መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyihun

16/01/2024

የመጽሐፍ ቅዱስ ስሞች......
1. ሆሴዕ - እግዚአብሔር ያድናል
2. ሐና - ጸጋ
3. ሔዋን - የሕያዋን ሁሉ እናት
4. ሕዝቅኤል - እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል
5. ሕዝቅያስ - እግዚአብሔር ኃይል ነው
6. መልከ ጼዴቅ - የጽድቅ ንጉሥ
7. ሚልክያስ - መልእክተኛየ
8. ሚክያስ - እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
9. ምናሴ - ማስረሻ
10. ሣራ - ልዕልት
11. ሩሐማ - ምህረት
12. ሮቤል - እነሆ ወንድ ልጅ
13. ሰሎሞን - ሰላማዊ
14. ሳሙኤል - አምላካዊ ስም (የአምላክ ስም)
15. ሳኦል - ከእግዚአብሔር የተለመነ
16. ሴዴቅያስ - የእግዚአብሔር ጽድቅ
17. ሶፎንያስ - እግዚአብሔር ሰውሯል
18. ቃዴስ - ቅዱስ
19. በርተለሜዎሰ - የተለሜዎስ ልጅ
20. በንያስ - እግዚአብሔር አዳነኝ
21. ባሮክ - ቡሩክ
22. ቤተልሔም - የእንጀራ ቤት
23. ቤተል - የእግዚአብሔር ቤት
24. ብንያም - የቀኝ እጄ ልጅ (የደቡብ ልጅ)
25. ቶማስ - መንታ
26. ናሆም - መጽናናት
27. ናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
28. ንፍታሌም - የሚታገል
29. አልዓዛር - እግዚአብሔር ረድቷል
30. አማኑኤል - እግዚአብሔር ከእኛጋር
31. አርኤል - የእግዚአብሔር ምድጃ
32. አሴር - ደስተኛ
33. አስቴር - ኮኮብ
34. አብርሃም - ታላቅ አባት (የብዙዎች አባት)
35. አቤሴሎም - አባቴ ሰላም ነው
36. አቡ - አባት
37. አብዱዩ - የእግዚአብሔር አገልጋይ
38. አቢያ - እግዚአብሔር ወንድሜ ነው
39. ኢሳይያስ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
40. አቤኔዘር— እግዚአብሔር እረድቶኛል
41. ኢዩኤል - እግዚአብሔር አምላክ ነው
42. ኢያሱ - እግዚአብሔር አዳኝ ነው
43. ኢይዝራኤል - እግዚአብሔር ይዘራል
44. ኢዩሣፍጥ - እግዚአብሔር ፈርዷል
45. ኢዩራም - እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አለ
46. ኢዩርብአም - ሕዝቡ እየበዛ ሄደ
47. ኢዮስያስ - እግዚአብሔር ይደግፋል
48. ኢዮአስ - እግዚአብሔር ሰጥቷል
49. ኢያቄም - እግዚአብሔር አቆመ
50. ኢዮአብ - እግዚአብሔር አባቴ ነው
51. ኢዮአታም - እግዚአብሔር ፍጹም ነው
52. ኢዮአካዝ - እግዚአብሔር ይዟል
53. ኤሊዔዘር - እግዚአብሔር ረዳቴ ነው
54. ኤልሳዕ - እግዚአብሔር ደህንነት ነው
55. ኤልያቄም - እግዚአብሔር ያስነሳል
56. ኤርምያስ - እግዚአብሔር ከፍ ያደርጋል
57. እስማኤል - እግዚአብሔር ይሰማል
58. ኬልቅያስ - እድል ፈንታየ እግዚአብሔር ነው
59. ኤድን - ደስታ
60. ኬብሮን - ኅብረት
61. ዘካርያስ - እግዚአብሔር ያስታውሳል
62. ይሳኮር - ዋጋየ
63. ይዲድያ - በእግዚአብሔር የተወደደ
64. ዮሐናን - እግዚአብሔር ጸጋ ሰጭ ነው
65. ዮናስ - ርግብ (የዋህ)
66. ዮናታን - እግዚአብሔር ሰጥቷል
67. ዮአኪን - እግዚአብሔር ያቆማል
68. የካብድ - እግዚአብሔር ክብር ነው
69. ዮዳሄ - እግዚአብሔር ያውቃል
70. ዮፍታሔ - እግዚአብሔር ይከፍታል
71. ጋድ - መልካም ዕድል
72. ጎዶልያስ - እግዚአብሔር ታላቅ ነው

