Ethiopian Diaspora Investment Informer

Ethiopian Diaspora Investment Informer Abay Marketing and Advertising
we give Digital marketing and advertising Services. Call/Write us.
0935408787/ 0940599595
[email protected]
(1)

13/04/2024
13/04/2024
07/04/2024

በአስቸኳይ የሚሸጡ የባንክ አክሲዮኖች(ለተወሰኑ ቀናት ብቻ የሚቆይ)
**************
📊 የአቢሲኒያ ባንክ አክሲዮኖች
1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 350,000 ብር
2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,400,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 7,000,000 ብር
📊 የዘመን ባንክ አክሲዮኖች
1. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 145,000 ብር
2. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 1,000,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 1,450,000 ብር
3. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ 5,000,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 7,250,000 ብር
📊 የሕብረት ባንክ አክሲዮኖች
1 የአክሲዮን መጠን የ 100,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 125,000 ብር
2 የአክሲዮን መጠን የ 1,000,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 1,250,000 ብር
3 የአክሲዮን መጠን የ 5,000,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 6,250,000 ብር
********
✔️አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Devidend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
✔️ፈጥነው በመግዛት የአትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ።
ለበለጠ መረጃ፡
📲 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ!
🌐 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket
🌐 የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🌐 ድረ ገፅ፡ 👉🏼 https://abaystock.com/
🌐 የቲክቶክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.tiktok.com/

💬Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock

04/04/2024

Bank of Abyssinia Shares for Sale የሚሸጡ የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮኖች
*********
1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 362,000 ብር
2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 725,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,450,000 ብር
4. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 4,350,000 ብር
5. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 7,250,000 ብር
*****
💰 አቢሲኒያ ባንክ ባንክ ከኢትዮጵያ የግል ባንኮች በትርፋማነቱ፣ በግዙፍ ካፒታሉ፣ በፈጣን እድገቱ እንዲሁም በቴክኖሎጅ አጠቃቀም ፈር ቀዳጅነቱ በቀዳሚነቱ የሚታወቅ ግዙፍ ባንክ ነው!
💰የሌሎችን ባንኮችና ኢንሹራንሶችን አክሲዮኖችንም እናሻሽጣለን፣ይደውሉልን/ይፃፉልን!
💰የባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Devidend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
💰 አክሲዮኖችን በመግዛት የታላላቅ እና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅልጅ የሚተላለፍ ሐብት ይፍጠሩ፣ ገንዘብዎን አስተማማኝ ቦታ ኢንቨስት ያድርጉ፣ ገንዘብዎን ከግሽበት ይጠብቁ!
❓ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።
❓ ለመግዛት/ለመሸጥ/ለመረጃ ይደውሉልን!

💬 +251940599595 / +251911248597

🖥በ WhatsApp እና ቴሌግራም ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን!
📈📈📈📈📈📈📈📈
🌐ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!
***********
🔗 https://www.facebook.com/abayaxionmarket
🔗 https://t.me/abayaxionmarket
🔗 https://abaystock.com/
🔗 https://www.youtube.com/
🔗 https://www.linkedin.com/company/abaystock
🔗 https://www.tiktok.com/
*****
© Abay Stock Market
#ኢትዮጵያ #ባንክ

የኢትዮጵያ አየር መንገድን አክሲዮን ድርሻ ለሶማሌላንድ ለማቅረብ የወጣ መመርያም ሆነ አቅጣጫ እንደሌለ ተገለጸ!************ #ሪፖርተር ከሶማሌላንድ የባህር በር ለማግኘት እየተደረገ ባ...
20/03/2024

የኢትዮጵያ አየር መንገድን አክሲዮን ድርሻ ለሶማሌላንድ ለማቅረብ የወጣ መመርያም ሆነ አቅጣጫ እንደሌለ ተገለጸ!
************
#ሪፖርተር
ከሶማሌላንድ የባህር በር ለማግኘት እየተደረገ ባለው እንቅስቃሴ መጠኑ ያልተገለጸ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአክሲዮን ድርሻ ሊሰጥ ይችላል በሚለው ጉዳይ ላይ፣ የተላለፈ መመርያም ሆነ መንግሥታዊ አቅጣጫ እንደሌለና በሐሳብ ደረጃ ብቻ የተያዘ መሆኑ ታወቀ።

መንግሥት የአገሪቱን ጥቅሞች በማስጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና አለው በሚል የተለያዩ ዕርምጃዎችን እየወሰደ ባለበት የወደብ ባለቤትነት ጉዳይ፣ የመጀመሪያው ዕርምጃ ነው የተባለለትን የመግባቢያ ስምምነት ታኅሳስ 22 ቀን 2016 ዓ.ም. ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) እና የሶማሌላንድ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ መፈራረማቸው ይታወሳል።

