስደትን ቀድሞ መከላከል ስለሆነ ከስደት ጋር በተያያዘ ዘጋቢና ተከታታይ ፊልሞችን በተለያዩ ቋንቋዎች ለመስራት ለስራው የሚመጥኑ ተዋያንን እየፈልገን እንገኛለን፡፡
ስለዚህ ከእኛ ጋር መስራት የምትፈልጉ ህብረተሰባችሁን ማንቃትና ማስተማር የምታስቡ ብቁ ተዋንያን አብራችሁን እንድትሰሩ የቀረበላችሁ የስራ እድል ነው
የተዋያንን የስራ መደብ በሶስት ከፍለነዋል ለእያንዳንዱ የተለያ መስፈርት ስላለው በትኩረት አንብባችሁ ተመዝገቡ
1. መሪ ተዋናይ/ተዋናይት
በወጣትነታቸው ወደ ስደት ለመሄድ ያሰቡ፤ የሄዱና ህገወጥ ስደት ያደረሰባቸውን ችግር በግልጽ ለማህበረሰቡ ማሳየት የሚችሉ የታሪኩ ዋና ገፀባህሪያት ሲሆኑ እነዚህ የሙሉ ጊዜ ተዋንያን ከአገር ወጥተውም ለቀረጻ ይሄዱ ዘንድ ሊጠየቁ ይችላሉ፡ ተቋሙ በቀረጻ ወቅት የምግብ፤ የሆቴልና ጥበቃ፤ የትራንስፖርትና የጉዞ ሰነድ ማመቻቸትን ጨምሮ አጠቃላይ ዋስትና ይሰጣል
ተፈላጊ መስፈርት
 እድሜ ለወንድ ከ24-40 ለሴት ከ 16-30
 የትምህርት ደረጃ ሁለተኛ ደረጃ ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
 የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ሰባት (7 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1
2. ረዳት ተዋይት/ ተዋናይ
የቤተሰባቸው አባላት የዚህ ጥቃት ሰለባ ሲሆኑ አገራቸው ላይ ሆነው የሚደርሰባቸው የሞራል ፤ የገንዘብ የህይወት ምስቅልቅል በአጠቃላይ በህገወጥ ስደትን ጉዳት ማሳየት የሚችሉ እንደ ልጅ፤ እህት፤ ወንድም፤ እናት፤ አባት፤ አያት ሆነው የሚሰሩ ረዳት ተዋናያንን በዚህ ስር ይሳተፋሉ
ተፈላጊ መስፈርት
 እድሜ ለወንድ ከ15-69 ለሴት ከ 10-55
 የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያጠናቀቁና ከዚያ በላይ
 የኦዲሽን ፎቶ ብዛት ስድስት (6 ኢንተርናሽል ፖዝ) ጉድር ፎቶ ብዛት 1

3. አጃቢ ተዋንያን
ህገወጥ ስደት የአንዱን በር ሲያከኳኳ እንደ አገር የሚጎዱ ብዙ ሰዎች አሉ፤ መንግስት፤ ማህበረሰቡ፤ እንዲሁም ነዋሪው በአጠቃላይ ይረበሻል፤ አገርን ሆነው የሚሰሩ አጃቢ ተዋንያንም እንፈልጋልን
 እድሜ ከ 10-70 ለሁለቱም ጾታ
 4 ኦዲሽን ፎቶ ግራፍና 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ

አጠቃላይ መስፈርት ለሁሉም የስራ መደብ (ትወና)
 ኦዲሽን ፖዝ ፎቶዎች
 ስለራስ ማንት የሚገልጽ ሲ.ቪ ይህም ስም፤ እድሜ፤ቁመት፤ ክብደት፤ አድራሻ፤ ስልክ፤ ስራ ወ.ዘ.ተ. በጽሁፍ
 ማንኛውም ራሳችሁን የሚገልጽ መታወቂያ
እነዚህን በቴሌግራም መመዝገቢያ አድራሻ ላይ በመላክና መመዝገብ የስራ እድሉ ተጠቃሚ መሆን ትችላችሁ

የመመዝገቢያ አድራሻ
 ቴሌግራም
 ኢሜል [email protected]
ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 24 የስራ ቀናት ብቻ የሚቆይ ይሆናል

