SOMI TV

SOMI TV ይህ የFace Book Channel ነው!

27/07/2023

አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ከእኛ ጎን መሆናችሁን እስኪ በ"👍" አሳዩን🙏

إِنَّا لله وانا إليه راجعون البقاء لله! !===========================🛑ተወዳጁ የተውበት ተምሳሌት፣ ቅን እና የመልካም ሥነምግባር ባለቤት ወንድማችን   ...
23/08/2021

إِنَّا لله وانا إليه راجعون البقاء لله!
!
===========================
🛑ተወዳጁ የተውበት ተምሳሌት፣ ቅን እና የመልካም ሥነምግባር ባለቤት ወንድማችን (ረሂመሁላህ) ወደማይቀረው የአኼራ ቤቱ ሄዷል‼️

🛑የባሪያውን ተውበት ተቀባይ የሆነው ጌታችን አላህ (ሱ,ወ) በሰፊው ጀነቱ እንዲያስተናግደው፣ ለቤተሰቦቹና ወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ 🛑መፅናናትን እንዲለግስልን ዱዓችን ነው።
==========================
:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
https://t.me/Kayreddin
:¨·.·¨: ❀
·. ዩቲዩብ 👇 subscribe ያድርጉ
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

19/08/2021
🎉   ‼️  🎉-------------------------------------------------🛑የሂጅሪያ አቆጣጠር እንደ እስልምና ታሪክ መጀመሪያ የተከናወነ የሆነውን የአላህ መልእክተኛ (ሰለላ...
10/08/2021

🎉 ‼️ 🎉
-------------------------------------------------
🛑የሂጅሪያ አቆጣጠር እንደ እስልምና ታሪክ መጀመሪያ የተከናወነ የሆነውን የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) #ከመካ ወደ #መዲና ያደረጉትን ስደት መሰረት አድርጎ የተጀመረ የሙስሊሞች ዘመን አቆጣጠር ነው።
--------------------------------------------------
🛑 በመልእክተኛው (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) የተደረገው ይህ ስደት በሂጅሪያ አቆጣጠር መሠረት የአዲስ ዓመት መጀመሪያ ነው።
--------------------------------------------------
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

  ===============================አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የዩቲዩብ፤ የቴሌግራም እንዲሁም የፌስቡክ ተከታታዮቼ በጥቂት ግዜያት ውስጥ ከአላህ በታች በእ...
05/08/2021


===============================
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የዩቲዩብ፤ የቴሌግራም እንዲሁም የፌስቡክ ተከታታዮቼ በጥቂት ግዜያት ውስጥ ከአላህ በታች በእናንተ እገዛ በላይ በማግኘቴ እጅግ በጣም በጣም ደስ ብሎኛል🤩

➮በዚህም አጋጣሚ ከልቤ በርቱልኝ‼️ ከዚህ የበለጠ ወደ ፊት እንዳገኝ እናንተም በመተባበር ሁሉምጋ ተደራሽነት እንዲያገኝ #ሼር እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃችኋለው🙏🙏
◉👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

31/07/2021
✍ ➭ (https://t.me/kayreddin)ነገ ሰኞ ሀምሌ 12/2013  ‼️ ‼️===========================🔴 የአላህ መልዕክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመ...
18/07/2021

✍ ➭ (https://t.me/kayreddin)
ነገ ሰኞ ሀምሌ 12/2013 ‼️
‼️
===========================

🔴 የአላህ መልዕክተኛ [ﷺ] «የዐረፋ ቀን ጾም ያለፈውን እና የመጪውን ዓመት ኃጢአት ያስምራል‼️» ብለዋል። ሙስሊም ዘግበውታል።

ኢማም አል—ሙናዊ [ረሒ] እንዲህ ብለዋል: ‐ ገና ያልተከሰተውን «የመጪውን ዓመት ኃጢኣት» ያስምራል ሲባል ምን ማለት ነው?: —

❶ በመጪው ዓመት ከኃጢኣት ይጠብቀዋል ማለት ነው።

❷ ለመጪው ዓመት ኃጢኣቱ ማሰረዣ የሚሆን ምንዳ ይሰጠዋል ማለት ነው።
➭OR

❸ ሰውየው በህይወት ቆይቶ ኃጢኣት ቢሰራ እንኳን ይሰረዝለታል ማለት ነው።»
ፈይዱል ቀዲር ቅፅ 4፣ ገፅ 230

✅መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት ሌሎችም ተጠቃሚ እንዲሆኑ ምክንያት እንሁን‼️
==========================
ወደ ዩቲዩቤ ጎራ በማለት ቻናሌን በማድረግ ይማሩ ይሳቁ ይዝናኑ‼️ ለወዳጅ ዘመዶም ያጋሩ‼️
◉👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

