ኦርቶማራ OrthoMara

ኦርቶማራ OrthoMara ለቀዳሹ፣ለአራሹ፣ለተኳሹ ዝም አልልም! https://m.me/orthomara follow on Telegram
https://facebook.com/orthomara

"…ከነክብሯ ያገኛት የመጀመሪያ ሚስቱ፣ የሴት ልጁ እናት ወሮ አለሚቱ ትባላለች። ቅስሟን ሰብሮ ተጫውቶባት ነው ወደ አዲስ አበባ የሄደው። ለማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች አቤት ብትልም ሰሚ አልነበ...
07/02/2023

"…ከነክብሯ ያገኛት የመጀመሪያ ሚስቱ፣ የሴት ልጁ እናት ወሮ አለሚቱ ትባላለች። ቅስሟን ሰብሮ ተጫውቶባት ነው ወደ አዲስ አበባ የሄደው። ለማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች አቤት ብትልም ሰሚ አልነበራትም።

"…ዳንኤል ቀጠለና አዲስ አበባ እንደገባ ከወሮ ሐመረ ወርቁ ጋር ተጋብቶ አብሮ መኖር ጀመረ። ሐመረም እዚያው ማቅ እየሠራች ቦሌመድኃኔዓለም አካባቢ ወደ ሞኤንኮ በሚወስደው መንገድ ካሉት አፓርታማዎች በአንዱ ተከራይቶ አብረው መኖር ጀመሩ። ከዚያም ቆንጅዬ ወንድ ልጅ ወለዱ። የልጁም የቤት ስሙ አቡቲ ዳንኤል ተባለ።

"…እየቆየ ሲመጣ ሶዬው ልቡ ሸፈተ። 3ተኛ ሴት አማራውናም ሊያገባ ፈለገ። ሁለተኛ ሚስቱ የመጀመሪያ ሚስቱን አታውቃትም። ስለታሪኩም አታውቅም። ይህቺ 3ኛ ሊያገባት የሚዳራት ሴት ግን ጓደኛዋ ናት። የወ/ሮ ሐመረ።

"…ነገሩ እየገነገነ ሲመጣ ወሮ ሐመረ ዳንኤልንና ጓደኛዋን ቁጭ አድርጋ ምን እየሠራችሁ ነው? ምንድነው እንዲህ ያለ ግም ነገር? ተዉ እንጂ። ቆይ አንተ ከእርሷ ጋር መሆን ትፈልጋለህ? አለችው። ዳንኤልም አዎ አለ። ፈቀደችለት። ዳንኤልም የሐመረን የሚስቱን ጓደኛ የአሁኑን ሚስቱን ወሮ ጽላት ጌታቸውን እንጦጦ ኪዳነምህረት ወስዶ በሥርዓተ ተክሊል አገባት።

"…ወሮ ሐመረም የእሱን መጨረሻ ለእግዚአብሔር ሰጥታ የአቡቲን አባት ስም በአባቷ አስቀይራ፣ አሜሪካ ያለች እህቷ እየረዳቻት ልጇ ተምሮ በ2014 ዓም በIT ተመረቀ። አቢቲ ግን እስከ አሁንም ድረስ ሥራ አላገኘም፡፡

"…ወሮ ሐመረ አሁንም በችግር ላይ ብትሆንም ተከዳሁ ብላ ቅድስት እምነቷን አልቀየረችም። እንዲያውም ባህርዳር ሄዳ ከመጀመሪያ ሚስቱ ከወለዳት ከቆንጅዬ ልጁ ከመቅዲ ጋር ልጇን አስተዋወቀች። ወደፊት የሚሆነው አይታወቅም ድንገት ተፋቅራችሁ እህትህን እንዳታገባት ነው ብላ ልጇን አስተዋውቃ ትልቅ ሥራ ሠራች።

•ወጥር ዘመዴ…!

05/02/2023

ቤተ ክርስቲያን ማቅ ለበሰች!
መርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን !

05/02/2023

Protesters have stormed the official residence of President Gotabaya Rajapaksa, demanding his resignation.They are protesting against the months-long economi...