10/01/2024

ሰላም ልጆቸ የእስላም የክርስትያን አምላክ የአለሙ ጌታ ከሁላችን ጋር ይሁነነ።
ስለ መስተፋቅር ስነሳ የተለያዩ አይነት አስማቶች ና የመስተፋቅር አይነቶች አሉ ለምሳሌ
፦መስተፋቅረ እንስት/ ብእስ
፦መስተፋቅረ ሕዝብ
፦መስተፋቅረ መኳንንት
፦መስተፋቅረ ኩሉ
መስተፋቅር እንደ አሰራሩ ሃጢያት የምሆንበት ሁኔታ አለው ይህም የተሰራበት አስማትና አላማው ይወስናል የተሰራበት አስማት የምንለው በጥቁር አስማት መናፍስት በመጥራት የምከናወን ነው በጣም አደገኛ እና ሃጥያት ነው ሁለተኛ አላማው ይህ ደግሞ መስተፋቅር ያሰራንበት ሰው ለጊዜያዊ ጥቅም እና እንደ በርያ የምንገለገልበት ከሆነ ያ ማለት በነጭ አስማትም ተሰርቶ ግን የምንጎዳው ከሆነ መስተፋቅር በአጠቃላይ በሁለቱም መንገድ ብሰራ ከግላሰቡ ፍላጎት ውጪ የምከናወን ነው
የመስተፋቅር ጉዳት
መስተፋቅር የተሰራበት ሰው የሰራበት አካል ከራቀው አንደኛ የማበድ ደረጃ ይደርሳል
የስነልቦና ጉዳት ያጋጥመዋል
ህይወት እስከማጣት ያደርሳል
እንግዲህ በስሜት ተገፋፍታችሁ መስተፋቅር ከመስራት መጀመሪያ ያንን ሰው ለምን እንደምታፈቅሩ ምን ያህል እንደምታፈቅሩ እርግጠኛ ሁኑ
ለዛሬ ከማሳሳብያ ጋር የተፈተነ የመስተፋቅር አስማት ከዳዊት መዝሙር ፵፩ ከመ ያፈቅር ተክዕዋት ነፍስየ በለዕሌየ ድረስ አስተፋቅረኒ ለዓመቲከ ምስለ ገብርከ
ገቢሩ በአምሳያ ቅቤ ላይ ፯ ጊዜ ደግመው ሰውነቷን/ሰውነቱን አስነኩ
ለሴት ቦታ ማቀያያር ነው ለዓመቲከ=ለገብርከ
ለገብርከ=ለዓመቲከ
መርጌታ በላይ ቀኘይሁን 0953855221

10/01/2024
21/11/2023

ለእባብ
ከይሲ ፫ አክዮስ ፫ አክየሳዊ ፫ ደሎ ፫ መርግዮን ፫ አቁለሜድ ፫ መልአኩ ለአረዌ ምድር አርግመዘሰነ ዘምሰነ ሙለዱ ለከይሲ ኩኩል ፊውስ ፫ በማቴዎስ በማርቆስ በሉቃስ በዮሐንስ በ፬ቱ ወንጌላውያን ህድግ ይበሉከ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ በከመ ሐገጉ ሐዋርያት ይበእ ይህዙ ለከይሲ እም ለዕለ ገብርከ __በማይ ፯ጊዜ ደግመህ ስተይ ሕመምተኛው ሩቅ ከሆነ ለመልእክተኛው አጠጣ
የእባብ እራሱን ሰፍተው ብይዙት ጥላ ከረፈባት አይንቀሳቀስም
መርጌታ በላይ ቀኘይሁነ 0953855221 ከአንጋሾች ሀገር

\°\°\°\°\°\ብልት አልፈስፍስ\°\°\°\°\°\ተአንጋሾች ሀገር መርጌታ በላይ ቀኝይሁን።ብልት እንዳይሰራ የሚያደርግ ድግምት ይህ አስማት መቅትለ እስኪት ይባላል።  ብልትን ለወሲብ እንዳይ...
14/09/2022