┉┉✽̶»̶̥🌹 🌹»̶̥✽̶┄┄==========================ውድ የተከበራችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዲሁም ወዳጆቼ የረበና ሰላም ባላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን፥ እያልኩ አዳዲስ ...
16/07/2021

┉┉✽̶»̶̥🌹 🌹»̶̥✽̶┄┄
==========================
ውድ የተከበራችሁ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዲሁም ወዳጆቼ የረበና ሰላም ባላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን፥ እያልኩ አዳዲስ ገራሚ የሆኑ ስራዎቼን፤ ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን፤ በተለያዩ ማራኪ በሆኑ ድምፅ ቂራቶቼን፤ እንዲሁም የተለያዩ #አዝናኝ የሆኑ ድራማዎችን ግጥሞቼን የማቀርብባቸው በተለያዩ media በመጠቀም ወደ እናንተ አደርሳለሁ እንዲሁም ከዚህ በፊት ዩቲዩብ ላይ ለምን ቁራንህን አትለቅልንም ላላችሁ ወዳጆቼ እነሆ እናንተ ባላችሁት መሠረት ከቅርብ ወዲህ በዩቲዩብ ላይ ስራ ጀምሬያለሁ ስለዚህ አሁኑኑ ወደ ዩቲዩቤ ጎራ በማለት ቻናሌን በማድረግ ይማሩ ይሳቁ ይዝናኑ‼️ ለወዳጅ ዘመዶም ያጋሩ‼️
◉👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

ዛሬ ጁሙዓ ነውና ይህንን ድንቅ ቁርኣን ተጋበዙልኝ‼️ መልካም ጁሙዓ‼️  _ቃሪዕ_አቡበከር_አልሻጥሪን    https://youtu.be/g3_75D1wI7ohttps://youtu.be/g3_75D1w...
16/07/2021

ዛሬ ጁሙዓ ነውና ይህንን ድንቅ ቁርኣን ተጋበዙልኝ‼️ መልካም ጁሙዓ‼️
_ቃሪዕ_አቡበከር_አልሻጥሪን
https://youtu.be/g3_75D1wI7o
https://youtu.be/g3_75D1wI7o
https://youtu.be/g3_75D1wI7o

በ Search አድርጋችሁ Subscribe በማድረግ አዳምጡት።እጅግ በጣም የሚያምር የቁርአን ድምፅ❤ በቃሪእ ኸይረዲን.

┉┉✽̶»̶̥🌹 🌹»̶̥✽̶┄┄==========================ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዲሁም ወዳጆቼ የረበና ሰላም ባላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን❗️እያልኩ አዳዲስ ገራሚ የሆኑ ...
11/07/2021

┉┉✽̶»̶̥🌹 🌹»̶̥✽̶┄┄
==========================
ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ እንዲሁም ወዳጆቼ የረበና ሰላም ባላችሁበት ሁሉ በእናንተ ላይ ይሁን❗️እያልኩ አዳዲስ ገራሚ የሆኑ ስራዎቼን፤ ወቅታዊ የሆኑ መረጃዎችን፤ በተለያዩ ማራኪ በሆኑ ድምፅ ቂራቶቼን፤ የተለያዩ ድራማዎችን ብቻ ምን ቀረ አሁኑኑ ገብቶ ከዚህ በታች LINK በማድረግ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ‼️
◉👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

✍ (https://t.me/kayreddin          ‼️    እናቴ  #1000 ዓመት ኑሪልኝ‼️             #እወድሻለሁ
10/07/2021

✍ (https://t.me/kayreddin
‼️
እናቴ #1000 ዓመት ኑሪልኝ‼️
#እወድሻለሁ

✍ (https://t.me/kayreddin) ‼️💫=============================  ' ' ‼️የሐጅና የዑምራ ሕግጋቶች ትንተና  በክቡር ሼኽ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን ፕሮግራሙን ለ...
08/07/2021

