Zoe Inspiration word.

Zoe Inspiration word. This page is established to inspire spiritually through out motivating a power inside him/her.

30/09/2023
08/09/2022

“Of Naphtali he said. O Naphtali, satisfied with favor and full of the blessing of the Lord, possess the Sea and the south.”
— Deu 33:23 (AMP)

08/09/2022

Dream big and start small!!

22/04/2022

ኢሳይያስ 61
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል።
² የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ፤
³ እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።

ይህ ቃል ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የተነገረ ትንቢት ስሆን በእርሱ ለሚያምኑ ሕይወት አካል የያዘው ግን ከሙታን ሞትን ድል አድርጎ በትንሳኤ መንፈስ ስነሳ ነው። ትንሳኤው መንፈስ ልውውጡን ያረጋገጠ ማህተማችን ነው። የጽድቅ ዛፍ ተብለን እንድንጠራ፣ ሰው ሲመለከተን እግዚአብሔር የባረከው ሕዝብ ተብለን እንድንጠራ የትንሳኤው መንፈስ፣ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ ፥ በበሽታ ፋንታ መለኮታዊ ጤንነትን ፥ በድህነት ፋንታ ባለጠግነትን ፥ በመጠላት ፋንታ ተቀባይነትን ወይም ሞገስን ፥ በሞት ፋንታ ዘላለማዊ ሕይወትን ፥ በዕርግማን ፋንታ በረከትን ሕይወት ልውውጥ በመለኮታዊ አሰራር እና ስርዓት በትንሳኤው ሆኖልናል። ዛሬ ያው ክርስቶስ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሳው መንፈስ በእኛ ውስጥ ይኖራል። አሜን!!!

ማሳሰቢያ:- ማንም ቢሆን ከየትም ኃይማኖት ቢሆን የትንሳኤን በዓል እንጂ ሕይወቱን ያልቀመሳችሁ የምስራች ለእናንተ "ሕይወትም ፥ ትንሳኤ እኔ ነኝ" ብሎ በተናገረው ክርስቶስ ኢየሱስ እመኑ እርሱም የዘላለም ሕይወትና ትንሳኤን ይሰጣችኃል። የእርሱ ወደ ምድር መምጣት እና ትንሳኤ ዋና ዓላማው በዓሉን እንድናከብር ሳይሆን በእርሱ ለሚያምኑ የዘላለም ሕይወት ሊሰጥ ዓለምን እንዲሁ ወዶአልና ነው። ስለዚህ በእርሱ እመኑ።

ተባረኩ!

መልካም የትንሳኤ በዓል ይሁንላችሁ። 2014/2022.

14/03/2022

ጸሎት
ጸሎት በሰውና እግዚአብሔር መካከል ነግግር ፣ መነካካት እንዲሆን የሚረደን ወሳኝ መሳሪያ ነው። ለአንድ ክርስቲያን ጸሎት በችግር ጊዜ የሚደረግ ሳይሆን የሁል ጊዜ ተግባሩ መሆን አለበት። በጊዜውም ሆነ አለጊዜውም እንዲንጸልይ የእግዚአብሔር ፊቃድ ነው። የምክንያት ባለጠግነታችን ባለመጸለያችን በቂ መልስ አይደለም።
" አንድ ጊዜ መንፈስ ቅዱስ አንድን ሰው ጸልይ የሚል ድምጽ ለመንፈሱ ይናገራል ይሁን ይህ ሰው በጣም ሥራ ስለሚበዛበት በተለምዶ busy ነኝ የሚንለውን በቂ መልስ ነው ለጌታ ብሎ busy ነኝ በማለት ለእግዚአብሔር መልስ ይሰጣል ነገር ግን እግዚአብሔር በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢትሆን ባለመጸለይ ምክንያት አልሰማም አለው። ይህ ሰው ፈርቶ መጸለይ ጀመረ።" ስለዚህ ጳውሎስ ሲናገር ሳታቋሮጡ ጸልዩ ይላል። ጸሎት የዕለት ግብራችን እንጂ ሲሞቀን ወይም ሲበርደን የሚንተገብረው ተግባር አይደለም።
ጸሎትን ለሕይወታችን ልማድ ሊሆነን ይገባል ምክንያቱም ጸሎት ከመሎኮት ጋር የሚንነጋገርበት ፣ የሚንገኝበት tool መሳሪያ ስለሆነ ነው።