 #እረኛየ - ቁ 2 ክፍት የስራ ማስታወቂያ ተዋንያን መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ ከአሁም በፊት እረኛየ በተሰኘው ድራማ ተወዳጅነት ያተረፈው  𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 Production  አሁን ደግሞ አዲስ ...
24/10/2022

#እረኛየ - ቁ 2
ክፍት የስራ ማስታወቂያ ተዋንያን መሆን ለምትፈልጉ በሙሉ

ከአሁም በፊት እረኛየ በተሰኘው ድራማ ተወዳጅነት ያተረፈው 𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 Production አሁን ደግሞ አዲስ ተከታታይ ፊልም ለመስራት ዝግጅታችን ጨርሰናል።

➡️ተዋንያንን እንፈልጋለን🔘

#የስራ መደቡ መጠሪያ - መሪ /ረዳት ተዋናይት (ሴት)
➖ፆታ = ሴት
➖እድሜ ከ 18-24
➖ቁመት ከ 1.55ሜ ጀምሮ
➖የትምህርት ደረጃ ከ 10ኛ ጀምሮ
➖ብዛት - 6
የስራ መደቡ መጠሪያ - መሪ ተዋናይ (ወንድ)
➖ፆታ = ወንድ
➖እድሜ ከ 27-45
➖ቁመት ከ 1.70ሜ ጀምሮ
➖የትምህርት ደረጃ ከ 12ኛ ጀምሮ
➖ብዛት - 4

መስፈርቶች

🔹ሙሉ ስም
🔹6 ፎቶ (ኦዲሽን ስታንዳርድ International audition)
🔹ስልክና አድራሻ

📢መመዝገቢያ አድራሻ


https//t.me/emahizeebot

©ትክክለኛ የሆነ 6 ኦዲሽን ፖዝ ብቻ ማንኛውም ፎቶ አይሆንም ® ስልክና አድራሻችሁን ፣ቁመት ክብደት፣ እድሜና አጭር የህይወት ታሪክ መላክ አትርሱ

23/10/2022

ሴት መሪ ተዋናይት
ከአሁም በፊት እረኛየ በተሰኘው ድራማ ተወዳጅነት ያተረፈው 𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 Production አሁን ደግሞ አዲስ ተከታታይ ፊልም ለመስራት ዝግጅታችን ጨርሰናል።

➡️ተዋንያንን እንፈልጋለን🔘

የስራ መደቡ መጠሪያ - መሪ ተዋናይ (ሴት)
➖ፆታ = ሴት
➖እድሜ ከ 18-24
➖ቁመት ከ 1.55ሜ ጀምሮ
➖የትምህርት ደረጃ ከ 10ኛ ጀምሮ
➖ብዛት - 2

መስፈርቶች

🔹ሙሉ ስም
🔹6 ፎቶ (ኦዲሽን ስታንዳርድ International audition)
🔹ስልክና አድራሻ

📢መመዝገቢያ አድራሻ


https//t.me/emahizeebot

🔆Arkwod Entertainment 🔆🔅 ለተዋንያን የወጣ ማስታወቂያ 🔅የስራ መደብ - ተዋናይ /ተዋናይት➡️ ፆታ   ....... ወንድ /ሴት ➡️ እድሜ   ... ከ 16-60➡️ ቁመት    ....
21/10/2022

🔆Arkwod Entertainment 🔆
🔅 ለተዋንያን የወጣ ማስታወቂያ 🔅

የስራ መደብ - ተዋናይ /ተዋናይት
➡️ ፆታ ....... ወንድ /ሴት
➡️ እድሜ ... ከ 16-60
➡️ ቁመት ....ከ 1.50ሜ ጀምሮ
➡️ ብዛት ..... 42

መስፈርቶች

🔅ሙሉ ስም : ስልክና አድራሻ
🔅ሰባት(7) ፎቶ (International Audition pose) ብቻ
🔅 ቁመት ፣ እድሜና ክብደት
🔅 ቢያንስ የ 8ኛ ክፍል ማስረጃ ያላቸውና አማርኛ ማንበብ መናገርና መስማት የሚችሉ መሆን አለባቸው

