27/11/2023
ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል:: AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በሚቀጥሉት አራት ዓመታት የታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ ለገጠሩ ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በአማራጭ ሀይል የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያዘጋጀው ስልጠና ዛሬ በሆሳዕና ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ በሚኒስቴሩ የገጠር ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ልማትና ሽግግር የስራ ሂደት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብርሃኑ ወልዱ፤ የታዳሽ ኃይል አማራጭን በመጠቀም የሀገሪቱን የገጠር ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው።...
ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል:: AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በሚቀጥሉት አራት ዓመታት የታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመ...