Mirgi keenya

Mirgi keenya Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mirgi keenya, Digital creator, .

14/02/2024
በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተ...
09/12/2023

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከት እና ብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የተደረገው እንቅስቃሴ የፀጥታ እና የደህንነት የጋራ ግብረሃይል ማክሸፉን አስታውቋል።
ሁከት እና ብጥብጡን ለመምራት ተልዕኮ ወስዶ ስንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት እነማን ናቸው?

1👉በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ ፅንፈኛ ሀይሎች

👉የኢትዮጵያን መረጋጋት የማይፈልጉ አንዳንድ የውጪ ሀይሎች

#ሁከት እና #ብጥብጥ ለማስነሳት የተደረገው #ዝግጅት በተመለከተ:-

👉የታጠቁ ሀይሎችን ወደ ከተማ አስርጎ ለማስገባት ሙከራ አድርጓል።

👉በእለቱ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የተጠና ጥቃት ለመፈፀም እቅድ አውጥቷል።

#ግብረሀይሉ በአደረገው #ኦፕሬሽን ምን ተገኘ?
👉 ለመፈፀም ተልዕኮ የወሰዱ 97 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውሏል።

👉ከፀረ_ሰላም ሀይሎች ጋር ሲሰሩ የነበሩ ተጠርጣሪዎች ተይዟል።

👉ለጊዜው የተሰወሩ ተጠርጣሪዎችን ለመያዝ ከፍተኛ ክትትል እየተደረገ ይገኛል።

👉 #ጠንካራ እና በተጠርጣሪዎች ላይ በማድረግ የተለያየ መያዝ ችሏል።

#በተወሰደው ኦፕሬሽን የተገኙ #ውጤቶች ምን ይመስላሉ?

የሀገሪቱን ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል እየተንቀሳቀሱ ያሉ ሀይሎች እና ቡድኖች ባሰቡት ልክ ወደ ተግባር እንዳይገቡ እና ፍላጎታቸው እንዲገታ እየተደረገ ባለው ስምሪት ተጋላጭነትን ቀድሞ በማወቅ ሊደርሱ የነበሩ ከፍተኛ #ሰብአዊ እና #ቁሳዊ ጉዳቶችን ተችሏል።






በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካበሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።በአደዋ በዓል አከባበር ላይ ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን በደም ለማጠብ እየተደረ ያለው ሚስጥራዊ ተልኮ በጸጥታ ሃይሎችህ እና በሰላም ወዳድ ዜጎች ተደርሶበታል።

በአደዋ በዓል አከባበር ላይ የከሸፈውን አዲስ አበባን የብጥብጥ መአከል በማድረግ በአፍሪካም ሆነ በአለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተቀባይነት ለማሳጣት እና ከዚህም የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት የሚደረገው ሩጫ እንደማይሳካ ማሳወቅ እንፈልጋለን።

ለህዳር 30 ተጠራ የተባለው ሰልፍ የዜጎችን ህይወት በማጥፋት ለፖለቲካ ትርፍ የተደገሰ የእልቂት ድግስ ስለሆነ ህዝቡ በአንኮ ሊመለከተው ይገባል



በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው  #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

ይህ #በህቡዕ ሲንቀሳቀስ የነበረዉ አካል ቀጥታ ትዛዝ ከነ #የሸዋስ ቡድን ይቀበል እንደነበረ የታወቀ ሲሆን ይሄም #በአማራ ህዝብ ስም ሌላኛዉ እንደሆነ ህዝቡ ሊገነዘብ ይገባል።

ከዚህ በፊት #ሃይማኖትን ተገን በማድረግ አዲስ አበባን በህዝብ ማዕበል እናጥለቀልቃታለን ብለዉ በሃይማኖቷ ስም የሴራ #ፖለቲካቸዉ ሰርተዋል። አሁን ደሞ በአማራ ህዝብ ስም ሌላ የደም እና የእልቂት ድግስ ደግሰዋል።

#መንግስት ይሄን ማክሸፉን እንዲቀጥል ህዝቡም ለራሱ ደህንነት ሲል እነዚህን #ሀገር አፍራሾች አሳልፎ ሊሰጥና በአይነቁራኛ ሊከታተል ይገባል!!!