05/02/2023
04/02/2023
04/02/2023
03/02/2023

“ቤተ ክርስቲያንን ማፍረስ መንግሥትንና ሀገርን ለማፍረስ የሚደረግ ሙከራ በመሆኑ ይህንን ፈጽሞ መፍቀድ አይገባም”-በኢትዮጲያ የሩስያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የሩሲያ ፌዴሬሽን የፓርላማ (ዱማ) አባላት እና በኢትዮጲያ የሩስያ አምባሳደር አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂንን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡

ልዑካኑ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ለሆኑት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ያላቸውን ክብር፣ አንድነትና ድጋፋቸውን ለመግለጽ መምጣታቸውን ተናግረዋል፡፡

የሩስያ ፌዴሬሽን የፓርላማ (ዱማ) አባል የሆኑት ሚስተር ኒኮላይ ኖቢችኮ እንደተናገሩት በአሁኑ ጊዜ የሩሲያና የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት አስቸጋሪ ሁኔታዎችን እያሳለፉ የሚገኙበት ጊዜ ነው፡፡ ነገር ግን ይህንን ያጋጠሟቸውን ችግሮች በጋራ በጸሎት ያልፉታል ሲሉ ገልጸዋል፡፡

ሩሲያ እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ሁሉንም ባሕልና ሃይማኖታዊ እሴቶችን በመቀበል ድጋፍ ታደርጋለች፡፡ በተጨማሪም በዚህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ምእመናን ሁሉ ከፈተና እንዲያሳልፋቸው በጸሎት እናስባቸዋለን ብለዋል፡፡

የፓርላማ አባሉ በተጨማሪም እንደገለጹት ቅዱስነታቸውን ሲያገኟቸው ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑንና በውይይታቸውም ሀገራቱ ባላቸው ግንኙነትና በዚህ አስቸጋሪ ወቅት ያለውን የቤተ ክርስቲያን ጉዳይ እንደተነጋገሩ ገልጸዋል፡፡ እንዲሁም በሚቀጥለው ሳምንት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልዑካን በሞስኮ ይገኛሉ ብለን እናስባለን በማለት ተናግረዋል።

የኢትዮጵያ ሕዝብ ለሩሲያ ወንድማማች ሕዝብ እንደመሆኑ መጠን የሚያጋጥሙ ችግሮችንም በቅርብ የሚመለከት እንደሆነ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የሆኑት ኢቭጌኒ ተርኪሂን ተናግረዋል፡፡ ቤተ ክርስቲያንን ማፍረስ መንግሥትን፣ ሀገርን ለማፍረስ የሚደረግ ሙከራ በመሆኑ ይህንን ፈጽሞ መፍቀድ አይገባም፡፡ ነገር ግን ችግሮች ሲፈጠሩ የመጀመሪያቸው ባለመሆኑ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያንና ሰፊው ሕዝብ እንደ ከዚህ በፊቱ ሁሉ አሁንም ማለፍ እንደሚችል አምናለሁ ብለዋል፡፡

አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን አክለው በአሉት ሕጎች፣ መዋቅሮችና እሴቶች በመጠቀም ከመጣው ችግር እንደምትወጡ አምናለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትተዳደርበት የራሷ የሆነ ሕግ የአላት በመሆኑ የተፈጠረውን ችግር በራሷ ሕግና ደንብ መፍታት አለባት ብለዋል፡፡

©ማኅበረ ቅዱሳን

25/01/2023

በሸዋሮቢት እየተፈፀመ ያለው ጥቃት ከከተማው የፀጥታ መዋቅር በላይ መሆኑን ተገለጸ!

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ ያለፉትን ቀናት በአሸባሪው ሸኔ አማካይነት እየተፈፀ ያለው ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የሸዋሮቢት ከተማ አስተዳደር አስታዉቋል፡፡

ጥቃት አድራሾቹ በተደራጀ መልክ የሚንቀሳቅሱ እና ግዙፍ የጦር መሳሪያዎችን የታጠቁ መሆናቸዉን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ተስፋዬ መንግስቱ ለብስራት ሬድዮ ተናግረዋል።

መንግስት ባሰማራቸው የፀጥታ ሀይሎች ላይ ሳይቀር ጥቃቱን እንደሚፈፅሙ ያነሱት ኃላፊው ተጨማሪ የፀጥታ ሀይሎች ወደ ሥፍራው እንዲሰማሩ የማድረግ ጥረት ቢኖርም ለቡድኑ ቀድሞ መረጃ የሚሰጡ አካላት በመኖራቸዉ የፀጥታ ሀይሎች ሥፍራው ላይ ሲደርሱ ጥቃት አድራሾቹ እንደሚሸሹ ገልጸዋል።

በዚህ ሂደት አሳቻ ሰዓት እየጠበቁ ጥቃት ማድረሳቸውን አላቆሙሙ ያሉት ተስፋዬ ንፁሀን እና ሌሎች የፀጥታ ኃይሎች የጥቃቱ ሰለባ እየሆኑ እንደሚገኙም ተናግረዋል፡፡

በከተማዋ በአሁን ሰዓት አንፃራዊ መረጋጋት ያለ እና የተኩስ ልውውጡም የተገታ ቢመስልም ጥቃት አድራሾቹ አመቺ ጊዜ ጠብቀው ማጥቃት እንደማያቆሙ ገልጸዋል።

በከተማዋ ያለው ሁኔታ እጅግ አሳሳቢ እንደሆነ ያነሱት ከንቲባው የደረሰውን የጉዳት መጠን ለማወቅ አስተዳደሩ መቸገሩን ተናግረዋል፡፡

የፀጥታ መደፍረሱ ከአቅም በላይ መሆኑንም በመግለጽ፤ መንግስት ቋሚ እልባት በመስጠት በተደራጀ እና በተቀናጀ መልኩ ኃይል እንዲያሰማራም ከንቲባው ጥሪ አቅርበዋል፡፡

22/01/2023




ርዕሰ_ሊቃነ_ ጳጳሳት_ዘኢትዮጵያ_ሊቀ_ጳጳስ_ዘአክሱም_ወእጨጌ_ዘመንበረ_ተክለሃይማኖት

№1
22/11/2022

№1

 #የተራራዎቹ ኦርቶማራ OrthoMaraZemene Kassie - ዘመነ ካሴ ዘመነDagne wale የጨነቀለት
22/05/2022

#የተራራዎቹ ኦርቶማራ OrthoMara

Zemene Kassie - ዘመነ ካሴ ዘመነ
Dagne wale የጨነቀለት

29/01/2022


#ፋኖ

 #እኔምመልክትአለኝስለፋኖ ስለፋኖ ስናወራ ከምድር በላይ ከፍ ብሎ፣ ከሰማይ በታች ዝቅ ያለ አንጀት አርስ ተቆም ነው። ማንም እየተነሳ ባላዘነ ቁጥር ስሙን እያነሳን እዲህ እዲያ ባንል የተሻለ...
29/01/2022

#እኔምመልክትአለኝስለፋኖ

ስለፋኖ ስናወራ ከምድር በላይ ከፍ ብሎ፣ ከሰማይ በታች ዝቅ ያለ አንጀት አርስ ተቆም ነው። ማንም እየተነሳ ባላዘነ ቁጥር ስሙን እያነሳን እዲህ እዲያ ባንል የተሻለ ሀቅ ነው።

29/01/2022

እውነቱንም ኢ-መደቡንም ህዝብ ያውቀዋል፡፡

"ከዘመመው ጎጆ ላሳር ተወልጄ፣
በጠባ በመሸ ይከበባል ደጄ፡፡"

የፍፃሜው መጀመሪያ ላይ እንገኛለን፡፡የቤተ መንግሥቱ መጋረጃ ተቀዷል፥ጨረቃም ደም ለብሳለች፡፡

ጀግናው በወንድ ቋንቋ፣የእውነት ቃሉን ሰጥቷል፤ቀዩ ዉሻም በበላበት ጩሇል፡፡የዝናሩ መውረጃ፣የጥርኝ መጫኛው፣ ጊዜው አሁን ነው፡፡ወዴት እንደምንሄድ ልባችን ያውቃል፡፡

ፈጣሪ ቀልብ እና ክንዳችን ይባርክ፡፡እናቸንፋለን!!!

28/01/2022

በዚህ ግስላ ዙሪያ የበተናችሁትን ጥቁር ደመናችሁን ቶሎ ጥረጉ። የተሰማራ ገዳይ ስኳድ የታዘዘ የእስር ዋራንት የእናንተን መጨረሻ ያቀርበዋል።

#እጃችሁንከዘመነካሤከፋኖላይአንሱ


27/01/2022

ኦሮሚያ ክልል የሆነ እርዳታ አገኘ ብሎ የሚያለቅስ አማራ ከእኛ አይደለም።እርዳታንና ልመናን የሚጠየፍን ትውልድ ነው መፍጠር ያለብን።ጠንካራና አምራች የሰው ሃይል ሞልቶናል።የተማሩ ምሁራንም በሽ ናቸው።አባይ የእኛ ጣና የእኛ ነው ተፈጥሮ የቸረችን ነፍ ለም መሬቶች አሉን።እነሱን እንዴት አልምተን ከተሜውንና ገበሬውን በዘመናዊ ንግድ ስርአት አስተሳስረን የጠንካራ ኢኮኖሚ ባለቤት እንሁን ብለን ነው መመካከር ያለብን።በእርዳታ እና በልመና አይቀናም ነውር ነው!

27/01/2022

በሰሜኑ ግንባር የተገባው ቃል ተጠብቋል!

በሰሜን ግንባር ጉብኝቱን ያጠናቀቀው የባልደራስ ልዑክ፣ በኮምቦልቻ ቃል በገባው መሠረት፣ በተረኞች "ሕገ ወጥ" የተባለውን አረንጓዴ፣ ቢጫ ቀዩን ሰንደቅ አላማ ይዞ ዛሬ ከረፋዱ 5:30 አዲስ አበባ ገብቷል።

በቦሌ አየር ማረፊያ በሰንደቅ ዓላማው ዙሪያ ከፌድራል ፖሊሶች ጋር ውዝግብ ተነስቶም ነበር።

ዝርዝር ዜናው ከእነማስረጃው ከሰዓታት በኋላ ይጠብቁ።

በአፋር ላይ የተከፈተውን ዳግም ወረራ አስመልክቶ ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል-ፋኖ (APF) የተሰጠ መግለጫአዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ምባሕር ዳር- ኢ...
27/01/2022

በአፋር ላይ የተከፈተውን ዳግም ወረራ አስመልክቶ ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል-ፋኖ (APF) የተሰጠ መግለጫ

አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ም
ባሕር ዳር- ኢትዮጵያ

በማናቸውም መንገድ ከአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ወንድሞቻችን ጎን በመቆም የህልውና ተጋድሏችሁን ለመቀላቀል ዝግጁ ነን ሲል የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ)አስታወቀ ።

በአፋር ላይ የተከፈተውን ዳግም ወረራ አስመልክቶ ከአማራ ሕዝባዊ ኃይል-ፋኖ (APF) የተሰጠ መግለጫ

ህወሃት ከአራት ኪሎ ከተባረረበት ማግስት ጀምሮ ያደርግ የነበረውን የጦርነት ድግስ በቸልታ የተመለከተው የኢትዮጵያ አገዛዝ ወራሪው ኃይል የሀገራችን ትልቁ የመከላከያ ዕዝ ላይ ዘግናኝ ጥቃት እንዲፈፅም እና በመንግስት ትጥቅ ራሱን እንዲያደራጅ ትልቅ እድል ከመፍጠሩ በተጨማሪ በሀገር እና በህዝብ ላይ ትልቅ ውድመት እንዲደርስ ምክንያት ሆኗል።

ከዚህ ክስተት በቂ ትምህርት ወስደው ጦርነቱን በአግባቡ መምራት የሚገባቸው የፌደራል እና የክልል መንግስታት በቂ የመከላከያ ቀጠና (Buffer Zone) ሳይቆጣጠሩ እና ሳያዘጋጁ ትግራይን ለቀው በመውጣታቸው ህወሃት በአፋር እና አማራ ክልል ላይ አሰቃቂ ጥቃት እና ውድመት እንዲፈፅም አስችሎታል።

ፋኖን ጨምሮ በሁሉም የፌደራል እና የክልል የፀጥታ ኃይሎች ርብርብ በከፍተኛ መስዋዕትነት በመሸነፍ ላይ የነበረውን ወራሪ ኃይል ሁሉንም የአማራ ግዛቶች ለቆ ባልወጣበት ሁኔታ "...ትግራይ አንገባም..."፣ "...መከላከያ ባለበት ፀንቶ ይቆማል..." የሚል ውሳኔ ከመሰጠቱ ጎን ለጎን በሀገር ደረጃ እየተካሄደ ያለው የ"ድል" መልስ ድግስ እና ፌሽታ ህዝባችንን ለሌላ ዙር ሰቆቃ እያመቻቸው ይገኛል።

በገዥው ኃይል በኩል ህወሃት እያደረገ ያለውን የጦርነት እና ወረራ ዝግጅት የሚመጥን ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ስራ ካለመከናወኑም በተጨማሪ ህወሃት በመዳከም ላይ የነበረውን ኃይሉን አሰባስቦ እና አጠናክሮ የአፋር ህዝብ ላይ 2ኛ ዙር ወረራ በመፈፀም ከፍተኛ ውድመት እያደረሰ ይገኛል።

ለሚመራው ህዝብ ኃላፊነት የማይሰማው መሆኑን ከላይ በጠቀስናቸው ታሪካዊ ሁነቶች ያረጋገጠው የወቅቱ የኢትዮጵያ አገዛዝ የአፋር ህዝብ ላይ የተከፈተውን ጥቃትም እስካሁን ድረስ በቸልታ እየተመለከተው መሆኑን ለጥቃቱ በቂ ምላሽ ባለመስጠት አረጋግጧል።

በመሆኑም መላው ኢትዮጵያዉያን በተለይም የአማራ ህዝብ ከአፋር ህዝብ ጎን በመቆም የአፋር ህዝብ በህወሃት የተከፈተበትን ጥቃት እና የተጋረጠበትን የህልዉና አደጋ የመከላከል ታሪካዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪያችንን እያስተላለፍን የአማራ ሕዝባዊ ኃይል (ፋኖ) በማናቸውም መንገድ ከአፋር ህዝባዊ ሰራዊት ወንድሞቻችን ጎን በመቆም የህልውና ተጋድሏችሁን ለመቀላቀል ዝግጁ መሆናችንን እናረጋግጣለን።

አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ም
ባሕር ዳር- ኢትዮጵያ

09/01/2022

ሰበር ዜና

አንድ ለእናቱ ሺ ለጠላቱ!

ዛሬ 9 ሰዓት መስቀል አደባባይ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እንገናኝ ተብለሀል! ትቆፈጥን እንደሆን ቆፍጥን! ይሄን መረጃ share እያደረገ የእምነት ወንድም እህቱን ለማንቃት የማያጋራ viral እንዲሆን የማያደርግ የቤቱ ቅናት የማይበላው ኢአማኒ ነው! ርዕስቴን አልሰጥህም በለው! ፈዛዛ ኦርቶዶክስነት ይቁም!

የዛሬው ዝምታ ነገ ዋጋ ያስከፍለናል። የቻልነውን እናድርግ! መንግስት እንዳይከፋው እየተባለ...የሃይማኖት እኩልነት እየተባለ... ለውጡ እንዳይደናቀፍ እየተባለ፣ ኦርቶዶክስ ጠል በሆኑ ከተማ አስተዳደሮች ምክንያት ስንት ኦርቶዶክሳውያን ታረዱ? ስንት ቤተክርስቲያን ተቃጠለ? ስንት የጥምቀትና መስቀል ማክበሪያ ቦታዎቻችን አይናችን እያየ ተነጠቅን? መዋቅራዊ በሆነ ስልት ቤተክርስቲያንና ባለ ማዕተቡን ማዳከሙ እስከመቼ ይቀጥላል? እንደ ቅል ካልመረርን መጨረሻው አያምርም። የተዋህዶ ልጆች እንንቃ!!! ጥብዐት እየተባለ የአባቶች ዝምታና መሽኮርመምም ደስ አይልም። በስሜት ሳይሆን በስሌት ነው እያለ ማር የተለወሰ መርዛቸውን የሚግቱህ ማዕተብ አሳሪ አጨብጫቢም ዛሬ ካልባነንክ ነገ ማዕተብህን በጥስ ስትባል ታየዋለህ።

💚💛❤️
02/11/2021

💚💛❤️

ጥሩ እርምጃ!

መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ በመላው ኢትዮጵያ ዐውጇል። ሠናይ እርምጃ ነው። የጠየቅነው አንዱ ተመልሷል።

ከዐዋጁ ቁልፎቹ

ቁ ፭. ከሽብር ቡድኖች ጋር ይተባበራል ብሎ ምክንያታዊ በኾነ መልኩ የተጠረጠረ ማንኛውንም ሰው ያለፍርድ ቤት ትዕዛዝ በቁጥጥር ሥር ለማድረግ፣ ይህ ዐዋጅ ተፈፃሚ ሆኖ ባለበት ጊዜ ድረስ ይዞ ለማቆየት ወይም በመደበኛ ሕግ ተጠያቂ እንዲኾኑ ለማድረግ ይችላል፤

ቁ ፮. ከሽብር ቡድኖች ጋር ይተባበራል ብሎ ምክንያታዊ በኾነ መልኩ የተጠረጠረ ማንኛውንም ሰው ወይም ድርጅት ንብረት የኾነን ማንኛውንም ቤት፣ ሕንፃ፣ ቦታ፣ መጓጓዣ ለመበርበርና እንዲሁም ማንኛውንም ሰው ለማስቆም፣ ማንነቱን ለመጠየቅ፣ ለመፈተሽ ይችላል፤ በብርበራ ወይም በፍተሻ የተያዙ የጦር መሣሪያዎችን መውረስ ይችላል ፤