\°\°\°\°\°\ብልት አልፈስፍስ\°\°\°\°\°\
ተአንጋሾች ሀገር መርጌታ በላይ ቀኝይሁን።
ብልት እንዳይሰራ የሚያደርግ ድግምት ይህ አስማት መቅትለ እስኪት ይባላል።
ብልትን ለወሲብ እንዳይዘጋጅ የሚያደርግ ማለት ነው ይህ በወንዶች ብቻ ሳይሆን በሴቶች ላይም ይደገማል ይህ ድግምት የተደገመባት ሴት የትኛውም ወንድ ከጭና መድረስ አይችልም ድንገት ወሲቢ ለመፈፀም ቢገናኝ እንኴን ከድግምቱ የተነሳ ብልቱ ተልፈስፍሶ ይታጠፋል በወንዶቹም ተመሳሳይ ነው። ነገርግን እንደዚህ አይንት ድግምት የሚፈልጉ ሰወች የማይተማመኑ ባል እና ሚስት ወይም ባለ ትዳሮች ናቸው አንደኛው ወገን የማያምን ከሆነ በተለይ የሚቀና ከሆነ ሚስቱ ላይ ወይም ባሏ ላይ ያስደግማሉ ከዚህ ብሗላ የተደገመበት ወገን ሌላ ሰው አስገድዶ ቢደፍር ቢደፉር ልክ አልጋላይ እንደወጣ ተቅማጥ በተቅማት ወይም ድንገት በበሽታ ይመታል ይታመማል ወድያው ወሲብ ሳያደርግ ለቆ ከወጣ ወደነበረበት ጤንነቱ ይመለሳል እንደዚህ የሰሩና ያሰሩ ሰዎች ሴቷ ከሌላ ወንድ ወንዱ ከሌላ ሴት መሄድ አይችሉም ከዚህ ሁሉ አላስፈላጊ ችግር መተማመንን የመሰለ የለምና ሁሉንም በልክ ብናደርግ የተሻለ ይሆናል መዋረድ ይመጣለ ልጆቸ። ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ከአንጋሾች ሀገር
0953855221 ለሑሉ መፍትሔ ደውላችሁ አምክሩኝ የአያቶቻችን ጥበብ እረቂቅ ነወ።

የሕፃን መደንገጥ እና መክሳት ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ከአንጋሾች ሀገርሕፃን ተቀምጦም ይሁን ተኝቶ ሳለ የምደነግጥበት የምቃዥበት የምጨነቅበት ምክኒያት ተእናቱም እ...
13/09/2022

የሕፃን መደንገጥ እና መክሳት
ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ከአንጋሾች ሀገር
ሕፃን ተቀምጦም ይሁን ተኝቶ ሳለ የምደነግጥበት የምቃዥበት የምጨነቅበት ምክኒያት ተእናቱም እጅ ይሁን ተሌላ ሰው እጅ አምልጦ ተወደቀ ወይም ተአለበት ተአንቀላፋበት ተንኸባሎ ተወደቀ አሁንም እየወደቀ እየመሰለው ይደነግጣለ ይባንናለ ይቃዣልመ ስለዚህ ሳይጠነክርበት ወይም አብረዎት ሳያድግ መድሀንቱን መፈለግ የተሻለ ይሆናለ የዳማ ከሴ የሽኮኮ ጎመን ቅጠላቸውን ዘፍዝፎ በውሃው ደጋግሞ እስተ ሰዎሥት ቀን ድረስ በማጠብ ጡሩ ውጤት ያመጣለ ቅጠሉነ ማታ ዘፍዝፎ አሳድሮ ማለዳ ማለዳ ሰዎሥት ቀን እስተምሞላው ይታጠብ በዝሕ አልገታ ተአለ ደውላችሁ አምክሩኝ ጥበብ መንገዷ ብዙ ነው ልጆቸ
\°\°\ 0953855221መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ተአንጋሾች ሀገር።

ለአጭር ቀን የምትሆን መፈተኛ ጸሎተ መንድግ ከከአንጋሾች ሀገር ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁንጀማን ለጀማን አለጁማን /3/ መጀጅማን አቅጁማን መንድግ መድጋቸው መንጥቅ መ...
12/09/2022

