#Update
እስራኤል አየፈፀመች ባለችው ጥቃት
በጋዛ ከፍተኛ ውድመት እየደረሰ ይገኛል
የፍልስጤም ከተሞችም በቦንብ ጭስ ተሞልተዋል።
- የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ ኻሚኒ አማካሪ ያህያ ራሂም ሳፋቪ " የፍልስጤም ተዋጊዎች በእስራኤል ላይ ከዓመታት በኋላ ትልቁን ጥቃት በማድረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ " ብለዋል። " የፍልስጤም ተዋጊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። " ያሉት አማካሪው " ፍልስጤም እና እየሩሳሌም ነፃ እስኪወጡ ድረስ ከፍልስጤም ተዋጊዎች ጎን እንቆማለን። " ብለዋል። ኢራን የሃማስን ኦፕሬሽን " የሚያኮራ " ብላለች።
- ሃማስ በእስራኤል ላይ ከፈትኩ ያለውን ኦፕሬሽን ተከትሎ ከኢራን፣ ቴህራን ከፍተኛ የሆነ ደስታን የሚገልጹ ቪድዮዎች ወጥተዋል። በቪድዮዎቹ ቴህራን ውስጥ ርችት ሲተኮስ እና ሰዎች ደስታቸውን ሲገልጹ ይታያል (ቪድዮ ከላይ ተያይዟል)።
#ኢራን #Update #አሜሪካ
Iranian celebrating Hamas's attack
#Update
የእስራኤል እና የፍልስጤም ሃማስ ጉዳይ ወዴት ያመራ ይሆን ?
በእስራኤል እና በፍልስጤም ሃማስ መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት እየተባባሰ መጥቷል።
ሀገራት የተለያዩ አቋማቸውን እያንፀባረቁ ይገኛሉ።
#ኢራን ፍልስጤም እና እየሩሳሌም ነፃ እስኪወጡ " ከፍልስጤም ተዋጊዎች ጎን ነኝ " ብላለች። #አሜሪካ በበኩሏ ከእስራኤል ጎን እንደሆነች ገልጻ የማያወላዳ ድጋፏን እንደምታደርግ አሳውቃለች።
የሁለቱ ሀገራት ጎረቤቶች ሁኔታውን በእንክሮ እየተከታተሉ በተጠንቀቅ ላይ ይገኛሉ።
ይህ ሁኔታ በዚህ ከቀጠለ ዓለም አቀፍ ይዞታን ሳይዝ እንደማይቀር ተሰግቷል።
ከመሸ የተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች ምንድናቸው ?
- እስራኤል ጋዛ ላይ እየወሰደች ባለው የአፀፋ እርምጃ 232 ፍልስጤማውያን ሲገደሉ፣ 1697 ቆስለዋል ፤ በርካቶች ለህይወታቸውን የሚያሰጋ ጉዳት ላይ ናቸው።
- ሃማስ ባካሄደው ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተገደሉ እስራኤላውያን ቁጥር ወደ 200 ማሻቀቡ ተሰምቷል።
- እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ውስጥ የኃይል አቅርቦት በማቋረጧ ሆስፒታሎች ተጎጂዎችን ለማከም እየተፈተኑ ይገኛሉ ተብሏል። በጋዛ ኤሌክትሪክ እንዲቋረጥ ያዘዘው የእስራኤል ኢነርጂ ሚኒስቴር ነው።
- ፍልስጤም ፤ አንድ የ13 ዓመት ልጅን ጨምሮ 4 ፍልስጤማውያን በ " ዌስት ባንክ ' በእስራኤል ወታደሮች መገደላቸውን አሳውቃለች።
- የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ ኻሚኒ አማካሪ ያህያ ራሂም ሳ
ዓለም ሌላ ጦርነት ሌላ እልቂት ሌላ ሰቆቃ ልታስተናግድ እነሆ መስከረም 26 2016 ዓ.ም ንጋት የመሣሪያ ላንቃዎች እሳትን መትፋት ጀመሩ በንፁሃን ደም የጨቀየው እና ፍትሕ አልባ የሆነው ዓለም ሌላ መከራ ሊያስተናግድ ዛሬም ገና ከመንጋቱ ለቅሶና ዋይታውን ማሰማት ጀምሯል።
🔥ሐማስ የተሰኘው የፍልስጤማውያን ነፃአውጪ ግንባር
🔥በተከታታይ ወደ እስራኤል ባስወነጨፈው ከ7000 በላይ
ሮኬቶች ብዙዎች መሞታቸውን እና መቁሰላቸውን ብዙ ምንጮች ያመለክታሉ
*ይህንን ተከትሎ የእስራኤል መንግስት ሐማስ ማድረግ ያልነበረበትን አደረገ
ለሚሆነውም ሁሉ ሐላፊነቱን ይወስዳል ስትል መግለጫ አውጥታለች
የሚሆነውን እየተከታተልን እናቀርብላችኋለን
አብራችሁን ሁኑ 🙏
የፍልስጤሙ ሐማስ የእስራኤል ወታደሮችን መያዙን አሰታወቀ ።
ለሞት የሚያደርስ ጥቃት በተማሪዎች ላይ እየፈፀመ
በማሕበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወረው ምስል የተጋነነ ነው በማለት ዋቻሞ ዩንቨርስቲ መገግለጫ አወጣ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ምን አለ ?
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተሰራጨው ዜና " ግነት የበዛበት ነው " አለ።
ዩኒቨርሲቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
በመግለጫው ፤ ከዩኒቨሲቲው እውቅና ውጪ ባልተፈቀደ ሁኔታ በቀን 03/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠውን የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) " አንፈተንም "በሚል በዋናው ግቢ በዉስን ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ተሞክሮ ነበር ብሏል።
" የተደረገውን ሙከራ ተከትሎ በጥቂት የማህበራዊ ሚዲያዎች የፀጥታ ችግር እንዳለና መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ላይ መስተጓጎል እንዳለ በማስመሰል ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጨ እንዳለ ለመገንዘብ ችለናል " ብሏል።
" በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጨው ዜና ግነት የበዛበት " ነው ያለው ዩኒቨርሲቲው " የተፈጠረውን መጠነኛ ያለመግባባት ለመፍታት የዩኒቨርሲቲው ደህንነት ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከሀዲያ ዞን ፖሊስ፣ ከሌሞ ወረዳ ፖሊስ እንዲሁም ከሌሎች ከሚመለከታቸው የፀጥታ ኃይሎች ጋር በቅንጅት በመስራት በአስተማማኝ ሁኔታ ሠላማዊ የሆነ የመማር ማስተማር ሥራ ማስቀጠል ተችሉዋል " ብሏል።
" በዩኒቨርሲቲው የተማሪ
ለሞት የሚያደርስ ጥቃት በተማሪዎች ላይ እየፈፀመ
በማሕበራዊ ሚዲያ የሚዘዋወረው ምስል የተጋነነ ነው በማለት ዋቻሞ ዩንቨርስቲ መገግለጫ አወጣ
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ምን አለ ?
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የተሰራጨው ዜና " ግነት የበዛበት ነው " አለ።
ዩኒቨርሲቲው በወቅታዊ ጉዳይ ላይ መግለጫ አውጥቷል።
በመግለጫው ፤ ከዩኒቨሲቲው እውቅና ውጪ ባልተፈቀደ ሁኔታ በቀን 03/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚሰጠውን የ2015 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) " አንፈተንም "በሚል በዋናው ግቢ በዉስን ተማሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ተሞክሮ ነበር ብሏል።
" የተደረገውን ሙከራ ተከትሎ በጥቂት የማህበራዊ ሚዲያዎች የፀጥታ ችግር እንዳለና መደበኛ የመማር ማስተማር ሥራ ላይ መስተጓጎል እንዳለ በማስመሰል ሀሰተኛ መረጃዎች እየተሰራጨ እንዳለ ለመገንዘብ ችለናል " ብሏል።
" በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚሰራጨው ዜና ግነት የበዛበት " ነው ያለው ዩኒቨርሲቲው " የተፈጠረውን መጠነኛ ያለመግባባት ለመፍታት የዩኒቨርሲቲው ደህንነት ከፌዴራል ፖሊስ፣ ከሀዲያ ዞን ፖሊስ፣ ከሌሞ ወረዳ ፖሊስ እንዲሁም ከሌሎች ከሚመለከታቸው የፀጥታ ኃይሎች ጋር በቅንጅት በመስራት በአስተማማኝ ሁኔታ ሠላማዊ የሆነ የመማር ማስተማር ሥራ ማስቀጠል ተችሉዋል " ብሏል።
" በዩኒቨርሲቲው የተማሪ
#sudanwar
በሱዳን ያለው ሁኔታ ይህንን ይመስላል።
😲😩😲😝
ኢትዮጵያ በቀንድ ከብት ከአፍሪካ 1ኛ ከአለም 2ኛ ነች
ነገር ግን ዜጎቿ የስጋ ምርት የሚጠቀሙት በበዓላት ወቅት
ብቻ ከሆነ ቆየት ብሏል ምክንያቱም በእርሻ ያልደከመ ወይም የጥሩ ከብት ስጋ መሸጫ ዋጋ በኪሎ ከ700ብር በላይ ነው እሱንም ወደቤት ተወስዶ ወይ ለወጥ ወይ ደሞ ለጥብሳጥብስ ከሆነ !!