ቁ ፰. ከፍተኛ የፀጥት ችግር እና ስጋት በተፈጠረባቸው የሃገሪቱ ክፍሎች የአካባቢ አመራር መዋቅርን በከፊልም ኾነ በሙሉ፣ ማገድ፣ መለወጥ እና በሲቪልም
ኾነ በወታደራዊ አመራር መተካት ይችላል፤

ስለዚህ ለቀማው በጥንቃቄ ይጀምራል ማለት ነው።

አይ ፔንጤ
21/08/2021

አይ ፔንጤ

05/08/2021

አሁን አጮልቆ ማየት ይበቃል፡፡ ላልይበላን የሚያኸል የቅርስ ሙዳይ ኦርቶዶክስ ጠላቴ ናት ለሚል ያልተገረዘ ሥጋዊ ኃይል አሳልፎ ሰጥቶ ተኝቶ ማደር የለም፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ “ከተደበቁበት” ይወጡ ዘንድ ወቅታዊው ኹኔታ ታሪካዊ ግዴታ ጥሎባቸዋል፡፡

   ተጨማሪ መረጃ  #ስለቆቦ-ታሪክ እየተሰራ ነው። የጨዋታው ሜዳ ተቀይሯል። ባንዳና ቅጥረኛ እየተመነጠረ ነው።  በቀደም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ሠራዊት ቆቦን እንደተቆጣጠረ ጽፌ ነበር። መረጃው ...
29/07/2021

ተጨማሪ መረጃ #ስለቆቦ

-ታሪክ እየተሰራ ነው። የጨዋታው ሜዳ ተቀይሯል። ባንዳና ቅጥረኛ እየተመነጠረ ነው። በቀደም የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ሠራዊት ቆቦን እንደተቆጣጠረ ጽፌ ነበር። መረጃው ትክክል ነው።

-ቆቦ የሆነው ምን መሰላችሁ። ወደ ቆቦ የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ሠራዊት ይጠጋል። አዋጊ የሆኑ ነገርግን
የጁንታው ባንዳና ቅጥረኛ አመራሮች ወደ ከተማዋ እየተጠጋ የነበረውን ሕዝባዊ ሠራዊት "ተመለሱ ብሎ" ሠራዊቱ አስመቱት። ይህ ሕዝባዊ ሠራዊት
"ተከድተናል" ብሎ ወደ ወልድያ ከተማ ተበታትኖ ገባ። የከተማዋን ኗሪ ደግሞ ተሸበረ። ጁንታው ወልድያን የከበባት መሰላቸው። በግምትና በስሚ ስሚ የሚጽፉ ነገርግን ለአቅመ ማመዛዘን ያልደረሱ አክቲቪስቶች ደግሞ "ወልድያ ተይዛለች" የሚለውን
የጁንታው ፕሮፖጋንዳ ከቲዊተር እስከ ፌስቡክ አስተጋቡት።

በዛን ቀን ሌሊት የወልድያ አመራሮች፣ ከንቲባው፣
የወልድያ ከተማ ወጣቶች በሌሊት ዝናብ እየተመቱ ህዝቡን ለማረጋጋት ያደረጉት እጥረት የሚደነቅ ነበር። ሊመሰገኑም ይገባል🙏

ውነቱ ከላይ የገለጽኩት ሲሆን፣ ሕዝባዊ ሠራዊቱን ተመለሱ ብሎ ያስመታው አዋጊ አመራር እስከወዲያኛው እርምጃ ተወስዶባቸዋል። የታሰሩ ባንዳዎችም አሉ። የተበታተነው ሠራዊትም ከሌላ ኃይል ጋር ተጣምሮ አራዶምን ተቆጣጥሯል።
ወደፊት እየገሠገሠም ነው።

በዚህ አጋጣሚ የጎብየ፣ የሮቢት፣ እና የጉራ ወርቄ አርበኞች የፈጸሙት ጀብዱ በቂ የሚዲያ ሽፋን ማግኘት አለበት። የአማራ ቴሌቪዥን ይሄን አስደናቂ ጀግንነት ለህዝቡ ማሳወቅ ይኖርበታል። በተለይ የሀብሩ እና የግዳን አርበኞች ሰሞኑን ከዋናው ግምባር ተቆርጦ ወደ ወረዳቸው የገባውን ጁንታ ረፍርፈውታል። አስደናቂ ገድል ፈጽመዋል!