የደም ነጋዴዎች ሴራ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ ከሽፏል ።የአማራ ክልል ጽንፈኛ ...
09/12/2023

የደም ነጋዴዎች ሴራ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ ከሽፏል ።

የአማራ ክልል ጽንፈኛ ኃይሎች እና የሸኔ የሽብር ቡድን ታጣቂዎችን ሴራ ለማክሸፍ በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች የተቀናጀ፣ጠንካራና ድንገተኛ ፍተሻ መካሄዱንና ከእነዚህ ጸረ-ሰላም ኃይሎች ጋር በትብብር የሚሠሩ ተጠርጣሪዎችም በቁጥጥር እንዲውሉ መደረጉን አመልክቷል፡፡



በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን  አሳወቀ‼️ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብ...
09/12/2023

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን አሳወቀ‼️

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡
ህዳር 30 ሊደረግ የነብረው ሰላማዊ ሰልፍ ዓላምው ምን እንደሆነ አሁን በግልጽ እየታየ ነው ፤የሰላማዊ ሰልፉ አስተባባሪዎች ሽፋናቸው ሰላማዊ ሰልፍ ቢሆንም አላማቸው ግን አዲስ አበባን የሁከት እና የጽንፈኞችን ዓላማ መስፈጸሚያ ቦታ ለማድረግ ያለመ መሆኑ አሁን በግልጽ እየታየ ነው።



በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን   የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው  #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅ...
09/12/2023

በህዝብ ስም የሚነገድ የደም ፖለቲካ

በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው #በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡

የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል እንዳስታወቀው÷ ህዳር 30 አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አከባቢዎች ሊደረግ በታሰበዉ #የፅንፈኞች ሰልፍ ላይ ረብሻ በማስነሳት የመስራት ተልዕኮ ይዘዉ ሲንቀሳቀሱ ነበር።

እነዚህ የደም ነጋዴዎች ትላንት #በወለጋ፣በመተከል እና #በወሎ ሲነግዱ የነበረዉ ዝቃጭ ፖለቲካቸዉን ዛሬ ደሞ በአዲስ አበባ እና በመላዉ ሀገሪት የማድረግ ከንቱ ቅዠት እየቃዡ ይገኛሉ!




"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት መከበር ጀምሯል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣...
09/12/2023

"ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት" በሚል መሪ ቃል 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጂግጂጋ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል፡፡

ብዙ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ብዙ የመኖር ባህላችንን መቀጠል ለብልጽግና ጉዞአችን ወሳኝ ግብአት

#አንድነት



ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ  #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ...
09/12/2023

ፅንፈኞች ሊንዱት ያልቻሉት የአንድነት ተራራ "ኢትዮጵያዊነት"

ፅንፈኞች የሀገር አንድነትን ለመሸርሸር ያለ እንቅልፍ ሴራቸውን በሚጎነጉኑበት በዚህ ጊዜ #ኢትዮጵያዊነት በአንድነት በሶማሊ ሰማይ ስር ደመቆ እየተከበረ ነው።

ኢትዮጵያዊነት ማለት #በብዝሀነት ውስጥ ጠንካራ #አንድነት፣በጠንካራ አንድነት ወስጥ ደግሞ #ብዝሀነት ጎልቶ የሚታይበት #ድንቅ ምድር ማለት ነው።

#አንድነት



06/12/2023

ህዳር 30 በጉጉት እየተጠበቀ ነዉ😜

ህዳር 30 እንዳትቀሩ ተብላችኋል 😅😅😅ሰልፉ ላይ ለመገኘት  #በጥላቻ እና  #ዘረኝነት  ማስተርስ እንዲሁም የማያስብ ደደብ አዕምሮ ካለዎት በቂ ነው🙈🙈🙈 ለማንኛዉም አህያ ዱላ አይፈራም ካላላ...
06/12/2023

ህዳር 30 እንዳትቀሩ ተብላችኋል 😅😅😅ሰልፉ ላይ ለመገኘት #በጥላቻ እና #ዘረኝነት ማስተርስ እንዲሁም የማያስብ ደደብ አዕምሮ ካለዎት በቂ ነው🙈🙈🙈 ለማንኛዉም አህያ ዱላ አይፈራም ካላላችሁ በስጠቀር በኮማንድ ፖስት ስር መሆናችንን እንዳትረሱ 😜😜




Ejjennoon Shaneen Taanzaaniyaatti qabatte bal'inaan humna jalaa diigaa jira. Shaneen hidhannoo hiikkachuu Sodaatte humni...
27/11/2023

