Mamé Diifu-Page

Mamé Diifu-Page Success doesn't always come easy🙏

With Mr. Seid Mohammed
30/11/2024

With Mr. Seid Mohammed

22/11/2024
መሪ ሰመሰክር👌
03/11/2024

መሪ ሰመሰክር👌

 #መግለጫበዛሬው ዕለት አንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራ የአየር ክልል እንዳይበር ተከልክሏል የሚል መረጃ እያሰራጩ መሆኑን ተመልክተናል። ይሁን እንጂ የኢ...
31/10/2024

#መግለጫ

በዛሬው ዕለት አንዳንድ የማህበራዊ ትስስር ገፆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ በኤርትራ የአየር ክልል እንዳይበር ተከልክሏል የሚል መረጃ እያሰራጩ መሆኑን ተመልክተናል። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኤርትራን አየር ክልል እንዲጠቀም ከኤርትራ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ፈቃድ የተሰጠው እና የኤርትራ አየር ክልልን ለመደበኛ በረራ እየተጠቀመ መሆኑን እያረጋገጥን በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተገለፀው መረጃ የተሳሳተ መሆኑን እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የስታር አሊያንስ አባል

እነዚህ ተዋናዮች ስማቸው ጥቀሱ እስቲ...?
29/10/2024

እነዚህ ተዋናዮች ስማቸው ጥቀሱ እስቲ...?

አሠልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ መባረራቸውን ማንቸስተር ዩናይትድ አስታወቀ። ምክትል አሠልጣኝ ሩድ ቫን ኒስትልሮይ በጊዜያዊነት የዩናይትድ አሠልጣኝነት ቦታን ተረክቧል።
28/10/2024

አሠልጣኝ ኤሪክ ቴን ሃግ መባረራቸውን ማንቸስተር ዩናይትድ አስታወቀ። ምክትል አሠልጣኝ ሩድ ቫን ኒስትልሮይ በጊዜያዊነት የዩናይትድ አሠልጣኝነት ቦታን ተረክቧል።

ጀነራል ኮምሽነር ዶክተር Ahmed Harif በፀጥታ እና በድህንነት እንድሁም በወታደራዊ ሳይንስ ከልጅነት ጀምሮ እስከአሁን በትምህርትም ሆኖ በተግባር የሰለጠነ በሳል ወጣት ነው👌        ...
26/10/2024

ጀነራል ኮምሽነር ዶክተር Ahmed Harif በፀጥታ እና በድህንነት እንድሁም በወታደራዊ ሳይንስ ከልጅነት ጀምሮ እስከአሁን በትምህርትም ሆኖ በተግባር የሰለጠነ በሳል ወጣት ነው👌

ሰላምና መረጋጋት፤ ልማትና ለውጥ እንድትፈጠር የአንበሳ ድርሻ የሚጫወተው ክቡር አቶ ሂጂ Gaddo Hamolo Gaddo👌የአፋር ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ሃጂ ጋዶ ሃሞሎ!
25/10/2024

ሰላምና መረጋጋት፤ ልማትና ለውጥ እንድትፈጠር የአንበሳ ድርሻ የሚጫወተው ክቡር አቶ ሂጂ Gaddo Hamolo Gaddo👌

የአፋር ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ ሃጂ ጋዶ ሃሞሎ!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mamé Diifu-Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share