ለተጨማሪ መረጃ
ቲዊተር https://twitter.com/TadeleTibebut

The latest Tweets from Tadele Tibebu (): "Tplf tried everything in its capability to cripple the people of Amhara & to dismantle Ethiopia. Now it has declared a genocidal "peoples war" on z people of Amhara & other Ethiopians. ...

20/07/2021

የጊልዶ ልጆችና የአብይ ቡችሎች        ( ኦርቶማራ )ለአዲሱ የመፅሃፍት ልጠቀመው ያሰብኩት ርዕስ ነው እደሚታወቀው ሁለቱ ሰዎች የኢትዮጲያ ህዝብ ጀሮ ሊደፍኑት ቀን ከለሊት የሚታትሩ ናቸው...
19/06/2021

የጊልዶ ልጆችና የአብይ ቡችሎች
( ኦርቶማራ )

ለአዲሱ የመፅሃፍት ልጠቀመው ያሰብኩት ርዕስ ነው እደሚታወቀው ሁለቱ ሰዎች የኢትዮጲያ ህዝብ ጀሮ ሊደፍኑት ቀን ከለሊት የሚታትሩ ናቸው የሚገርመው ግን ሁለቱም ተከታይ አሎቸው( ቡችሎቹ ይከተላሉ ጊልዶና አብይም የመሩታል አዲሱን ኢንዱስትሪ 😜)

ከቀልዱ ስንወጣ ብልፅግናም ሆነ ኢዜማ የፕሮቴስታንት ጥርቅም ነው ንቃ ህዝቤ ኢስላምም ቢሆን አብረው ተጋብተዋል ሃ!

18/06/2021
ባለማተብ ይመርጣል!
18/06/2021

ባለማተብ ይመርጣል!

ጥያቄ አንድ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ጉዳይ ነው ? ጥያቄ ሁለት ኦርቶዶክስን ያገለለ የስልጣን ክፍፍል ስለምን አስፈለገ ስድስት ፔንጤ ከሁለት ሙስሊም 😜?መልስ እስክናገኝ ድረስ እኛም እንጠይቃ...
14/06/2021

ጥያቄ አንድ የይዞታ ማረጋገጫ ካርታ ጉዳይ ነው ?

ጥያቄ ሁለት ኦርቶዶክስን ያገለለ የስልጣን ክፍፍል ስለምን አስፈለገ ስድስት ፔንጤ ከሁለት ሙስሊም 😜?

መልስ እስክናገኝ ድረስ እኛም እንጠይቃለን

ወልቃይት የአማራ የግፍ ጥግ ማሳያ   ( ኦርቶማራ )  በወልቃይት  ዘመናቸውን ሙሉ በግፍ እና በጭቆና  ጫንቃቸው የጎበጠ  አይናቸው እያየ ልጆቻቸው የታረዱባቸው እናቶች የባሎቻቸውን የተቆራረ...
13/06/2021

ወልቃይት የአማራ የግፍ ጥግ ማሳያ
( ኦርቶማራ )

በወልቃይት ዘመናቸውን ሙሉ በግፍ እና በጭቆና ጫንቃቸው የጎበጠ አይናቸው እያየ ልጆቻቸው የታረዱባቸው እናቶች የባሎቻቸውን የተቆራረጠ አካል የቀበሩ ሚስቶች የአባታቸው ሰውነት ሲበለት የተመለከቱ ህፃናትን መስማት እንዴት ያማል😥

መስማት ብቻም ሳይሆን በአይን የሚታዩ የግፍ ቅሪቶችን መመልከት ከአእምሮ በላይ የሆነ ስብራት ነው። በአንድ ጉድጓድ ከ40-50 ንፁሐን በተቀበሩበት በማይካድራ የጅምላ መቃብር መቆም ዘመንን ሙሉ የማይረሳ ስቃይ ያሸክማል። ስለራሳቸው ልጆች ብቻ ሳይሆን ስለማያውቋቸው በግፍ ስለተገደሉ ቀን ሰራተኞች ጭምር በየቀኑ አመሻሽ ላይ በመቃብር ስፍራው እየተገኙ "እናቶቻችሁ ምን ይሉ ይሆን" እያሉ ስለሚያለቅሱ እናቶች መስማት ደግሞ ከአዕምሮ በላይ ነው።

