Islamic book review

Islamic book review You can get short summary about the book the prices of the book and where the book store were foun

25/11/2024

ይድረስ ለውሀ ልማት

ማንቡብ የተዘነጋው እስላማዊ ግዴታ ነው።ይህ መፅሀፍ ከ950 በላይ ገፅ የተቀነበበ እና በታዋቂው ኡስታዝ አቡ ቢላል የተተረጓመ ነው።ለአለማት እዝነት የሆኑት ተወዳጁ ነብይ ኢማሙል አንብያዕ የ...
21/11/2024

ማንቡብ የተዘነጋው እስላማዊ ግዴታ ነው።ይህ መፅሀፍ ከ950 በላይ ገፅ የተቀነበበ እና በታዋቂው ኡስታዝ አቡ ቢላል የተተረጓመ ነው።ለአለማት እዝነት የሆኑት ተወዳጁ ነብይ ኢማሙል አንብያዕ የሚያትት በይዘቱ የተለየ መፅሀፍ ነው። አላህ አንብበው ከሚጠቀሙ ያድርገን።

ይህ መፅሀፍ ስለ ታላቁ ነብይ መሀመድ(ሰዐወ)ከተፃፉ መፅሀፍቶች ወደ አማርኛ ከተተረጓሙ መፅሀፎች በይዘቱም ይሁን በጉፅ ብዛት ላቅ ያለ ነው ብዬ አስባለሁ። አህመድ ሁሴን ወደ አማርኛ የተረጓመ...
18/11/2024

ይህ መፅሀፍ ስለ ታላቁ ነብይ መሀመድ(ሰዐወ)ከተፃፉ መፅሀፍቶች ወደ አማርኛ ከተተረጓሙ መፅሀፎች በይዘቱም ይሁን በጉፅ ብዛት ላቅ ያለ ነው ብዬ አስባለሁ። አህመድ ሁሴን ወደ አማርኛ የተረጓመው ሲሆን ከ925 ገፅ በላይ ነው።

17/11/2024

እረጅም እድሜ

17/11/2024

ስንመድህ ሌላ መድህ የሚያስመድህ ውዴታ።ለአለማት እዝነት ይውረድቦ የአላህ ሰላምና ራህመት።ሰ።ዐ።ወ

17/11/2024

ፌርማታ ተሳስተህ ሌላውን ከምታሳስት መጀመርያ እየሱ ሚመጣው ጌታው የሰጠውን ተልእኮ ይፊጽም ዘንድ ሲሆን እንደማንኛውም ፍጡር በመሞት የሂወት ፍጽምናው ይሆናል

16/10/2024

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
ኢንቲሳር ሱልጣን ከአሸዋ ሜዳ ገብሬል አከባቢ ትላንት ሰኞ ጥቅምት 4 /2017 እንደወጣች አልተመለሰችም

ቤተሰቦቿ በጣም ተጨንቀናል ለአላህ ብላቹ ያያችኋት ወይንም ፍንጭ ይሆናቸዋል ምትሉን ነገር ካለ በነዚህ አድራሻዎች አሳውቁን 👉
0922 15 16 25
0910928364
O911205388

አለም ከተዛባና ፍትሀዊ ስለ በየትኛውም እምነት ክልክል ከሆነው ወለድ ተኮር የኢኮነሚ ስርዓት እንዲወጣ ወለድ አልቦ የኢኮነሚ ስርዓት በተሟላ መልኩ መተግበር ያስፈልጋል። ይህንን በተመለከተ ለ...
13/10/2024

አለም ከተዛባና ፍትሀዊ ስለ በየትኛውም እምነት ክልክል ከሆነው ወለድ ተኮር የኢኮነሚ ስርዓት እንዲወጣ ወለድ አልቦ የኢኮነሚ ስርዓት በተሟላ መልኩ መተግበር ያስፈልጋል። ይህንን በተመለከተ ለመማር እና ግንዛቤ ለማሳደግ ይህህንን ሊንክ መጠቀም ይችላሉ!

Islamic Banking, Dr. Hussein Hamed Hassan, Part 1*What is Islamic banking?* , Sharia’a - compliant banking provides and uses ...

02/10/2024

በቀን ስንት ገፅ ያነባሉ?በአመት ስንት መፅሀፍት ይገዛሉ?

29/09/2024

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912739847

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Islamic book review posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Islamic book review:

Videos

Share