ሁለቱ የስምምነቱ አካላት ውሉን መፈጸማቸውን ይፋ ያደረጉት የመግባቢያ ሰነድ ቃል በቃል ምን እንደሚል ለሕዝብ በይፋ ግልጽ ባይደረግም፣ ከፊርማው በኋላ በወጡ መግለጫዎችና ሪፖርቶች ግን ሁለት ጉዳዮች ጎልተው ሲወጡ ተስተውለዋል።
ከእነዚህ ሁለት መላምቶች በአንዱ ኢትዮጵያ ለምትቀበለው የባህር በር ምላሽ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአገርነት ዕውቅና ላልተሰጣት ሶማሌላንድ የአገርነት ዕውቅና ልትሰጥ ትችላለች የሚለው ተቀዳሚው ሲሆን፣ ተከታዩ ደግሞ ሶማሌላንድ በአፍሪካ ተቀዳሚ ትርፋማ ከሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአክሲዮን ድርሻ ልትወስድ ትችላለች የሚል እንደሆነ መዘገባችን ይታወሳል።

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የሪፖርተር ታማኝ ምንጭ ስለሁኔታው ሲያስረዱ ‹‹የራስ ገዝ ሶማሌላንድና የኢትዮጵያ መንግሥት ከሁለት ወር ተኩል በፊት የመግባቢያ ስምምነት ላይ ደርሰዋል። እዚያ ስምምነት ላይ መንግሥት እንደ አንድ የስምምነት አካል የተባለው በሶማሌላንድ በኩል ‹‹ከፈለጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአክሲዮን ድርሻ ሊወስዱ ይችላሉ›› የሚል ስምምነት እንደሆነ ነው የተረዳነው፡፡ ይህ በሐሳብ ደረጃ ያለ ነው እንጂ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እስካሁን ድረስ የደረሰው ወይም በዚህ ረገድ የመጣ መመርያ የለም። የተረጋገጠ ነገርም አላየንምና በሐሳብ ደረጃ ያለ ጉዳይ ነው፤›› ብለዋል።

የአየር መንገዱ ምንጭ አክለው በሰጡት ማብራሪያ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሶማሌላንድ የአክሲዮን ድርሻ መስጠቱን በተመለከተ ዝርዝሩን መናገር የሚቻል ነገር እንደሌለ ነው።

በዋናነት ግን የሪፖርተር ምንጭ፣ ‹‹ወደፊት ተወስኖ ከመጣ በአየር መንገዱ ላይ እንዴት ነው ሊሆን የሚችለው የሚለውን ወደፊት የምናየው ነው የሚሆነው። ግን እስካሁን ድረስ ለአየር መንገድ ከመንግሥት የተሰጠ ምንም ዓይነት መመርያ፣ ምንም ዓይነት አቅጣጫ የለም፤›› ሲሉ አብራርተዋል።

ሪፖርተር ጉዳዩን ለማጣራት ባደረገው ጥረት የአየር መንገዱን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰውን፣ አየር መንገዱ በአጠቃላይ ምን ያህል ዋጋ እንደሚያወጣ የተደረገ ወይም እየተደረገ ያለ ጥናት ካለ እንዲያሳውቁ የተጠየቀ ቢሆንም፣ ዋና ሥራ አስፈጻሚው በዚህ ረገድ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እየተደረገ አለመሆኑን ተናግረዋል።

ሶማሌላንድ ከሶማሊያ ውጪ የሆነች ራስ ገዝ መሆኗን ያወጀችው እ.ኤ.አ. በ1991 ነበር። ሶማሌላንድ የራሷ የፖለቲካ ሥርዓት አቋቁማ መደበኛ የምርጫ ሒደት እያካሄደች፣ የራሷ የፖሊስ ኃይልና የመገበያያ ገንዘብ ስትጠቀምም ቆይታለች።

ባለፉት አሥርት ዓመታት በቋሚነት የኢትዮጵያና የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪዎች ከመፈለግ አኳያ፣ ኢትዮጵያ ላይ በሰፊው ስትንተራስ ከቆየችው ሶማሊያ በተነፃፃሪ፣ ሶማሌላንድ ተገልላ የቆየች ብትሆንም በየትኛውም ውጫዊ ወገን የአገርነት ዕውቅና ተሰጥቷት አያውቅም።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

Meklit Microfinance s.c. Share Sales የመክሊት ማይክሮፋይናንስ አማ. የአክሲዮን ሽያጭ  መልካም የኢንቨስትመንት ዜና!********📊በጣም ትርፋማ የሆነው መክሊት ማይክሮ ...
03/03/2024

Meklit Microfinance s.c. Share Sales የመክሊት ማይክሮፋይናንስ አማ. የአክሲዮን ሽያጭ
መልካም የኢንቨስትመንት ዜና!
********
📊በጣም ትርፋማ የሆነው መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ!
📊ባለፉት ዓመታት እስከ 86.9% ትርፍ ለባለድርሻዎቹ ያስገኘው መክሊት ማይክሮ ፋይናንስ በ 10% የአገልግሎት ክፍያ ብቻ የአክሲዮን ሽያጭ ጀመረ።

Five years EPS :
👉🏼 80.4%.....2023
👉🏼 86.9%.....2022
👉🏼 52.9%.....2021
👉🏼 56.5%....2020
👉🏼 60.2%....2019

❓ለግዥ/ለመረጃ፡
📲 0940599595
📲 091 124 8597
**********
🖥ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!

