Asela Times

Asela Times ወቅታዊ የመረጃ ምንጫችሁ።

12/12/2023

Finfinnee, Muddee 09/2023 – Itoophiyaan akkaataa kaffaltii boondii doolaara biliyoona tokko gabaa idil-addunyaatti gurgurte irratti marii liqeessitoota ishee waliin taasifte bu’aa malee xumuramuu isaa hordofee sadarkaa liqaa biyya alaa kaffaluu hin dandeenyerra gahuuf qarqararra akka jirtu Rooyi...

ጫካ ፕሮጀክት
08/12/2023

ጫካ ፕሮጀክት

RIP
23/05/2022

RIP

ኦሮሚያ በልማት ጎዳና🚜🚜በአንድ በኩል የሀገሪቷን ሰላም በማናጋት ዜጎቿ በብሄር፣ በሀይማኖትና በፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ተከፋፍለዉ የሚባሉባትና የሁሉ ችግር መፍችያ የሆነዉ ልማት ጭራሹኑ የ...
22/05/2022

ኦሮሚያ በልማት ጎዳና
🚜🚜

በአንድ በኩል የሀገሪቷን ሰላም በማናጋት ዜጎቿ በብሄር፣ በሀይማኖትና በፖለቲካ አመለካከት ልዩነት ተከፋፍለዉ የሚባሉባትና የሁሉ ችግር መፍችያ የሆነዉ ልማት ጭራሹኑ የማይታሰብባት ሀገር ካደረጓት በኋላ ሀገሪቷ እንድትበተን ከዉስጥና ከዉጪ ተቀናጅተዉ ሌት ተቀን ከሚሰሩ ሀይሎች ጋር ፊት ለፊት ገጥመዉ እየታገሉ በሌላ በኩል ደግሞ ህዝቡን ጨምድዶ ከያዘዉ የኑሮ ዉድነትና የስራ አጥነት ችግር ለማላቀቅ ተግተዉ በመስራት ላይ የሚገኙ የኦሮሚያ ክልል አመራሮችን በርቱ ማለት ያስፈልጋል።

ይህ በምስሉ ላይ የተመለከተዉና በትራክተር በመታረስ ላይ የሚገኘዉ 40ሺ ሄክታር መሬት በመጪዉ ክረምት በመካናይዜሽን የሚለማ የዶዶላ ወረዳ አስተዳደር የእርሻ ልማት ዝግጅት።
Hararge

😁😁😁😁
25/03/2022

😁😁😁😁

በሳቅ ገደሉን እኮ
16/03/2022

በሳቅ ገደሉን እኮ

ጋሻው መርሻ ለሀብታሙ መልስ ሰጠ።
16/03/2022

ጋሻው መርሻ ለሀብታሙ መልስ ሰጠ።

የአሰላ ልጆች የምታውቋቸው እስኪ ስማቸውን
13/03/2022

የአሰላ ልጆች የምታውቋቸው እስኪ ስማቸውን

12/03/2022

ብልፅግና ፓርቲ
ዶ/ር አብይ አህመድ ፕሬዝዳንት
አቶ አደም ፋራ እና አቶ ደመቀ መኮንን የፓርቲው ምክትል ፕሬዝዳንት በማድረግ ሾሟል።

11/03/2022

ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጨ ያለው ቪዲዬ በጣም የሚያም ነው። በእውነት የሰው ልጅ ጭካኔ የት እንደደረሰ የሚያሳይ ነው።
የሰው ልጅ በእሳት በህይወት ማቃጠል።

መልካም ዜና
11/03/2022

መልካም ዜና

10/03/2022

ASELA ግን እንዴት አንድ ደና አክቲቪስት እናጣለን፤ እኔን ለምን Asela post አታፈምሱልኝም፤

04/03/2022
ADWA fi Miniilik gargar hin baasinaa!!!Kan dhugaa sodaate ha dhumu!!Seenaan dhugaadha (Fact). Seenessi hojii harkaati. D...
02/03/2022

ADWA fi Miniilik gargar hin baasinaa!!!
Kan dhugaa sodaate ha dhumu!!