🔆መመዝገቢያ አድራሻ

https//t.me/arkwodbot

ያልተሟላ ማስረጃ አንቀበልም

🌎𝗨𝗻𝗶𝘃𝗲𝗿𝘀𝗮𝗹 𝗙𝗶𝗹𝗺 𝗣𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻🌍⛓   ክፍት የስራ ማስታወቂያ   ⛓የስራ መደቡ መጠሪያ - ተዋናይ /ተዋናይት⚡️ፆታ   ....... ወንድ /ሴት ⚡️እድሜ   ... ከ 18-33⚡️ቁ...
13/10/2022

🌎𝗨𝗻𝗶𝘃𝗲𝗿𝘀𝗮𝗹 𝗙𝗶𝗹𝗺 𝗣𝗿𝗼𝗱𝘂𝗰𝘁𝗶𝗼𝗻🌍
⛓ ክፍት የስራ ማስታወቂያ ⛓

የስራ መደቡ መጠሪያ - ተዋናይ /ተዋናይት
⚡️ፆታ ....... ወንድ /ሴት
⚡️እድሜ ... ከ 18-33
⚡️ቁመት ....ከ 1.50ሜ ጀምሮ
⚡️ብዛት ..... 12

መስፈርቶች

📸ሙሉ ስም : ስልክና አድራሻ
📸 5 ፎቶ (International Audition pose)

🏬መመዝገቢያ አድራሻ

https//t.me/universaltetrisbot

⚠️ Photo International Pose Only ብቻ እንቀበላለን እንዲሁምካርድ ያልወሰዱ ተመዝጋቢዎች እንዳልተመዘገቡ ይቆጠራል

⚠️በምዝገባ ጊዜ የሚደርስብዎት አሉታዊ ነገር፣ አድልዖ ከተፈጸመብዎት፣ እንዲሁም ያለአግባብ ውጤት ከተቀነሰብዎት፣ ወይም ሬጅስትራር(መዝጋቢዎችና ገምጋሚዎች) ካርድ ካልሰጧችሁና ማስረጃ ካላችሁ ቅሬታችሁን ለዋና ዳይሬክተር በቴሌግራም ማስገባት ትችላለሁ

𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 𝐅𝐢𝐥𝐦 𝐏𝐫𝐨𝐝𝐮𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧🪩   Vacancy   🎦🔘ከአሁም በፊት እረኛየ በተሰኘው ድራማ ተወዳጅነት ያተረፈው  𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞  አሁን ደግሞ አዲስ ተከታታይ ፊልም ለመስራት ዝግጅታ...
11/10/2022

𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 𝐅𝐢𝐥𝐦 𝐏𝐫𝐨𝐝𝐮𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧
🪩 Vacancy 🎦

🔘ከአሁም በፊት እረኛየ በተሰኘው ድራማ ተወዳጅነት ያተረፈው 𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 አሁን ደግሞ አዲስ ተከታታይ ፊልም ለመስራት ዝግጅታችን ጨርሰን አብረውን የሚሰሩ ተዋንያንን እንፈልጋለን🔘

የስራ መደቡ መጠሪያ - ተዋንያን
➖ፆታ = ወንድ /ሴት
➖እድሜ ከ 16-48
➖ቁመት ከ 1.40ሜ ጀምሮ
➖የትምህርት ደረጃ ከ 8ኛ ጀምሮ
➖ብዛት - 29

መስፈርቶች

🔹ሙሉ ስም
🔹6 ፎቶ (ኦዲሽን ስታንዳርድ)
🔹ስልክና አድራሻ

📢መመዝገቢያ አድራሻ

https//t.me/emahizeebot

09/10/2022

𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 𝐅𝐢𝐥𝐦 𝐏𝐫𝐨𝐝𝐮𝐜𝐭𝐢𝐨𝐧
🪩 Vacancy 🎦

🔘ከአሁም በፊት እረኛየ በተሰኘው ድራማ ተወዳጅነት ያተረፈው 𝐄𝐦𝐚𝐡𝐢𝐳𝐞𝐞 አሁን ደግሞ አዲስ ተከታታይ ፊልም ለመስራት ዝግጅታችን ጨርሰን አብረውን የሚሰሩ ተዋንያንን እንፈልጋለን🔘

