Gospel tube

Gospel tube Preaching about Jesus Christ

10/05/2024

ወንጌል ለስጋም የተረፈበት ወላይታ‼️

ባዕድ አምልኮ ይመለክ ነበር። ኪቶሳ ሀውዙላ ሙሉጉሻ ወዘተ እየተባለ ሰይጣን በሚመለክበት ወላይታ ነው ከወደ አሜሪካ የምስራቹን ወንጌል ይዘው ዶክተር ቶማስ ላምቤ ብቅ ያሉት።

ዶክተሩ በቀኝ እጃቸው የነፍስ ህመም የሚያክመውን ሰማያዊውን ወንጌል ገላጭ መፅሐፍ ቅዱስ፣ በግራ እጃቸው ደግሞ የስጋን ህመም የሚያክመውን መርፌ ይዘው ተገኙ። ለመጀመሪያም ግዜ በ1921 ዓም በዎላይታ የህክምና ተቋም ገነቡ።

ወንጌልን በባዕድ አምልኮ ውስጥ ለነበረው ህዝብ አበሰሩ። እንደ አባባ ዋንዳሮ ያሉ ጥቂት አባቶች ተቀበሉ አቀጣጠሉ። የወንጌል ሰደድ እሳት ወላይታን አገኘ። ከወንጌሉ በተጨማሪ የወላይታ ህዝብ የተሻለ ትምህርትና ህክምና እንዲያገኝ የሰሩት ቶማስ ላምቤ ወላይትኛ ቋንቋን መናገራቸው ከተወላጁ ጋር ለመግባባት በር ከፍቶላቸዋል።

አዎ ዛሬ ለብዙዎች ህክምናና የጤና ትምህርት የሚሰጠው የያኔው ኦተና ሆስፒታል የዛሬው የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ መማሪያና ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተመሰረተ።

በዚህም አላበቃም ወላይታና የምስራቹ ወንጌል ያላቸው ዘርፈ ብዙ ትስስር። የወንጌል ተልዕኮ ይዞ ዛሬ በተለይ በአጥንት ህክምና በምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ የሆነው ክርስቲያን ሆስፒታልም ወንጌል በወላይታ ከነፍስ ባሻገር ለስጋም የተረፈ በረከት ይዞ ይመጣ ዘንድ በር ከፈተ።

አዎ ዘር ጎሳ ሃይማኖት ሳይለይ ለሰው ልጅ ሁሉ ህክምና የሚሰጥ ትልቅ የጤና ቤት በዎላይታ ይገኝ ዘንድ የምስራቹ ወንጌል በረከት ሆኗል። ወንጌል ለነፍስ ብቻ ሳይሆን ለስጋም የሚተርፍ የምስራች ነው።

ጥላሁን ሁሴን

10/05/2024

ምህረት ያርግልሽ!!

Ababa Eka
05/05/2024

Ababa Eka







05/05/2024







07/11/2023
https://www.youtube.com/watch?v=QSCSLptnewE
19/02/2023

https://www.youtube.com/watch?v=QSCSLptnewE

Esta é uma transmissão do que está acontecendo em Asbury, estamos sempre procurando novas fontes para mostrar para vosês.O Material recebido é retransmitido ...

https://youtu.be/pZfGE0LjwXE
17/02/2023

https://youtu.be/pZfGE0LjwXE

The nation is captivated by the revival breaking out at Asbury University in Wilmore, Kentucky, as students, faculty, and people from outside the Christian c...

13/05/2022

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gospel tube:

Videos

Share