Abbaa Gadaa

Abbaa Gadaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abbaa Gadaa, Digital creator, .

22/10/2023
22/10/2023
22/10/2023

ብልፅግና ፓርቲ ከሕብረተሰብ ውስጥ የሚጀምር ሰላም ለሁሉም ነገር መሰረት ነው ብሎ ያምናል!

ፓርቲያችን ከህብረተሰብ ውስጥ የሚጀምር የሰላም እንቅስቃሴ ከየትኛውም መንግስታዊ ኃይል በላይ ሀገርን በሰላም የመምራት ታላቅ ጉልበት አለው ብሎ ያምናል።በመሆኑም ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ እንዲቻል በህብረተሰቡ ውስጥ የግጭት ቀስቃሽ አስተሳሰቦችና ተግባራትን የሚጠየፍ ህዝባዊ ባህልን ለማዳበር በተቀናጀ መልኩ ይታገላል።

ዘመናዊና ባህላዊ የግጭት አፈታት ዘዴዎችን በጣምራ በመጠቀም፣ ዕምቅ ግጭትን ማወቅ፤ የቅድመ ዝግጁነትና የምላሽ አቅምን በማዳበር ግጭትን ማምከን እና በትምህርትና በሚዲያ የታገዘ የህብረተሰብ ሰላማዊ ባህልን በማዳበር ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ፓርቲያችን ይታገላል።

22/10/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abbaa Gadaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share