Ejjennoon Shaneen Taanzaaniyaatti qabatte bal'inaan humna jalaa diigaa jira. Shaneen hidhannoo hiikkachuu Sodaatte humni ishii bal'aan ofiinuu harka kennataa jira. Adeemsaan Marroon qofaa isaa akkuma jechaa ture bosonuu waliin hafuun isaa hin oolu.
Godina wallagga bahaa Aanaa Giddaa Ayyaanaatti
Dirriba Dachaa bakka dhaloota Calliya
bakka addaa Dambaaroo
bahe, har'a hidhannoo guutuu waliin nagaan harka kennatee jira. Hawaasni naannoos ijoollee isaa akeeka dogoggoraan ummata Oromoo aarsaa kaffalchisaa jiran daandii nagaatti akka deebi'an hojjechaa jira.

የአማራ ፀረ ሰላም ሃይል ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ሀገር ለማፍረስ ስምምነት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።
27/11/2023

የአማራ ፀረ ሰላም ሃይል ከአሸባሪው ሸኔ ጋር ሀገር ለማፍረስ ስምምነት ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ከታማኝ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል።


የኦሮሞና የአማራን ህዝብ ሰላም መንሳት ያለሙ ጽንፈኞች ለጥፋት ተጣምረዋል
27/11/2023

የኦሮሞና የአማራን ህዝብ ሰላም መንሳት ያለሙ ጽንፈኞች ለጥፋት ተጣምረዋል

27/11/2023

ኢትዮጵያን ለመቀየር ፤ ለመለወጥ መፍትሄዎቹ ፦ ትጋት ፤ ዲሲፕሊን እና ለቀና ነገር በጋራ መቆም ናቸው።

27/11/2023

Stock Market

27/11/2023

ትውልድ ላይ አበክሮ መስራት መልካም ትውልድ ለመፍጠር!

"ስንዴ ሲሰራ ስንዴ ምን ያደርጋል፤ AI ሲሰራ Ai ምን ያደርጋል፡መንገድ ሲሰራ መንገድ ምን ያደርጋል፤በምን ያደርጋል የተሞላ ሀይል የሚፈጥረው ችግር እኛን ከምንም አይስቆመንም!!"      ...
27/11/2023

"ስንዴ ሲሰራ ስንዴ ምን ያደርጋል፤ AI ሲሰራ Ai ምን ያደርጋል፡መንገድ ሲሰራ መንገድ ምን ያደርጋል፤በምን ያደርጋል የተሞላ ሀይል የሚፈጥረው ችግር እኛን ከምንም አይስቆመንም!!"

ወደብ የሚያስፈልገን በየቀኑ ፈተና ነሆነብንን የኑሮ ዉድነት ድል ለማድረግ ነዉ።
27/11/2023

ወደብ የሚያስፈልገን በየቀኑ ፈተና ነሆነብንን የኑሮ ዉድነት ድል ለማድረግ ነዉ።

በተፈተነ ጊዜ ሀሉ የሚፀና የድል ሰራዊት
27/11/2023

በተፈተነ ጊዜ ሀሉ የሚፀና የድል ሰራዊት

የሰላም የመጨረሻዉ ሎሬት💪
27/11/2023

የሰላም የመጨረሻዉ ሎሬት💪

ኢትዮጵያን ከድህነት ለማውጣት በሰላም ጊዜ ብቻ ሳይሆን በፈተና ውስጥ ሆኖም ማልማት ይገባል - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)‌‌
27/11/2023

ኢትዮጵያን ከድህነት ለማውጣት በሰላም ጊዜ ብቻ ሳይሆን በፈተና ውስጥ ሆኖም ማልማት ይገባል -
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)‌‌


የኦሮሚያ ህዝብ ሸኔ ልጆቹን ምን ያህል እያጠፋና እያባከነ እንደሆነ፤ እጽ ዝርፊያና ፍጹም ጭካኔ ብቻ እያራመደ አላማ ቢስ እያደረገ ትውልዱን እያከሸፈ መሆኑን መገንዘብ አለበት።
27/11/2023

የኦሮሚያ ህዝብ ሸኔ ልጆቹን ምን ያህል እያጠፋና እያባከነ እንደሆነ፤ እጽ ዝርፊያና ፍጹም ጭካኔ ብቻ እያራመደ አላማ ቢስ እያደረገ ትውልዱን እያከሸፈ መሆኑን መገንዘብ አለበት።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mirgi keenya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share