በህመም ላይ ሳሉ አልጋቸው ላይ የታረዱ፣ ልጆቻቸው ፊት የተቆራረጡ፣ በህይወት እያሉ እሳት የተለቀቀባቸው፣ አጥንታቸው ተለቃቅሞ የተቀበሩባት ምድር ማይካድራን በሀዘን ተሰናበትናት።

ይህ ሁሉ ግፍ ከጥቂት ቀናት ፕሮፖጋንዳ ውጪ የሀገር ውስጥም ሆነ የውጪ ሚዲያዎች ሊናገሩት ያልደፈሩና ይልቁኑ ሆን ብለው የሸፈኑት እውነት መሆኑ ከልብ ያስቆጫል፤ያንገበግባል፤ያስተዛዝባልም፤ እሳትን በልብስ ውስጥ ሸሽጎ መኖር ይቻላል?

ዝርዝሩን በ Abbay Media

ብልፅግና የፔንጤ ነው! የሚገርመው ነገር ግን ሃሳብ ሳይሆን ስጋ ይሄን ያክል እደሚስብ በደንብ አስረዳችን ።
11/06/2021

ብልፅግና የፔንጤ ነው! የሚገርመው ነገር ግን ሃሳብ ሳይሆን ስጋ ይሄን ያክል እደሚስብ በደንብ አስረዳችን ።

ኦርቶማራ OrthoMara( አባይነህ ካሴ) የማኅበራት ኅብረቱ አመራሮችን በአስቸኳይ መንግሥት ይፍታ! የኅብረቱን ሰብሰቢ   ጨምሮ ሌሎች ፮ አመራሮችን መንግሥት አስሯቸዋል። የቀሩት ሌሎች ላይ...
10/06/2021

ኦርቶማራ OrthoMara
( አባይነህ ካሴ)

የማኅበራት ኅብረቱ አመራሮችን በአስቸኳይ መንግሥት ይፍታ! የኅብረቱን ሰብሰቢ ጨምሮ ሌሎች ፮ አመራሮችን መንግሥት አስሯቸዋል። የቀሩት ሌሎች ላይም የእስር ማዘዣ አውጥቶባቸዋል።



ጌታዬ የተዋሕዶን ልጅ እስራት ቀርቶ ሞት አያስደነግጠውም። የደከማችሁ ሰዎች ዐረፍ በሉ። ጊዜው የመጋፈጥ እንጅ ወደ ውስጥ መተኳኮስን አይፈልግም። ወደ ውስጥ ስል ውስጠ ውሳጤ ማለቴ እንጅ በቤተ ክህነት ደመወዝ ለብልጽግና የሚጫወቱት፣ ዐዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ከመሸጉት እና በማኅበር ስም ለመንግሥት ከሚላላኩት ባንዳዎች ጋር ማለቴ አይደለም። እነዚህ በውስጣችን ያሉ የውጭ መለካዊያን ናቸው። ግድፈቶች ካሉ በጓዳችን እንመካከር። ሳንለያይ የተለያዩ ዜና አንኳሪዎችን ልብ አናሙቅ። በዐደባባይ ለመነጋገር አንቸኩል።



የመስቀል ዐደባባይ ጉባኤ በጠበቅነው ደረጃ አልኾነም። እግዚአብሔርም የሚኾነውን ተመልክቶ በዝናቡ ድምፁን አሰምቶናል። የፈለግነው የእርሱን ድምፅ መስማት ነበረ። አድርጎልናል። በደም አበላ ምድሪቱ እንዳትጨቀይ በዝናቡ አረሰረሳት። በቂ መልእክት ነው። የማንኛውም ጉባኤ ዓላማ እግዚአብሔርን ማግኘት ነውና ተሳክቷል።



ማኅበረ ቅዱሳን በጃንሜዳ አዘጋጅቶት የነበረውም ጉባኤ መሠረዙ ታውቋል። እርሱ ራሱ በማኅበር ስም ተደራጅተው የመንግሥት የቀኙ ቀኝ ነን የሚሉ የአንዳንድ ተላላኪ ግለሰቦች ሴራ አለበት። ይህንንም ከማኅበረ ቅዱሳን አመራሮች ተረድተናል። በቂ ምክርና ዝግጅት ሳይደረግበት ተግለብልቦ ከጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ ደብዳቤ እንዲወጣ ያደረጉት ተለይተዋል። የተላኩበት ምክንያት ነበራቸው። ከአመራሮች ውጭ ሌሎች የታሠሩ መኖራቸውን እየሰማን ነው። በማጣራት ላይ ነን።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኦርቶማራ OrthoMara posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share



You may also like