Sefu Kamil Ayisam

Sefu Kamil Ayisam Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sefu Kamil Ayisam, Digital creator, Bilu, Jimma.

  fufee jira. Tarkaanfii ol'aantummaa seeraa qindaa'aa qaamni nageenyaa gaggeessaa jiruun humni shororkeessaa kun diigam...
12/04/2024

fufee jira.
Tarkaanfii ol'aantummaa seeraa qindaa'aa qaamni nageenyaa gaggeessaa jiruun humni shororkeessaa kun diigamaa jira.
Godina Shawaa Kaabaa Aanaa Hidhabuu Abootee keessatti tibbana miseensonni ABO_Shanee bal'inaan harka kennataa turan. Guyyaa har'aas,miseensonni shororkeessaa kanaa lama aanaa Hidhabuu Abootetti ummata gidirsaa turan Agarii Beekaa Matobilii Maqaan qabsoo Milkeessaa iddoon dhalootaa Aanaa Hidhabuu Abootee Ganda Amuumaa Machaaraa fi Tolchaa Kaasayee Naggasaa Maqaan qabsoo Diinaraas gulantaa gaggeessummaarra kan jiru iddoon dhalootaa Aanaa Hidhabuu Abootee ganda Gidaaboo Goorgisii hidhannoo guutuu waliin qaama nageenyaatti harka kennataniiru.

የጁምዐ ሶላት መሰረታዊና የእምነት አንዱ አካል በመሆኑ ቀኑ በመንግስታዊ ተቋምና ትምህርት ቤቶች ዝግ እንዲደረግና የሂጅራ ካላንደር በሀገሪቱ የአቆጣጠር ስርዓት ዉስጥ እንዲካተት ኡስታዝ አህመ...
02/04/2024

የጁምዐ ሶላት መሰረታዊና የእምነት አንዱ አካል በመሆኑ ቀኑ በመንግስታዊ ተቋምና ትምህርት ቤቶች ዝግ እንዲደረግና የሂጅራ ካላንደር በሀገሪቱ የአቆጣጠር ስርዓት ዉስጥ እንዲካተት ኡስታዝ አህመዲን ጀበል Ahmedin Jebel-አሕመዲን ጀበልጥሪ አቀረበ።
••••••••••••••••••••••••••••••
Mujib Amino

የኢፌዲሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 3 ቀን 2016 ባካሄደው 16 ኛው መደበኛ ስብሰባ ላይ የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላት አከባበር ለመወሠን የቀረበ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 10 / 2016 ን መርምሮ ሪፖርትና የወሳኔ ሀሳብ ለዝርዝር እይታ በዋናነት ለጤና ፣ ማኅበራዊ ልማት ፣ ባሕልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በተባባሪነትም ለሕግ ፣ ፍትህና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ መምራቱን በመጥቀስ ጉዳዩ በዋነኛነት የተመራለት ቋሚ ኮሚቴም ዛሬ መጋቢት 23 ቀን 2016 በምክር ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ በረቂቅ አዋጁ ተወያይቷል።

የህዝብ በዓላትና የእረፍት ቀናት የጊዜ ቀመርን መሰረት በማድረግ የሚሰሉ በመሆናቸው እና
በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ህገ-መንግስት አንቀጽ55(2)(ረ)መሰረት በሀገር አቀፍ ደረጃ ተፈፃሚነት ያለው አንድ ወጥ የጊዜ ቀመርን የሚመለከት ህግ የማውጣት ስልጣን የፌዴራል መንግስቱ ህግ አውጪ አካል(የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት) በመሆኑ አዋጁን የማውጣት ስልጣን የፌዴራል መንግስቱ መሆኑ ይታወቃል።

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተወካይና የፕሬዝዳንቱ የማህበራዊ ጉዳይ አማካሪ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ ጉዳዮችና የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ በአዋጆ ትግበራና አፈጻጸም ላይ ወሳኝ ነጥቦችን አንስቷል።