ጸሎት ከባድ ሥራ ሳይሆን በመንፈስ ነው።

በፍቅር ለመጸለይ:-

# በመንፈስ ቅዱስ በመደገፍ ነው።

በራስህ ማስተዋል አትደገፍ ። በመንፈስ እንጂ በኃይልና በብርታት አይደለም። እንዲሁም እንዴት እንደሚንጸልይ አታውቁም መንፈስ ቅዱስ ግን በማይነጠር መቃተት ስለእናንቴ ይቃትትላቸዋል ስለሚል ራሳችንን በመንፈስ ቅዱስ ላይ በመልቀቅ መጸለይ።

#ከሚቾታችን በመልቀቅ

Confort zone ትተን ካልወጣን፣ ሰው በባህርው አምላኩን የሚፈልገው የሚቾት ቦታውን ስለቅ ነው ። ሚቾት አምላኩን እንዳያስረሳው ሚቾቱን በመልቀቅ ለአዲስ ነገር ራሱን ማዘጋጀት አለበት።

# ዋጋ መክፈል (sacrification) መወሰን

ሁሉ ነገር ዋጋ አለው። እግዚአብሔር የሚያስከፊለን ዋጋ ጸሎት ነው። ትልቅ ነገርን ለማግኘት ዋጋ መክፈል ግዴታ ነው።

ተባረኩ። አሜን!!!

14/03/2022

ሊነጋ ስል ጨለማው ይበረታል።
ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር እይታ ውስጥ ናቸው ፣ ደግሞም በአይኑ ፊት ሁሉ ቀላል ነው። የከበደ ነገር ሲገጥምህ ክብደቱ መፍቴው እስክመጣ ብቻ እንጂ እንደ ከበደ የሚቀጥል የለም። የጨለመ የመሰላቹ እስክ ነጋ ብቻ ነው የሚያስፈራው። ሕይወት እንቆቅልሽ የሆነባችሁ መልሱ እስክ መጣ እንጂ ሕይወታችሁ በእንቆቅልሽ አያበቃም። ለሁሉም አይነት ችግር መፍቴው ኢየሱስ ነው። ስለሚባል ሳይሆን እውነትን ተረድቸው ነው። ታውቃላችሁ እግዚአብሔር ሕዝቡን ከግብፅ ባርነት ከ430 ዓመት በኃላ ነጻ ሊያወጣቸው ሙሴን ባስነሳ ጊዜ ነጻነታቸው በቀረበ ሰዓት የግብፅ ንጉስ ከነጻነት ሀሳባቸው ትኩረትን ለመምታት ከዚህ በፊት በቀን ከሚሰሩት ጡብ ሥራ በእጥፍ ጨመረባቸው ። ምክንያቱም ትኩረታቸውን ከነጻነት ሀሳብ አንስቶ ዘላለም በባርነት ሊገዛቸው። ይሁን እንጂ እግዚአብሔር በጸና ክንዱ ሕዝቡን ነጻ አውጥቷአል። ዛሬም በቃ ቃል መቶልኛል ነጻ ወጥቻለው ብላችሁ ከእንቅልፋችሁ ስትነቁ በሕይወት ያልጠበቃችሁት በአገልግሎት፣ በሥራ፣ በትዳር በተለያዬ መንገድ ያልጠበቃችሁ ነገር ቢገጥማችሁ ግድ የለም ማለፊያችሁ እንጂ መሞቻችሁ አይሆንም። ሚናልባት ያልተፈተነ እምነት በሥራ ስለማይገለጥ ፣ የተፈተነ እምነት ሊሰጣችሁ እንጂ ማልቀሻችሁ አይደለም። በእውነት ሲመሽ ለመንጋቱ የተፈጥሮ ምልክት እንደ ሆነ፣ ስደምን ለመዝነቡ ምልክት እንደ ሆነ ሁሉ ዛሬ ይህን ጽሑፍ ለሚታነቡ ሁሉ ያላችሁበት ሁኔታ ሊትሆኑት ለተፈጠራችሁበት ዓላማ ጋር ለመገናኘት ምልክት ይሆናቸዋል እንጂ የሚያጠፋችሁ አይደለምና አትፍሩ። ታላቅ ሰው ያለበትን አስቸጋሪ ሁኔታ ሳይሆን ከፊት ለፊቱ ሊሆንለት ያለውን መልካም ነገር አሻግሮ ይመለከታል። ኢየሱስ የመስቀልን ሞት ጣር ለእርሱ በጣም አስቸጋሪ ቢሆንም አሻግሮ በእርሱ አምኖ የፊቱን መልክ የሚመስሉትን ልጆቹን ስመለከት የሞት ጽዋ ጠጣ። እንዲሁ ጠቢብ ሰው ሁል ጊዜ ማየት ያለበት የዛሬውን ሳይሆን ነገን ነው፣ ችግሩን ሳይሆን መፍቴውን፣ ማጣቱን ሳይሆን ማግኘቱን፣ መዉደቁን ሳይሆን ስኬቱን ፣ ስሜቱን ሳይሆን የቃሉን እውነት ፣ አይዕምሮአችን የሚወደውን ማሰላሰል ሳይሆን የጌታን ቃል ሀሳብ ማሰላሰል ነው።