የስራ መደቡ መጠሪያ - ተዋንያን
➖ፆታ = ወንድ /ሴት
➖እድሜ ከ 16-48
➖ቁመት ከ 1.40ሜ ጀምሮ
➖የትምህርት ደረጃ ከ 8ኛ ጀምሮ
➖ብዛት - 29

መስፈርቶች

🔹ሙሉ ስም
🔹6 ፎቶ (ኦዲሽን ስታንዳርድ)
🔹ስልክና አድራሻ

📢መመዝገቢያ አድራሻ

አስደሳች ዜና የካቲት 15-18 2023 ከወራት በኋላ በአሜሪካን አገር ኒውዮርክ ከተማ ለሚደረገው የአርት ኮንፈረንስ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ እነማን መሳተፍ ይችላሉ (ከዚህ በታች የተዘረዘሩ...
01/10/2022

አስደሳች ዜና
የካቲት 15-18 2023 ከወራት በኋላ በአሜሪካን አገር ኒውዮርክ ከተማ ለሚደረገው የአርት ኮንፈረንስ መሳተፍ የምትፈልጉ በሙሉ
እነማን መሳተፍ ይችላሉ (ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ሙያ ላይ ያሉና መሆን የሚፈልጉ ተሰጥኦ ያላቸው) ጀማሪዎችም ነባሮችም መሳተፍ ይችላሉ
1. Art Historians - (ደራሲያን፤ ገጣሚያንና ጸሃፊዎች)
2. Artists ( ተዋንያን፤ ድምጻውያን፤የሞዴሊንግ ባለሙያዎች)
3. Designers (ዲዛይነሮች የልብስ፤ የቆዳ…)
4. Curators (የአውደ ርዕይ የቅርስ ጠባቂዎች )
5. Visual Art Professionals ( የፎቶና ቪዲዮግራፊ ባለሙያዎች )
ጠቅላላ ብዛት 15 ለስልጠናው ሙሉ ፕሮጅክት ተቀርጾ ለተቋሙ ተልኳል፡፡
ከላይ በተጠቀሱት ሙያዎች እየሠራችሁ ያላችሁና ወደፊት ለመስራት እቅድ ያላችሁ በሙሉ መሳተፍ ትችላላችሁ

ተሳታፊዎች ምን ሊኖራቸው ይገባል
1. የታደሰ ፓስፖርት ያላቸው ወይም ጊዜው ለማብቃት ቢያንስ አንድ አመት የቀረው
2. ለቪዛ የሚሆናችሁ ፎቶ ግራፍ
3. ከአሁን በፊት የሰራችኋቸው ስራዎች ካሉ ማረጋገጫ አዲስ ከሆናችሁ ልትሰሩ ስላሰባችሁት ፕሮፖዛል ትንተናና ተጨባጭ ማስረጃዎች
4. የትኬት ወጭን መሸፈን መቻል
5. ፎቶ ግራፎች የራሳችሁን በቅርብ ጊዜ የተነሳችኋቸው ቢያንስ 6 ኢንተርናሽል ፖዝ
6. ራስን የመግልጽየ አንድ ደቂቃ ቪዲዮ

ተጨማሪ መመዘኛዎች
1. የኮንፈረንሱ ተሳታፊ ደርሶ ለመመለሱ/ሷ ማረጋገጫ ይሆን ዘንድ በስሙ/ሟ የተመዘገበ ሃብት ንብረት ኮፒ
2. የኮንፈረንሱ ተሳታፊ ደርሶ ለመመለሱ/ሷ ማረጋገጫ የ3 ወር የባንክ ስቴትመንት
3. የሰሩትን ወይም ወደፊት ያቀዱትን ስራዎች
4. ተያዥ
ተቋሙ በስልጠና ወቅት ወይም ከስልጠና በፊትና በኋላ የሚያቀርባቸው ጥቅማ ጥቅሞች
1. የተረጋገጠ የአሜሪካ የኮንፈረንስ ቪዛ
2. የምግብና የሆቴል ወጭዎች
3. ከኤርፖርት ሆቴል ና ከሆቴል ስልጠና ቦታ የሚያደርስ ሻር ባስ
4. ከስልጠና በኋላ የእውቅና ሰርተፊኬት
5. ከሆቴል ኤርፖርት የመሸኘት ፕሮግራን
6. የተሻለ እቅድ ላላቸው ማበረታቻ የመሳሪዎችና የገንዘብ ድጋፍ እንዲሁም ተጨማሪ የስልጠና እድል