ለአጭር ቀን የምትሆን መፈተኛ ጸሎተ መንድግ ከከአንጋሾች ሀገር ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
ጀማን ለጀማን አለጁማን /3/
መጀጅማን አቅጁማን መንድግ መድጋቸው መንጥቅ መንጥቃቸው አንጱጵያ መዘውያ አለሁማ መጀር ሰሐቦሙ ወአቅርቦሙ አሆ ይቤሉኒ ኩሎሙ ሰብአ ዓለም ሊተ ስምህን አስግባ ገቢር/በ3/ሎሚ 49ጊዜ ድገም አንዱን ጨምቀህ ጠጣ ሁለተኛውን በኪስህ ያዝ ሦስተኛውን ከቤት ውስጥ ማስቀመጥ። ልጆቸ በቋምነት የምፈጠመውን ጠሎተ መንግድ የምትፈልጉ በውስጥ መስመር አውሩኘ
\°\°\ 0953855221 ከአንጋሾች ሀገር ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

በዳዊት ኮከብ እና በ''ቶ'' ጠልሠም በምሰራው ፀጋየ ስም መልዕክቴ ይድረስ።ሰላም ልጆቸ ከአንጋሾች ሀገር ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኘ ልጆቸ በእኔ ስም ብዙ አጭበ...
09/09/2022

በዳዊት ኮከብ እና በ''ቶ'' ጠልሠም በምሰራው ፀጋየ ስም መልዕክቴ ይድረስ።
ሰላም ልጆቸ ከአንጋሾች ሀገር ሊቀ ሊቃውንት ጠበብት አዛዥ መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኘ ልጆቸ በእኔ ስም ብዙ አጭበርባርዎች ተበራክተዋል ስለዝህ ትክክለኛውን የፊስቡክ ገፅ ተከታዮቸን ላውጋችሁ አንደኛው እና ከፍተኛ ተከታይ ያለው መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን የምለው ሲሆን ከአምስት ሽህ በላይ ተከታዮች አሉኘ ሌላው አድሱ ደሞ ከአራት መቶ በላይ ተከታዮች አሉኘ ለተከታዮቸ ከሰማዩና ከምድሩ ገዥ አምላክ ስም የከበረ ሰላምታየን እያቀረብኩ ለእናንተ ክብር በምመጥን መልኩ ከፍተኛ ወጭ አውጥቸ የማስራውን የማስታወቅያ ፉቶ ወስደው ስልክ ቁጥር ብቻ በማይመስል ቅንብር በመቀየር ከወዳጆቸ ጠላት እያደረጉኝ ይገኛሉ ስለዝህ ከአጭበርባርዎች ተጠንቀቁ ለማለት እወዳለሁ። ትክክለኛ ስልክ ቁጥሬ
0953855221 ይኸ ነው ይሞ ዋትስፕ ቲሌግራም የምሰራው ስልክ ቁጥሬም ይኸ ነው በቅርቡ ሌላ ስልክ ቁጥር ተወዳጆች ያስፈልጎታል ስለተባልኩ እጨምራለሁ ዋነኛው ስልክ ቁጥሬ ይኸ ነው።

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን መድሀኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  የምንሰጣቸው የጥበብ አ...
05/09/2022

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን መድሀኒት ፈውስ እና ጥበብ ይፈልጋሉ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን
የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል
1 ለመፍትሄ ሀብት
2 ለህማም
3 ለመስተፋቅር
4 ቡዳ ለበላው
5 ለገበያ
6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው
7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር)
8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ)
9 ለዓቃቤ ርዕስ
10 ለመክስት
11 ለቀለም(ለትምህርት)
12 ሰላቢ የማያስጠጋ
13 ለመፍትሔ ስራይ
14 ጋኔን ለያዘው ሰው
15 ለሁሉ ሠናይ
16 ለቁራኛ
17 ለአምፅኦ
23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ)
24 ለግርማ ሞገስ
25 መርበቡተ ሰለሞን
26 ለዓይነ ጥላ
27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ
28 ለሁሉ መስተፋቅር
29 ጸሎተ ዕለታት
30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ
33 ለድምፅ
34 ለብልት