በመጨረሻም ሰይጣን ኃይሉ ተስፋ ማስቆረጥ፣ ማናደድ፣ የሀዘን መንፈስ ፣ ከግብ ማዘግየት ፣ የፍርሃት መንፈስ መልቀቅና አስጨናቂ ሁኔታ ውስጥ በማስገባት ትኩረቱንና እምነቱን በማስለቀቅ የተፈጠረበትን ዓላማ እንዳይኖር ማድረግ ነው። ጳውሎስ ስናገር የዲያብሎስን ሀሳብ አንስተውም እንዳለ እኛም ይህን ሀሳቡን በመገንዘብ ከላይ ያሉት መሳሪዎቹን ስለቅ ሥራውን ለማፍረስ ለተገለጠው በኢየሱስ ስም ኃይል ማፍረስ ነው።

ስለዚህ የዛሬ ሁኔታን አይታችሁ እጃችሁን ሰብስባችሁ አትቀመጡ። ምክንያቱም ሁሉም የዓለማችን ታላላቅ ሰዎች ጅማሬያቸው ትንሽ ነው። BIG DREAM START SMALL. በማጠቃለያም ወደ አያችሁት ሕይወት፣ ስኬት፣ ታላቅነት፣ የሚወስዳችሁን ተግባር በትንሹ ጀምሩ እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታ ነገራችሁን ያሰፋል።

ተባርካቸዋል። አሜን አሜን!!!!