Seenaan dhugaadha (Fact). Seenessi hojii harkaati. Dhimma miniilik irratti walii galteen biyyooleessaa hin uumamne. Dhugaa guddaa tokko garuu haaluun fafa. Lola aduwaa saboota Itoophiyaa hundatu lolee injifate. Loltoonni Oromoo fardaan lolan gahee leencaa bahataniiru. Hoggantoota waraanaa keessaa sagalis Oromoodha. Garuu ciminaa fi hanqina miniilik walii galtee biyyooleessaatiin ciminasaas dadhabinasaas kan irratti walii gallu ta'ee, dhugaan seenaa hin haalamne garuu
1. Lola ADWA gaafa kaafnu Hoggansummaa miniilik dagachuun Doqnummaa fi dhugaa haaluu dha. Hoggantoota waraanaa saglan Oromoo muuduun isaa amantaa inni gootummaa oromoorraa qabuuf ragaadha. ADWA fi miniilik gargar baasuun 1+1=5 Akka jechuuti. Kun garuu miidhaa inni sabootaa irraan gahee fi hacuuccaa inni gaggeesses haaluuf miti. Hunduu akkaa fi bakka isaatti dubbatamuu qaba. ADWA fi miniilik gargar godhanii dubbachuun dhugaa dhoksuun tokkuma.
2. Lola ziyaad baarree somaaliyaa fi Mangistuu gargar godhanii dubbachuun dhugaa dhoksuu dhaan tokkuma.
3. Injifannoo Juuntaa irratti goonfannee fi Abbichuu gargar baasanii dubbachuunis doqnummaadha.

Dhugaa dubbachuuf hin sodaatinaa!!!!!

Yaadakoo kallattii dimokraatawaan qeequun mirga arrabsoon duudhaa keenyaa miti.

Baga ayyaana injifannoo ummata gurraachaatiin isin gahe!

Abbaa Milkii

አደዋ የጥቁር ህዝቦች አርማ!!!!
01/03/2022

አደዋ የጥቁር ህዝቦች አርማ!!!!

"Adwa Vitory is not the day of independence for Ethiopians; rather it is day that marks the struggle we were engaged in ...
01/03/2022

"Adwa Vitory is not the day of independence for Ethiopians; rather it is day that marks the struggle we were engaged in to safeguard our freedom,”

እንኳን ደስ ያለን ግድባችን ኤሌክሪክ አመነጨ።ግድቡ "የብዙሆች የላብ እና ድካም እንዲሁም አልበገርም ባይነት ምልክት ነው"።
20/02/2022

እንኳን ደስ ያለን ግድባችን ኤሌክሪክ አመነጨ።
ግድቡ "የብዙሆች የላብ እና ድካም እንዲሁም አልበገርም ባይነት ምልክት ነው"።

20/02/2022

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ በጋዜጠኛ ታምራት ነገራ ላይ ያቀረበው ክስ በጣም አሳማኝ ሆኖ አግንቼዋለሁ።
-የክልሉን ህዝብ በግልፅ ሲንቅ እና ሲሰድብ የነበረ
-ክልሉ ይፍረስ ሲል የነበረ
-የግለሰቦችን ስብእና ሲያንቋሽሽ እና ሲሳደብ የነበረ ጋዜጠኛ ካልተቀጣ ማን ሊቀጣ ነው?
የጋዜጠኛነት ስነ ምግባርን ተከትሎ ትክክለኛ መረጃ ቢያቀርብ ብዙ እውነታዎችን ማቅረብ ይችል ነበር። የሱ ግን በኦሮሞ ጥላቻ አይኑ ስለታወረ ብቻ አብዛኛውን ጊዜ ስድብ አዘል ነበር። መንግስት በቀጣይም ጋዘረጠኞች በብሔር መሽገው ሌላው ላይ ጥላቻ የሚዘሩ አካላትን መጠየቅ አለበት ብዬ አምናለሁ። እስኪ እናንተም የመሰላችሁን አስተያየት ስጡበት።

ታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ነገ በይፋ ሀይል ማመንጨት ይጀምራል። እንኳን ደስ አላችሁ!!!
19/02/2022

ታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ነገ በይፋ ሀይል ማመንጨት ይጀምራል።
እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ይህ በኢትዮጲያ ከሻሸመኔ አቅራቢያ ኩየራ ውስጥ የሴጣን ቸርች በሚል   ላይ የተመዘገበ ነው። በጣም የሚገርም ሁኔታ ነው።
15/02/2022

ይህ በኢትዮጲያ ከሻሸመኔ አቅራቢያ ኩየራ ውስጥ የሴጣን ቸርች በሚል ላይ የተመዘገበ ነው። በጣም የሚገርም ሁኔታ ነው።

Maddii komminikashinii B.M.Asallaa dha!!
14/02/2022

Maddii komminikashinii B.M.Asallaa dha!!