ከስልጠና መልስ
ሪፖርት ማድረግና ወደስራ መግባት ይጠበቅባቸዋል መሄድ ለማይችሉ ደግሞ virtual sessions ተዘጋጅቷል

ስለኮንፈረንሱ ማየት https://www.collegeart.org/programs/conference/proposals ይህን ድህረገጽ ይክፈቱ

የመመዝገቢያ አድራሻ
[email protected] ከአሁን በፊት አባል ለሆኑ
[email protected] ለአዳዲስ አባሎች

19/09/2022

📇 አቦል ፊልም ፕሮዳክሽን ( )
በ2015 በጀት አመት አብረውን የሚሰሩ ተዋንያንን፣ የማስታወቂያ ሞዴሎችንና የ ፕሮግራም መሪ- ጥሩ የንግግር ክህሎትና የፈጠራ ችሎታ ያላቸው እንፈልጋለን
🏷 ፕሮግራም መሪ (Host) - ሴት ብዛት 2 🎤

#መስፈት እድሜ ከ 22-30 : ቁመት ከ 1.60 ጀምሮ፣ ቢያንስ በጋዜጠኝነት ፣በቋንቋና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፎች የመጀመሪያድ ዲግሪ
5 የኦዲሽን ፎቶና ጉርድ ፎቶ እንዲሁም CV በቴሌግራም መመዝገብ ይቻላል
#የምዝገባ ኮድ ABOL-HS-F

🏷 የማስታወቂያ ሞዴል📸
ለንግድ ተቋማት፣ ለባንክ፣ ለሆቴሎችና ለውጭ ድርጅቶች በማስታወቂያ ሞዴልነት መስራት የምፈልጉ እድሜ ከ 18-29 የሆናችሁ
በቴሌግራም መመዝገብ ትችላላችሁ
6 የኦዲሽን ፎቶ ግራፍና አንድ ጉርድ ፎቶ & CV ያስፈልጋል
#የምዝገባ ኮድ ABOL-ADV-F ለሴት
#የምዝገባ ኮድ ABOL-ADV-M ለወንድ

🏷ተዋንያን (ሴት)

🪧ለሴት ዋና ገጸ ባህሪ🎬

- እድሜ ከ 18-33
7 ኦዲሽን ፎቶ ግራፍ ፣CVና አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ለስራው ያላችሁ ፍላጎት፣ በቂ ጊዜ እንዲሁም አማርኛ ጽሁፎችን ማንበብ ፣መናገርና መስማት የምትችሉ
ተደራራቢ ውል ያልያልዛችሁ
በቴሌግራም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ
#የምዝገባ ኮድ ABOL-MC-F ለሴት

🪧ለወንድ ዋና ገጸ ባህሪ 🎬

- እድሜ ከ 24-42
7 ኦዲሽን ፎቶ ግራፍ ፣CVና አንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ
ለስራው ያላችሁ ፍላጎት፣ በቂ ጊዜ እንዲሁም አማርኛ ጽሁፎችን ማንበብ ፣መናገርና መስማት የምትችሉ
ተደራራቢ ውል ያልያልዛችሁ
በቴሌግራም ላይ መመዝገብ ትችላላችሁ
#የምዝገባ ኮድ ABOL-MC-M ለወንድ

🪧 ለረዳት ተዋንያን (ወንድ /ሴት)🎬

6 Audition Photo (international Pose)
እድሜ ከ 15-60
#የምዝገባ ኮድ ABOL-MC-F/M ለወንድ/ለሴት

🏷 ረዳት ዳይሬክተር🎬

ቢያስን በዳይሬክቲንግ የ 2 አመት የስራ ልምድ ( በቀጥታ የ TV ፕሮግራሞች ላይ ፣ በፊልምና ድራማ)
Registration code ABOL-SD-M/F
🗳 ፎቶ ለሚጠይቁ የስራ መደቦች በሙሉ ፎቶዎቹ Audition Photo (international Pose) ብቻ መሆን አለባቸው
🗳 ካርድ ያልወሰዱ ተዋንያን እንደተመዘገቡ አይቆጠርም
🗳 መስፈርት አሟልተው የተገኙ ብቻ ለቃለመጠይቅና ለውል ይጠራሉ
🗳 ያልተሟላ ማመልከቻ አንቀበልም
🗳 ከመስከረም 24 በኋላ አመልካች እንቀበልም

