ኢትዮጵያዊነትን ማዳን

ኢትዮጵያዊነትን  ማዳን ኢትዮጵያዊነትን የመመለስ ታላቅ እርብርብ/ ተጋድሎ

በአሁኑ ሰዓት በተለያዩ የሃገራችን አቅጣጫዎች ከቦታ ቦታ ተዘዎዉሮ መስራት ይቅርና በአሉበት ቦታ የሰላም አየር መተንፈስ በጣም አስቸጋሪ ሆኖል፡፡ ለዚህ ደግሞ ለኢትዮጵያዊነት የምንሰጠው የተሰሳተ ደካማ አስተሳሰብና እኔብቻ ካልበላሁ የሚልየዘረኝነት ትንሽ ጭንቅለት ውጤት ነው፡፡ ከነዚህ አስተሳሰቦች ለመውጣት በየፊናችን ኢትዮጵያዊነት የማዳን ተጋድሎ አናደርጋለን፡፡

Address

A1
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኢትዮጵያዊነትን ማዳን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category