ከእስልምና ጋር ተያይዞ ሶስቱ በዓላት(ኢድ አል አደሃ/ዐረፋ፣ኢድ አልፊጥር ፣ መዉሊድ) በትክክል ቀናቸዉ በሂጅራ እንዲነገር እንዲሁም የሂጅራ ካላንደር በሀገሪቱ የአቆጣጠር ስርዓት ላይ እንዲካተት ጠይቋል። ከዚሁ ጋር ተያይዞ በመንግስታዊ/ሀገሪቱ እየተከተለች ያለችዉ የቀን አቆጣጠር በአመተ ምህረት የታሰረ በመሆኑ ይህ አቆጣጠር የበርካታ የሕዝቦችን ስነ ልቦና፣ ኃይማኖታዊና ባህላዊ እንዲሁም ማሕበራዊ እሳቤን ያጠቃለለ ያለመሆኑና ከአንድ እምነት(የአንድ ወገን) ጋር የተዋሀደ በመሆኑ አዋጁ የቀን አቆጣጠሩ ሁሉንም እምነቶች ያማከለ እንዲያደርግ ጥቆሞ ሰጥቷል። ሀገሪቱ ሴኩላር ናት እየተባለ የአንድ ኀይማኖት የቀን ቀመር መከተል አግብብነት የሌለዉን እንደሚጣረስ ተገልፇል

ከዚሁ ጋር ተያይዞ የሂጅራ ካላንደር በሀገሪቱ ታስበዉ ከሚዉሎ በዓላት መካከል ሆኖ እንዲያልፍና በሚዲያም እንደሌሎቹ ሁሉ እንዲነገር አስተያየት ቀርቧል።

በእስልምና ሁለት ዓይነት በዓላት እንዳሉ በመግለፅ አንደኛዉ ሳምንታዊ ኢድ ሌላኛዉ አመትን ጠብቆ የሚከበር ነዉ። በቀረበዉ አዋጅ ላይ የበዓላት ትርጓሜ ላይ የአንድ ወገንን ትርጓሜ የያዘ ነዉ።
በ 1987 ሕገ መንግስት ሲፀድቅ የተነሳዉ የሳምንታዊ በዓል የጁምዓ ቀን ጥያቄ ምላሽ እንዲያገኝ በማንሳት ልክ እንደእሁድ ሁሉ ቀኑ እንዲዘጋ ወይንም ቋሚ በሆነ መልኩ ከ 5:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ 7:30 ድረስ ማንኛዉም የመንግስት ተቋምና ትምህርት ቤት እንዲዘጋ በግልጽ በኣዋጁ እንዲካተተ ጠይቋል።

የምክር ቤት ፕሬዝዳንት አማካሪ የጁምአ ቀን ከሙስሊሞች ጋር ያለዉን ትስስር መስተጋብርና ኅይማኖታዊ ፋይዳው ጉልህ መሆኑን ከታች የተቀምጠዉን አቡ ዳዉድ ፣ ቲርሚዚይ... የዘገቡትን ሀዲስ ጠቅሷል:-

‹‹በስንፍና ሰበብ ያለ ምንም ሸሪዓዊ ምክንያት ሶስት ተከታታይ ጁምዓዎችን የተወ ሰው አላህ በልቡ ላይ ያትምበታል›› ብለዋል፡፡ (አቡ ዳዉድ

30/03/2024

Dilbata saatii 12:30 irraa eegalee morkii piriimiyeer liigii Ingilaandi haalaan eeggamu kana DS Media fi OBN waliin tumsuun, Raadiyoo OBN irratti akkasumas appilikeeshinii Raadiyoo Dirree Ispoortii irratti hordofuu dandeessu.

Odeeffannoo dabalataa dhaggeeffachuuf, akkasumas yaada keessan nubiraan gahuuf, 6️⃣0️⃣7️⃣1️⃣ irratti nuuf bilbila.

6071 irratti bilbiluun yaada keessan nuuf kennuu, akkasuma odeeffannoo fi qophiiwwan hawwatoo dhaggeeffachuu dandeessu.
Appilikeeshinii Raadiyoo Dirree Ispoortii liinkii armaan gadiitiin buufachuun nuhordofuu dandeessu.

https://play.google.com/store/apps/details...

website hordofuu yoo feetan
www.dirreeispoortii.com

Chaanaalii Telegiraamii Raadiyoo Dirree Ispoortiitti makamuuf liinkii armaan gadii cuqaasaa.
https://t.me/RaadiyooDirreeIspoortii
You Tube keenya caqasuuf.....
https://youtube.com/-DirreeIspoortii-sy7pq...

29/03/2024
29/03/2024
29/03/2024
29/03/2024
06/03/2024
27/02/2024
25/02/2024

Address

Bilu
Jimma

Telephone

+251988929238

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sefu Kamil Ayisam posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sefu Kamil Ayisam:

Share