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

1የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ ሙሉ ስማቸውን ብቻ በመላክ በምንሰራው ጥበብ ስራ በጥቂት ቀናት መፍትሄ እንሰጣለን።
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
2. ከሀገር ውጪ ሆነ በሀገር ውስጥ የስራ እድል ላጡ
3. ንግድ ጀምረው[ሱቅ ከፍተው] አልሳካ ላላቸው
4. ገንዘብ ለሚያባክኑ ገንዘብ አልበረክት ላላቸው
5. ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ በጥቂት ጊዜ ውስጥ በምንሰራው ሰራ ደፋርና በራስ የመተማመን ችሎታ እንዲኖሮት እናደርጋለን
6. ለሀብት ለገንዘብ ለንብረት ሚሆንም አለን
7. ለስንፈተ ወሲብ መፍትሄ የረጅም አመት ልምድ አለን ለውጪ ሀገር ለሚኖሩትም እየሰራን ነው
8. ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
9. ትምህርት አልገባ ላለው ቶሎ የመርሳት ችግር ላለበት በሚደገም እና በሚነበብ ፅሁፍ ብቻ እጅግ የተፈተነ ጥበብ እንሰራለን
10. መስተፋቅርም አለን ፣ ምስሐበ ሰብዕ ህዝበ መስተፋቅር
11. ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸውም ወደኛ ቢመጡ እንሰራሎታለን
ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ያማክሩን ያስተውሉ እኛ ምንሰራው በጥንታዊው ከአባቶቻችን በተማርነው ጥበብ ብራናውን አንብበን እፅዋትን ቀጥፈን አዘጋጅተን ነውና ሀገራችን ካሏት ጥበብ ጥቂቱ ነው እንኳን ለነዚህ እና አባቶቻችን በደመና ይሄዱ አልነበር እፀመሰውር ሰርተው እራሳቸውን ይደብቁ አልነበር ይሄ ጥበብ ንቀን ፈረንጅ አምላኪ ሆነን ነው እንጂ ጥበቡ አሁንም አለ ይምጡ ያማክሩን ።
ለምንኛውም ጥያቄ እንዲሁም ለመነጋገር በሜሴጅ በውስጥ መስመር ይፃፉልኝ ወይም በቴሌግራም መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ብላችሁ ታገኙናላችሁ
ወይም በስልክ ቁጥር 0953855221
ለጥያቄዎ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ 🙏
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
°\°\°\ 0953855221
°\°\°\ 0953855221

አድራሻ አባይ በረሀ


መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን

ሰላም ልጆቸ መርጌታ በላይ ነኝ ዛሬ ይህችን ሹክ ልበላችሁ።ከምያለቅስ ውሻ እንባ ላይ በጠብታ ወስዶ አይን ላይ ቢቀቡት መናፍስት እደሰው ልጆች መንገድ ላይ ስንቀሳቀሱ ስወጡ ስወርዱ ማየት መመ...
28/08/2022

ሰላም ልጆቸ መርጌታ በላይ ነኝ ዛሬ ይህችን ሹክ ልበላችሁ።
ከምያለቅስ ውሻ እንባ ላይ በጠብታ ወስዶ አይን ላይ ቢቀቡት መናፍስት እደሰው ልጆች መንገድ ላይ ስንቀሳቀሱ ስወጡ ስወርዱ ማየት መመልከት ትችላላችሁ ወጣ ያለ ነግር መመልከት ለምትሹ ሞክሩት በዕውነቱ የተፈተነ ጥበብ ነው። ምንም አይነት ድጋም አያስፈልገውም ይህም የሆነበት ዋናው ምክንያት ውሻ በተፈጥሮው መናፍስቶችን ማየት ስለምችል ነው እንባው አይን ይገልጣለ።
ጥበብን ለመማር ለማወቅ ለማስፈጠም የምትሹ በቅንነት ለወዳጅ አካፍሉ
0953855221 በዝህ ያግኙኘ።

ሰላም ለሀገራችን ይሁን በፈቃዱ ይምራን። ልጆቸ እኔ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ጥበብ አውራሽ። 0953855221  https://t.me/merigetabelayትንሽ ስለ እንስሳትየጅብ የሚያነክ...
25/08/2022

ሰላም ለሀገራችን ይሁን በፈቃዱ ይምራን። ልጆቸ እኔ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ጥበብ አውራሽ።
0953855221
https://t.me/merigetabelay
ትንሽ ስለ እንስሳት

የጅብ የሚያነክሰውን እግሩን ቤትዎን ቢያጨሱ ሲሳይ በረከት ይገኝበታል

የእስስት .... ዋርካ ቅጠል ጋር ቢያጨሱት ዝናብ እና መብረቅ ይስባል

የድመት ፀጉሯ ከምድጃ ጥላሸት ከ .. ቢታጠኑት ይሰውራል

የአህያ ሳንባ ቢያጨሱ ቡዳ ማሰለቀቅ አደለም እዛ አካባቢ ያሉ ሰውን
የሚበሉ ታመው ይጠፋሉ::
የክረምት ጥበብ ተማሪዎቸ ተአባይ በረሀ ጥበብ የቀመሳችሁ እድለኛነታችሁ በእውነቱ የላቀ ነው።
ለመፍትሔ ሁሉ ደውላችሁ አምክሩኝ ሁሉ መድሐኒት ከጥበብ ደጅ አይጠፋምና።

ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ሀገራችን አምላክ ይጠብቅ አሜን።ልጆቸ እኔ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ።0953855221 ለሁሉ መፍትሔ ተእኔ ዘንድ ከቶም አይጠፋም።እግረ መልስ ፣ፍታህወአድኖህየሚከ...
25/08/2022

ሰላም በእናንተ ላይ ይሁን ሀገራችን አምላክ ይጠብቅ አሜን።
ልጆቸ እኔ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ።
0953855221 ለሁሉ መፍትሔ ተእኔ ዘንድ ከቶም አይጠፋም።
እግረ መልስ ፣ፍታህወአድኖህ

የሚከተለው ታላቅ አስማት በመጠን ትንሽ ቢመስልም ሀይሉ ግን አስደናቂ ነው።አስማት አስማትነቱ እያንዳንዱ ፊደላትና ሙሉ ስም ወይም አስማት በትክክል ያለ ምንም ግድፈት የተፃፈ ከሆነ ነዉ።ይህ የሚከተለው አስማት ያለ ምንም ግድፈት ነው። ፍፁም ፍቱን ነዉ አስማቱ ።

አስማቱ ጥቅሞቹ ወይም ገቢሮቹ የሚከተሉት ናቸዉ።

"አምዲዲክ ዲኦ ዲኦ ዬሱስ"

ገቢሮቹ፡

1-ጥሎ የሄደሰዉ ተመልሶ እንዲመጣ በቀኝ መዳፍህ ላይ አስማቱን በእኩለ ለሊት ሰባት ግዜ ወይም አርባ ዘጠኝ ግዜ ድገም እና በደገምክበት መዳፍህ የቤትህን መስኮት የታችኛዉን ክፍል መታመታ አድርግ ሰባት ግዜ ።

2-ማንኛዉንም ድግምት እርግማን ለማክሸፍ እንዲሁም የተሰማህን ህመም ለመፈወስ ለአንተም ይሁን ለሌሎች ማድረግ ብትፈልግ አስማቱን በጭንቅላት መሀል አናት ላይ ሰባት ወይም አርባ ዘጠኝ ግዜ ደግመህ እፍ እፍ በልበት ።ለአንተ ከሆነ ሌሎች እንዲያ ያድርጉልህ ።

3-እባብ ባየህ ግዜ እንዳይነድፍህ እንዳይተናኮልህ ሦስት ግዜ አስማቱን በል ወይም በመፋቂያ ወይም በአንድ ነገር ላይ አስማቱን አርባ ዘጠኝ ግዜ ደግመህ በኪስህ ያዝ።

4-ይህንን አስማት የምንጭ ውሀ ቀድተህ በቃ አድርገህ ወይም በአዲስ መስታወት ላይ አርባ ዘጠኝ ግዜ ብትደግም የጠላትህን መልክ በውሃው ውስጥ ወይም በመስታወት ላይ ያሳይሀል።

**የዚህ አስማት እና ገቢሮቹ ዋና ሚስጥራዊ ቁልፍ አስማቱን በምትደግም ግዜ በማንሾካሾክ ድምፅ ብቻነው የሚደገመው።በፍፁም ከፍ ባለድምፅ ቢደገም አይሰራም።ቁልፉ በማንሾካሾክ መድገም ነው።

ይህ ሌሎች ሰዎች ብዙ ገንዘብ የሚጠይቁበትን ጥበብ በዚህ አግኝታችሁ ስተገብሩ ለኔ ቢጤ ወይም ረደት ለሌላቸው አምስትም አስር ብርም ለግሱ።

ከመርጌታ በላይ ቀኝይሁን ለትምህርት ይሁናችሁ ዘንድ በኃላፊነት ያዟት

ልጆቸ ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት ተመኘሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ሁሉ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ልጆቸ #ሕልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ...
25/08/2022

ልጆቸ ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት ተመኘሁ ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ሁሉ መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ልጆቸ

#ሕልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር እናያለን

ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ነኝ ልጆቸ
፩. ሴት ዓይነ ጥላ
ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነ ጥላ ወንድን
የምትፈትነው
#በፍቅረኛው
#በእናቱ
#በእህቱ
#በአክስቱ
#በዘመዱ
#በሥራ ባልደረባው
#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት
#በውሻ በአህያ ወዘተ በመሳሰሉ እንስሳዎች እየተመሰለች ትመታውአለች:ትፈትነዋለች።

ልጆቸ ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ
ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን
አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
#ጸሎት ታስተወዋለች
#ከቤተ ክርስትያን
#ከጸበልታስቀረዋለች
#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡የዘር ቅጥነት ታመጣበታለች።
#ከዚያ ዘሩ እንቁላል መስበር ስለማይችል ዘርህ ቀጥኗል ይባላል ። መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ጥበብ አዋቂ
#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡

፪ #ሴት ዛር
ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡

ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
#ለሩካቤ ሥጋ መስእብ (ፍቅር) እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
#የግንኙነት ጥላቻ ፣ፍራቻ ታሳድርባቸዋለች።
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ
ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ ይህም ወንዱ
እስኪቱ/ብልቱ/ ለግንኙነት ዝግጁ እንዳይሆንና እስኪቱ እየተሸበሸበ ወደ ፍሬው ማህደር እንዲገባ ታደርጋለች፡፡ በቀላሉ እስኪቱን ታመነምናለች፡፡
#በዚያም ምክኒያት ሴት ልጅን መቅረብ ይፈራል ይሳቀቃል ይሸሻል ።
#የከፋ የሰውነትና የአፍ ጠረን በማምጣትና ከፍቅረኛው እንዲሸሽና ሴትልጅ እንድትጠላው ታደርጋለች።
#ሴትልጅን ሲያገኝ ከፍተኛ ላብ በሰውነቱ በመድፋት ሐፍረት ታከናንበውና ታሸሸዋለች።

#በየጊዜው ዘሩን እያፈሰሰች ሰውነቱን ቀጫጫ ከሳተኛ ታደርገዋለች።
#ወይም አቅጣጫ የሳተ ውፍረት ታመጣበታለች።
#ብዙወንዶች ከሐፍረታቸው ለመውጣት የቢአግራ ተጠቃሚ ይሆኑና ብዙም ሳይቆዩ ለግፊት ፣ለእስትሮክ ለጭንቀት ይጋለጣሉ።
#ብቸኛ ተስፋ ቆረጥ ጠጭ ሱሰኛ አላማየለሽና የራሷ ባል( ፈቅረኛ) ታደርገዋለች።

፫ #ወንድ ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል
ሁኖባቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ
በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው ውስጥ በማስቀመጥ
እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር
አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት
መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው
ይችላል፡፡
ማህፀናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤ ፍላጎታቸውን
በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡

የግንኙነት ፍላጎታቸውን ያጠፋዋል :በግንኙነት ጊዜ የሕመም ስሜት መሰማት የወሲብ ፍራቻ ፣ጥላቻ ፣ከፍተኛ የማህፀን ፈሳሽ መጥፎ ሽታ ያመጣባቸዋል።
የማህፀን ካንሰር ፣እጢ ፣ኪንታሮትና ለአባላዘር በሽታ ይዳርጋቸዋል።

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221

ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
#በአባታቸው
#በወንድማቸው
#በአጎታቸው
#በቅርብ ዘመዳቸው
#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው በእንስሳት እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ
ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221

ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አላፍር ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለሕልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221

፬. ወንድ ዛር
ወንድ ዛር ያለባት ሴት ልክ እንደ ወንድ ዓይነ ጥላ ሁሉ ሴቷን ሌሊት እየመጣ ይገናኛታል፡፡ አንድ ሴት ሌሊት እየመጣ የሚገናኛት ወንድ ዓይነ ጥላ ይሁን ሴት ዓይነ ጥላ በምን ትለያለች ካልን ወንድ ዛር ከሆነ ሁሉም በሕልሟ ያለ ፈቃድዋ በግድ እያስገደደ እያስፈራራ ነው የሚገናኛት፡፡ የማታውቀው ኃይለኛ ወንድ በግድ ሲገናኛት ታያለች፡፡
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
አንዳንዶችን በአይን እያዩት መቶ ይገናኛቸዋል
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
#እጮኛ አይዙም
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል #ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ያስወርዳቸዋል፡፡
#እንዲሁም ዛሩ አፍረታቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ
ያደርጋቸዋል፡፡
#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221
ልጆቸ በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
ሴት ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ
ሴት ዛር
ወንድ ዛር ካለብን የሕልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ
አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት
መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለሕልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221
ልጆቸ ሕልመ ሌሊት (ዝንየት) በተደጋጋሚ ሲፈትነን #ፈጣሪ እንደተወን ቤተ-ክርስትያን (መስጊድ )
ለመግባት፣ እንዳልተፈቀደልን መቁጠር የለብንም፡፡ ይልቁን ፈተና እንደሆነ
አውቀን አጋንንቱን ልንዋጋ ይገባናል፡፡
ሱባኤ ስንገባ ወንድ ሴት ሳይል በሕልመ ሌሊት ምናልባት የሚፈትነን አጋንንት ስለሚኖር እራሳችንን ለፈተና ዝግጁ አድርገን ልንጀምር እንጂ በአጋንንት ፈተና ልንደናበር አይገባንም፡
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን

#0953855221

መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን ለመስተፋቀር ለገበያ ለሀብት  አድራሻዬ 0953855221 በዚህ ይደውሉ ቴሌግራሜም ከስር ያለውን ይንኩት https://t.me/merigetabelay
08/07/2022

መሪጌታ በላይ ቀኝይሁን ለመስተፋቀር ለገበያ ለሀብት
አድራሻዬ 0953855221 በዚህ ይደውሉ
ቴሌግራሜም ከስር ያለውን ይንኩት
https://t.me/merigetabelay

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ክፉ መንፈስ ለመታው፣ ስራይ ለተዋለበት እና ከማንኛውም መጥፎ ምትሐት ስራ ለመዳን ይበጃል ይህ መፍትሔ።፨፨፨፨፨፨፨፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡...
07/07/2022

መርጌታ በላይ ቀኝይሁን ክፉ መንፈስ ለመታው፣ ስራይ ለተዋለበት እና ከማንኛውም መጥፎ ምትሐት ስራ ለመዳን ይበጃል ይህ መፍትሔ።፨፨፨፨፨፨፨
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
ተላይ ያለውን አትመህ እጣን ከርቤ እያጨስክበት ሶስት ቀን በሶስተኛው ቀን የሚያሰምረውን አድርገህበት በላስቲክ ቢጤ ጠቅልለህ በቆዳ አድርገህ ሰፍተህ ብትይዘው ወይም ለታመመው በአንገቱ ብታደርግለት ከያዘው ክፉ መንፈስ፣ ከስራይ እንዲሁም ማንኛውም የተደረገ ምትሀታዊ እስር ይፈታል ልጆቼ።

፨፨ማንገሻው፦ ነጭ እርግብ አርደህ በክታቡ አራቱም ጫፍ ላይ በቀኝህ የበላይ ጫፍ ጀምረህ ቀጥሎ የግራ የላዩ ጫፍ ቀጥሎ የግራ የታች ጫፍ ተዚያም የቀኝ የታችኛውን ደሙን ቀብቶ በስተመጨረሻ በክታቡ መሀሉን ትንሽ ደም ማድረግ ነው ክታቡን በቆዳ ከማረግህ በፊት።

ይህ እስላም ክርስቲያን አይልም ለሁሉም እንደተለመደው ይሰራል
።ንፁህ መሆን ያስፈልጋል
መርጌታ በላይ ቀኝይሁን
መፍትሄ ለፍቅር መልዕክት ይላኩልን

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyihun posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to መርጌታ በላይ ቀኝይሁን Merigeta Belay Kegniyihun:

Share

Category



You may also like