ጥቅማጥቅም በተመለከተ (
📉 ስልጠናና ምዝገባው አጠቃላይ ነጻ ነው
📉 የትራንስፖርት አሎዋንስ ይኖራል
📉 ክፍያ ለሚያስፈልጋቸው የክሩ አባላት ቅድሚያ 30% ድረስ የመውሰድ መብት አላቸው
📉 ልምድ ልውውጥ

⛳️መመዝገቢያ
ለሁሉም ስራዎች

 #ክፍት የስራ ማስታወቂያ  #ለተዋንያን 🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬 #መሪ ተዋንያን  (በሁለቱም ጾታ)የመመዝገቢያ መስፈርት እድሜ ከ 18-337 ፖዝ  የኦዲሽን ፎቶና ጉርድ ፎቶ ስልክና አድራሻ በቴሌግ...
12/09/2022

#ክፍት የስራ ማስታወቂያ #ለተዋንያን
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
#መሪ ተዋንያን (በሁለቱም ጾታ)
የመመዝገቢያ መስፈርት
እድሜ ከ 18-33
7 ፖዝ የኦዲሽን ፎቶና ጉርድ ፎቶ
ስልክና አድራሻ
በቴሌግራም ወይም በኢሜል መሪ ተዋናይ MC-1 ብላችሁ ስማችሁን በማስቀደም መመዝገብ ትችላላችሁ
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
#ረዳት ተዋንያ (በሁለቱም ጾታ)
የመመዝገቢያ መስፈርት
በማንኛውም የእድሜ ክልል
5 ፖዝ የኦዲሽን ፎቶና 1 ጉርድ ፎቶ
ስልክና አድራሻ
በቴሌግራም ወይም በኢሜል ረዳት ተዋናይ MC-2 ብላችሁ ስማችሁን በማስቀደም መመዝገብ የትችላላችሁ
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬
#የማስታወቂያ ሞዴል (ጾታ አይለይም)
በማንኛውም የእድሜ ክልል
5 ፖዝ የኦዲሽን ፎቶና 1 ጉርድ ፎቶ
ስልክና አድራሻ
በቴሌግራም ወይም በኢሜል የማስታወቂያ ሞዴል MC-3 ብላችሁ ስማችሁን በማስቀደም መመዝገብ ትችላላችሁ
🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬🎬


https://t.me/homefilmbot

07/09/2022

🎥🪙ተዋንያን እንፈልጋለን 🪙📽
🟪 Casting Call 🟦

🔘ፆታ ወንድ : ብዛት አንድ: እድሜ ከ 30-37
🔘ፆታ ሴት : ብዛት አንድ: እድሜ ከ 17-24
🔘ለቀረጻና ልምምድ በቂ ጊዜ ያላቸው
🔜የመመዝገቢያ አድራሻ🔃
✔በኢሜል [email protected]
✔በቴሌግራም

🟤ለመመዝገብ መሟላት ያለበት ዝቅተኛ መስፈርት®
🟩 8 የኦዲሽን ፎቶግራፍ (International Pose)
🟨 ቁመት እድሜ ክብደት (Age, Height & Weight)
🟥 ስልክና አድራሻ (Phone & Address)

የምዝገባ ጊዜ እስከ ቅዳሜ ጳጉሜ 05/2014 ዓ .ም ብቻ


#ማሳሰቢያ👉
⚠️ምንም አይነት የምዝገባ ክፍያ የለውም!!
⚠️ከየትኛውም ካስት ኤጀንት ተዋናይ አንዎስድም ስለዚህ አመልካቾች ቀጥታ ለፕሮዳክሽኑ በተቀመጠው የቴሌግራምና ኢሜል አድራሻ መረጃቸውን መላክና መመዝገብ ይችላሉ!!
✔️የትራንስፖርት ውጭ በድርጅቱ ይሸፈናል

Address

Addis Ababa
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abol Film Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abol Film Production:

Videos

Share