እዛው ለመመገብ ከሆነ ደሞ ግማሽ 750ብር ሲሆን 1ኪሎ ደሞ 1500ብር መክፈል ግድ ይለዋል ።
97% የሚሆነው ሕዝብ ደሞ የወር ደሞዙ እንኳ ይህንን ማድረግ በፍፁም አይፈቅድለትም
3% የሚሆነው ገንዘቡን ከየት እንደሚያመጣው ባይታወቅም ስጋ ቤቶችን እያጨናነቀ ስለሚውል ለማለት ያኽል ነው።
በየቀበሌው የሚሸጡ ስጋዎች ካለመታኘካቸው የተነሳ ዛሬ በልተህ 5ቀን ጥርስህን ትታመማለህ
ሰው በገንዘቡም ገዝቶ ጥሩ ነገርም ሳይቀርብለት ብቻ ጎማ ጎማ የሚለውን ሕይወት መግፋቱን ተያይዞታል
መንግስት ሆይ ሰውን አትፍራ ግድ የለም እግዚአብሔር ግን ብትፈራ ጥሩ ነው ላንተም ይጠቅምሃል ።🙏🙏🙏
ፔጁን ፎሎው ያድርጉ
በጣም የሚያንገበግብዎ ምንድን ነው ምን እጠይቅሎ
ኮመንት ላይ ይፃፉልን !!
😲😲😲 በመጨረሻም ወንድም በወንድሙ ላይ ይነሳል
#fyp #love በመጨረሻም 😲😲😩😝😜
ጉተሬዝ
#ተመድ
አንቶኒዮ ጉተሬዝ ግጭት እንዲቆም ተማፀኑ።
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዥ ፤ በኢትዮጵያ ዳግም ግጭት መቀስቀሱን በመስማታቸው ማዘናቸውንና መደንገጣቸውን ገልፀዋል።
ይህን የገለፁት ፤ ዛሬ ከሚካሄድ የፀጥታው ም/ ቤት ስብሰባ አስቀድሞ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ላይ ነው።
በኢትዮጵያ ዳግም ግጭት በመቀስቀሱ በጣም ማዘናቸውንና መደንገጣቸውን የገለፁት ጉተሬዥ በአስቸኳይ ግጭት እንዲቆም ተማፅነዋል።
" ኢትዮጵያውያን ትግራዋዮች፣ አማራዎች፣ ኦሮሞዎች ፣ አፋሮች ብዙ መከራ ደርሶባቸዋል " ሲሉ ገልፀዋል።
" አጠንክሬ የምጠይቀው በአስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲደረግና የመንግስትና የህወሓት የሰላም ድርድር እንዲቀጥል ነው " ብለዋል።
ጉተሬዥ የሰብዓዊ እርዳታ አቅርቦት ሙሉ ዋስትና እንዲሰጠው ፤ በተጨማሪ የህዝብ አግልግሎቶች ተመልሰው እንዲቋቋሙ ጠይቀዋል።
#አብይ አህመድ
መልከመልካሙ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር
አብይ አህመድ እንሆ በቪዲዮ ምስል
አዳዲስ እና እውነተኛ መረጃ በወቅቱ እንዲደርሶ ፔጃችንን
ላይክና ፎሎው ያድርጉ እናመሰግናለን 🙏🙏❤️❤️
#ለተሰንበት ግደይ
#ለተሰንበት ግደይ ወርቅ 🇪🇹❤🏅
በሴቶች 10 ሺ ሜትር ለተሰንበት ግደይ ለኢትዮጵያ የመጀመሪያውን #የወርቅ_ሜዳሊያ አስገኝታለች
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹❤️ !!
👀🙏🌹😢😭😢
የትግራይ ሕዝብ ሲጨፈጨፍ ሼኩም ቄሱም ፓስተሩም ዲያቆኑም የሚከተላቸውም መፍዙዝ ምዕመን በሙሉ ጦርነቱን በመደገፍ የደም ሱሱን ለመወጣት ያላደረገው ነገር አልነበረም
ፈጣሪ ያክብሮ አቶ ቴዎድሮስ አድሐኖም
አስገራሚ ንግግር ነው ❤️W.H.O President
ያሳዝናል 😢😢
ሁሉም ነገር ከንቱ የከንቱ ከንቱ 😢😢😢