✍ (https://t.me/kayreddin)
‼️💫
=============================
' ' ‼️

የሐጅና የዑምራ ሕግጋቶች ትንተና

በክቡር ሼኽ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን

ፕሮግራሙን ለየት የሚያደርጉ ነገሮች፡
💸ያለ ምንም ክፍያ የነፃ ስልጠና
📆የፕሮግራሙ ጊዜ ለ 6️⃣ቀናት ብቻ
አቀራረቡ
🧭በየቀኑ ለ 1 ሰዓት የሚቀርብ
🧾ፕሮግራሙን ካጠናቀቁ ነፃ ሰርተፍኬት እና ከሼክ ሙሐመድ ዜይን ዘህረዲን ልዩ የምስክር ወረቀት
❕በየቀኑ ትምህርቱን መረዳትዎን ለመገምገም ጥያቄዎች የሚቀርቡ ይሆናል
📝ፕሮግራሙ የሚጠናቀቀው የማጠቃለያ ፈተናን በመፈተን ነው

🎥ትምህርቶቹን በፈለጉት ጊዜ በቪዲዩ በድምፅ በፅሁፍ ሊመለከቱ ይችላሉ።

🔖ሥልጠናው የሚጀመርበት ቀን፡
ዚል ሒጃ 1,1442 (11/7/2021)

የመመዝገቢያ ቅፅ፡

https://bit.ly/3jnHmCn

ወደ አፍሪካ አካዳሚ ሥልጠና ለመግባት ይህን የቴሌግራም ሊንኩን ይጫኑ፡

🔗 https://t.me/Africa_Academy1
➭TELEGRAM https://t.me/Kayreddin
➭YOUTUBE https://youtube.com/channel/UCRJzol9jObO9SCOon_iR08Q

✍ (https://t.me/Kayreddin) ‼️============================ከተመሰረተ ገና ሁለት አመት ገደማ የሆነውና በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የብዙ ስኬት ባለቤት የሆነው፣በኢ...
27/06/2021

✍ (https://t.me/Kayreddin)
‼️
============================
ከተመሰረተ ገና ሁለት አመት ገደማ የሆነውና በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ የብዙ ስኬት ባለቤት የሆነው፣በኢትዮጵያ ፖለቲካ ስነ ምህዳር ላይ ሚዛናዊ የሆነ ለየት ያለ አድስና አሻጋሪ፣ለዘብተኛና አካታች እሳቤ ይዞ በመምጣት የሀገራችንን ፖለቲካ ያዘመነውና ያሰለጠው እንድሁም ባዘጋጃቸው ማኒፌስቶወችና በሚያራምደው ሀሳብ ሀገራችን ካሏት ታላላቅ ፓርቲወች ከ3 እስከ 5ኛ ደረጃን የያዘ ብዙወች "የ21ኛው ክ/ዘመን ፓርቲ" በሚል ቅፅል ስያሜ የሚጠሩት ዛሬ ዕለተ ቅዳሜ ሰኔ 19/2013 ስድስተኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ ከአመራሮቹና እጩወቹ ጋር ሰፊ የሆነ ውይይት አድርጓል።

በፕሮግራሙም ላይ በምርጫው ሂደትም ሆነ ከዛ በፊት ፓርቲው አሁን ያለበት ሁኔታ ላይ ይደርስ ዘንድ ለለፉና የበኩላቸውን አስተዋፅኦ ላደረጉ ሁሉ በፓርቲው ሊቀመንበር በኩል የላቀ ምስጋና ቀርቧል።
በዋናነትም በምርጫው ሂደት ሌት ተቀን ለደከሙትና በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ነገሮችን ላሳኩት አመራርና እጩወች የምስጋናና የእውቅና ሰርትትኬት ተሰጥቷል።

ፕሮግራሙ ያለፉት ጊዜያት ጠንካራና ደካማ ጎኖች የታዩበትና ለወደፊቱ ደግሞ ከነበሩት ክፍተቶች ትምህርት ተወስዶ በትጋት ለተሻለ ስኬት መሰራት እንዳለበት ተገምግሟል።

ፕሮግራሙ የተከፈተው በፓርቲው ሊቀመንበር በዶ/ር #አብዱልቃድር አደም የእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ሲሆን ዶ/ር አብዱልቃድር እንኳን ደህና መጣችሁ ካሉ በሗላ ንግግራቸውን የጀመሩት፦
“ታላላቅ ስራዎች ሁሉ ዳር እስኪደርሱ የማይቻሉ ይመስላሉ!!” በምትለው የኒልሰን ማንደላ አባባል ነው።ከዚህ ጥቅስ በመነሳት ፓርቲው ተመስርቶ እዚህ እስከሚደርስ ደረስ የገጠሙትን ውጣውረዶች፣መሰናክሎችና አጠቃላይ ችግሮች እንድሁም እነዛን ሁሉ በፅናትና በጥንካሬ የማይቻለውን ሁሉ ችለው፣አይደረጉም ተብለው የሚታሰቡትን ሁሉ አድርገው በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ለብዙ ስኬቶች መብቃታቸውን አስርፀው ተናግረዋል።ለዚህም አመራሩም ሆነ እጩዋቹ አባላቱም ሆነ ደጋጋፊወቹ እጅጉን ደስ ሊላቸውና አሸናፊ እንደሆኑ ተናግረዋል።
ዶ/ር በየትኛውም አደረጃጀት ላይ በፖለቲካም ይሁን በሲቪክ ማህበር ብዙ መከራወችን ውስብስብ ችግሮች እንደሚገጥሙና እነዛን ሁሉ ታልፈው ጫፍ ላይ ሲደረስ የሚገርም ርካታ ይኖረዋል ብለዋል።

ዶ/አብዱል ቃድር ንግግራቸውን እንደጨረሱ ከታዳሚው በምርጫውና ከዛ በፊት በነበሩት ሂደቶች ያጋጠሙ ሁነቶች ተነስተዋል።ለተነሱት ጥያቄወችም አመራሮቹ መልስ የሰጡ ሲሆን ከታዳሚው ከተነሳው ጥያቄ የሀይማኖት ስብጥርና አካታችነትን አስመልክቶ ሲሆን ለዚህም አቶ ሲሳይ ከራሳቸውና እስከ አሁን ካሳለፉት የፖለቲካ ልምድ በመነሳት አጥጋቢና የማያዳግም ምላሽ ሰጥተውበታል።

ከእርሳቸውም በመቀጠል አቶ ዘኑር አብዱልወሀብ ሂደቱን በየደረጃው አስቀምጠው የትላንት ጉዟቸውን መነሻቸው አድርገው ለአሉቧልታና ለሀሜት ጆሮ ሳንሰጥ ስለዜጎች ፍትህ፣ስለ ሰው ልጅ ነፃነት በመስራት ለነገ መዳረሻችን የተሻለ ስኬት ከትላንቱ የበለጠ ተግተን እንሰራለን ብለዋል።

የነፃነትና እኩልመት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር አብዱልቃድር አደም በድጋሜ ወደ መድረኩ መጥተው "ይህን ያደርገናል፣እንድህ ሊያደርገን ነው ብለን በስጋት ዞረን የምናየው ጠላት የለንም።ጉዟችን ወደፊት አላማችን ግልፅ ነው።ለሀገራችን እድገት ለዜጎቻችን ፍትህና ነፃነት አድስና አማራጭ ሀሳብ በለዘብተኛ ሚዛናዊነት እንታገላለን‼️

✍ (https://t.me/Kayreddin)  (logo)  ‼️==========================አዲሱ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አርማ ከላይ በፎቶው በቀኝ በኩል የሚታየው ነው።ከሳምንት በ...
26/06/2021

✍ (https://t.me/Kayreddin)
(logo) ‼️
==========================

አዲሱ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን አርማ ከላይ በፎቶው በቀኝ በኩል የሚታየው ነው።

ከሳምንት በፊት የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽንም አዲስ አርማ ለህዝብ ማስተዋወቁ አይዘነጋም።
==========================
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ‼️
https://t.me/Kayreddin
https://t.me/Kayreddin
=========================

✍ (https://t.me/Kayreddin)        ‼==========================በሳዑዲ ዓረቢያ በእስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩ  #ወገኖቻችን ወደ ትውልድ ሃገራቸው እየተመለሱ ነ...
26/06/2021

✍ (https://t.me/Kayreddin)

==========================
በሳዑዲ ዓረቢያ በእስር ቤት ሲሰቃዩ የነበሩ #ወገኖቻችን ወደ ትውልድ ሃገራቸው እየተመለሱ ነው። በዛሬው ዕለት 2,000 ( ) ገደማ የሚሆኑት የሚገቡ ሲሆን እስከ ቀጣይ ሁለት ሳምንት ድረስ #ከ40 ሺህ በላይ ዜጎች ይመጣሉ‼️

መንግስት ኃላፊነቱን እየተወጣ ስለሆነ ከልብ እናመሰግናለን። አሁንም ተመልሰው እንዳይሄዱ ቋሚ የሆነ የሥራ ፈጠራ መስክ ተመቻችቶ ቢቋቋምላቸው መልካም ነው።
==========================
ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ
https://t.me/Kayreddin
https://t.me/Kayreddin
=========================

Address

Yes
Jimma

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SOMI TV posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SOMI TV:

Share

Category