የተዘጋጀነው የትራንስፖርት አገልግሎት ለመስጠት፣ መኪና ማከራየትና ለማስነዳት ነው።
መኪናችን የ2022 ሞዴል ዘመናዊ አውቶሞቢል ሲሆን ዘመኑ የደረሰበት የተሽከርካሪ ቴክኖሎጂ እንደ GPS፣ Back Camera እና Sensor የተገጠመለት ነው።
ለማሽከርከር ቀላልምና ምቹ አውቶሞቢል SUZUKI DZIRE
ጂማ ከተማ ውስጥ ካሉ ወይም ወደ ጂማ ሲመጡና አገልግሎታችንን ሲፈልጉ JTS ብለው ይደውሉ።
ዘመናዊ መኪና ሲፈልጉ ለማሽከርከር ቢሆን ለመለማመድ፣ ለመከራየት ቢሆን ለመዝናናት ይደውሉ። ለሰርግ ቢሆን ለመልስ ለዝግጅት ቢሆን ለቅልቅል የ2022 ሞዴል SUZUKI DZIRE አለልዎት። እንግዳ ከመጣቦትም ሆነ እንግዳ ሆነው ከመ
ጡ እንድንቀበልዎ ይደውሉልን።
ከተማ ውስጥ ወይም ወደ ሌላ ቦታ ወይም ወደ አ.አ መሄድ ከፈለጉ እናደርሶታለን።
> መንጃ ፈቃድ ካልዎት መንዳት ይችላሉ
> መንጃ ፈቃድ ከሌሎት ይለማመዳሉ
> ለሰርግ ወይም ለመልስ ይከራያሉ
> ጉዳይ ካሎትም መከራየት ይችላሉ
> የሆነ ቦታ እንድናደርሶት ከፈለጉም አለን።
የክፍያው ሁኔታ በኩነት/Event ወይም በቀን ወይም በኪሎሜትር ነው።
በኩነት/Event ማለት መኪናውን የተከራዩለት ፕሮግራም እስኪያልቅ ድረስ ማለት ነው።
በቀን ማለት በአንድ የቀን ውሎ ማለት ሲሆን በኪሎሜትር ማለት ደግሞ መኪናው በተጓዘበት ርቀት ልክ ማለት ነው።
ለሶስቱም የክፍያ ሁኔታዎች ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው ሲሆን ቀላልና አቅምን ያገናዘበ ነው።
JTS
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Jimma Transport Service posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.