14/02/2022

’Naannoo Somaaleetti lammiilee sababa hongeen buqqa’aniif guyyaatti bishaan Bootte 5 deeggaru jalqabnerra.’’-Pireezidantii Saahailawarq Zawudee Himan

በሱማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ በቀን 5 ቦቴ ውሃ ድጋፍ ማድረግ መጀመሩን ፕሬዝዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ገለፁ።

ቅዳሜ እና እሁድ የእረፍት ቀኖን ዘና ፈታ ማለት ከፈለጉ በአሰላ ሀቫና( ) ክለብ ዘና ይበሉ። በጥሩ መስተንግዷቸው ደስተኛ ይሆናሉ።መልካም የእረፍት ቀናት
12/02/2022

ቅዳሜ እና እሁድ የእረፍት ቀኖን ዘና ፈታ ማለት ከፈለጉ በአሰላ ሀቫና( ) ክለብ ዘና ይበሉ። በጥሩ መስተንግዷቸው ደስተኛ ይሆናሉ።
መልካም የእረፍት ቀናት

የአሰላ የባስኬት ቦል ተጫዋቾችን መቼም አትረሷቸውም አይደል?እነ ኤሊያስ እንዴት ይረሳሉ።እስኪ የምታውቋቸውን ተጫዋቾች ስም ጥሩ
12/02/2022

የአሰላ የባስኬት ቦል ተጫዋቾችን መቼም አትረሷቸውም አይደል?
እነ ኤሊያስ እንዴት ይረሳሉ።
እስኪ የምታውቋቸውን ተጫዋቾች ስም ጥሩ

12/02/2022

መልካም ቅዳሜ እና ያማር የእረፍት ቀን ይሁንላችሁ።
Guyyaa Garrii isinif Haa ta'u!!

''ረሃብ የህይወት አካል ሲሆን ሆድህ ክብርክን መብላት ይጀምራል'' ፈጣሪ ሆይ የተራቡትን አንተ አስባቸው😥
11/02/2022

''ረሃብ የህይወት አካል ሲሆን ሆድህ ክብርክን መብላት ይጀምራል''

ፈጣሪ ሆይ የተራቡትን አንተ አስባቸው😥

11/02/2022

በከተማችን ውስጥ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተመለከ ያስተዋላችሁትን፣ የታዘባችሁትን፣ ቅሬታ የምታቀርቡበትን እንዲሁም ለህዝብ ጆሮ እንዲደርስላችሁ የምትፈልጉትን ጉዳዬች በውስጥ በኩል ያካፍሉን አኛ እንዲፈታላችሁ የበኩላችንን ጥረት እናደርጋለን።
Asela Post ፈጣን የመረጃ ምንጫችሁ።
Like and share

የአሰላ ከተማ ልጆች የሆኑ እናት ሀገራችውን በማገልገል ላይ የሚገኙ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱልን ጀግኖቻችን።
11/02/2022

የአሰላ ከተማ ልጆች የሆኑ እናት ሀገራችውን በማገልገል ላይ የሚገኙ የቁርጥ ቀን ልጆች በርቱልን ጀግኖቻችን።

08/02/2022

''በአንድ ሀገር ውስጥ ሁለት የታጣቀ ሀይል የለም''
መንግስት ሆይ ለሀገሪቱ ሰላም እና መረጋጋት ሲባል ኢ-መደበኛ አጀረጃጀቶችን ልክ አስገባልን።

Happy birth day milkii Haachaaluu Hundeesaa!!
08/02/2022

Happy birth day milkii Haachaaluu Hundeesaa!!

Address

Piasa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Asela Times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share