🔗 https://www.facebook.com/ethiostockbroker
🔗 https://t.me/ethiostockbroker
🔗 https://abaystock.com/
🔗 https://www.youtube.com/
🔗 https://www.linkedin.com/company/ethiopianstockmarket
🔗 https://www.tiktok.com/

🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼
©Ethio Stock Broker
#ኢትዮጵያ #መክሊት

Ayat S.C. Share Sales Prospectus የአያት አ.ማ. የአክሲዮን ሽያጭ መግለጫ ***************አያት አ.ማ.፡➡️ በ 2013 ዓም ፡ 31.4% ➡️ በ 2014 ዓም ፡ 4...
01/03/2024

Ayat S.C. Share Sales Prospectus የአያት አ.ማ. የአክሲዮን ሽያጭ መግለጫ
***************
አያት አ.ማ.፡
➡️ በ 2013 ዓም ፡ 31.4%
➡️ በ 2014 ዓም ፡ 44% እንዲሁም
➡️ በ 2015 ዓም ፡ 51.38% የትርፍ ድርሻ ለባለ አክሲዮኖቹ አስገኝቷል።
***************
የአክሲዮን ግዥ ዝርዝር ፡
✔️የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100 ብር
✔️አንድ አዲስ ባለ አክሲዮን መግዛት የሚችለው ትንሹ የአክሲዮን ብዛት 2,500 አክሲዮኖች፤ ( የ 250,000 ብር አክሲዮን)
✔️5% የአገልግሎት ክፍያ
✔️40% አክሲዮኑን ሲገዙ የሚከፈል ሆኖ ቀሪው 60% በ ሦሥት ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈል
✔️ከ 250,000 በላይ የትኛውንም አቅምዎ የፈቀደውን መግዛት ይቻላል።
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼
🔔 ለመግዛት የታደሠ መታወቂያ፣መንጃ ፈቃድ፣ ፓሥፖርት ውይም ቢጫ ካርድ ያስፈልግዎታል።
🔔 ለመግዛት/ለመረጃ ይደውሉልን!
🎤 0911248597 / 0940599595
💬በ WhatsApp እና ቴሌግራም ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን።
📊ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።
📊ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!
Follow our Pages:
🔗 https://www.facebook.com/ethiostockbroker
🔗 https://t.me/ethiostockbroker
🔗 https://abaystock.com/
🔗 https://www.youtube.com/
🔗 https://www.linkedin.com/company/ethiopianstockmarket
🔗 https://www.tiktok.com/

©Ethio Stock Broker
#አያት #ሪልስቴት

Bank of Abyssinia Shares for Sale 📊📊📊📊📊📊📊📊1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 362,000 ብር2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠ...
22/02/2024

Bank of Abyssinia Shares for Sale
📊📊📊📊📊📊📊📊
1. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ250,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 362,000 ብር
2. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 725,000 ብር
3. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,450,000 ብር
4. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 4,350,000 ብር
5. የአቢሲኒያ ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 7,250,000 ብር
📊📊📊📊📊📊📊📊
💰 የሌሎችን ባንኮችና ኢንሹራንሶችን አክሲዮኖችንም እናሻሽጣለን፣ይደውሉልን/ይፃፉልን!
📈የባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት በአማካይ 30% እስከ 60% (Devidend + Capital Gain) አትራፊ መሆን ይቻላል።
📈 አክሲዮኖችን በመግዛት የታላላቅ እና አትራፊ ድርጅቶች ባለቤት ይሁኑ፣ለልጅልጅ የሚተላለፍ ሐብት ይፍጠሩ፣ ገንዘብዎን አስተማማኝ ቦታ ኢንቨስት ያድርጉ፣ ገንዘብዎን ከግሽበት ይጠብቁ!
❓ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክሲዮን መግዛት ይችላሉ።
❓ ለመግዛት/ለመሸጥ/ለመረጃ ይደውሉልን!

🖥 091 124 8597 / +251940599595

🖥በ WhatsApp እና ቴሌግራም ፈጣን ምላሽ እንሰጣለን!
📊📊📊📊📊📊
🌐ስለ አክሲዮን ሽያጭና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይከተሉ!
****************
🔗 https://www.facebook.com/ethiostockbroker
🔗 https://t.me/ethiostockbroker
🔗 https://abaystock.com/
🔗 https://www.youtube.com/
🔗 https://www.linkedin.com/company/ethiopianstockmarket
🔗 https://www.tiktok.com/

🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼
©Ethio Stock Broker
#ኢትዮጵያ #ባንክ

16/02/2024

የሚሸጥ የአቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን
የአክሲዮን መጠን የ 500,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 725,000 ብር
ሥልክ፡ 094 059 9595 / 0911248597

13/02/2024

የሚሸጥ የአቢሲኒያ ባንክ አክሲዮን
የአክሲዮን መጠን የ 1,000,000 ብር፤ መሸጫ ዋጋ 1,450,000 ብር
ሥልክ፡ 094 059 9595 / 0911248597

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Diaspora Investment Informer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Diaspora Investment Informer:

Share