24/12/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው።

የእግዚአብሔር መልካምነት የሚገለጥበት አራተኛው መርህ:

Part: 7

4. ከሁሉ በላይ ልብህን ጠብቅ።

“ከሁሉም በላይ ልብህን ጠብቅ፤ የሕይወት ምንጭ ነውና።”
— ምሳሌ 4፥23 (አዲሱ መ.ት)
ከላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል በተቀመጠ መሠረት ከሁሉ በላይ ልብህን ጠብቅ ብሎ ይጀምራል። ምክንያቱም የሕይወት ምንጭ ስለሆነ ይላል። በዚህ ሥፍራ ልብ ተብሎ የተጠራው ነፍሳችን ውስጥ ያለው ነጻ ፊቃድ (Free willing) ነው። ታውቃላችሁ የሁሉ ጅማሬ ሀሳብ(Idea) ሲሆን አካል የሚናስዘው በነጻ ፊቃዳችን ነው። ስለዚህ ነጻ ፊቃዳችን የሕይወት በር (Gate) ነው። የስኬታችን ፣ በህሪያችን መውጫ ነጻ ፊቃዳችን ነው። ዛሬ ብዙ ሰዎች ያስባሉ ግን ያን ሀሳብ አካል የሚያስዙበት በር (Gates) ነጻ ፊቃዳቸውን ከጎን በመተው ከፍጻሜ ሳያደርሱ ይቀራሉ።

Napollion ሲናገር "የብዙ ስኬት ጅማሬ ሀሳብ(Idea) ነው ይላል።"
እዉነት ነው የብዙ ሰው ስኬት ጅማሬ ሀሳብ ቢሆንም ከፍጻሜ የሚደርሰው ግን በፊቃዳችን ነው።
ለዚህም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ከሁሉ በላይ ልብህን ጠብቅ ፣ የሕይወት መውጫ ናትና የሚለው። ሕይወትህ ያለው በሀሳብህ ውስጥ ቢሆንም መውጫው ግን ልብህ ወይም ነጻ ፊቃድህ ነው። ያሰብነውን ለመኖር ፊቃዳችንን ከሀሳባችን ጋር ማለማመድ ይኖርብናል። ሀሳባችን ሌላ ኑኖያችን ሌላ የሆነው ምክንያት ሀሳባችን ወጥቶ አካል የሚይዝበትን በር (Gates) የሆነውን ነጻ ፊቃዳችንን ስላልከፈትን ነው። እግዚአብሔር መልካምነቱ ማንነቱ ስሆን ግን የሚገለጠው በተቀመጠልን መርህ ነው። በክፍል 6 ያወራነው አንደበትን ከክፉ መከልከል ነው። ዛሬ አጽኖት ሰጥተን የተመለከትነው የሕይወት መውጫ የሆነው ልብህን ጠብቅ በሚል ነው።

ስለዚህ ያሰብነውን ከግብ ለማድረስ ከሚንሰማውና ከሚናየው ልባችንን ወይም ነጻ ፊቃዳችንን መጠበቅ መልካም ነው ምክንያቱም የሕይወት መውጫ ናትና።

ተባረኩ!!

Share share share

09/12/2021

እግዚአበሔር መልካም ነው።
part: 6
3ተኛዉ መርህ አንደበታችንን ከክፉ መጠበቅ ነው።

ሰው በእግዚአብሔር መልክና አምሳል ስፈጠር አንደኛውና ዋነኛው ከእግዚአብሔር የተካፈለው ስልጣን የአንደበታችን ቃል ነው። የአንደበታችን ቃል ስልጣን ዳግም በመንፈስ መወለድና አለመወለድ ጋር የተያያዘ አይደለም፣ ሰው በመሆኑ ብቻ ከእግዚአብሔር የተካፈልነው ስልጣን ነው።
ስለዚህ አማኙም አለማኙም ስናገሩ ነገር ወደ ፍጻሜ ይመጣል። ቃል መንፈስ ነው። መንፈስ ደግሞ የግዑዙ ዓለም ገዥ ነው። ለዚህ ነው መጽሐፍ ሲናገር በጎውን ዘመን ማየት የሚፈልግ አንደበቱን ከክፉ ከልክል የሚለው።

መዝሙር 34 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ሕይወትን የሚወድ፣ በጎውንም ያይ ዘንድ ዕድሜን የሚመኝ ማን ነው?
¹³ አንደበትህን ከክፉ ነገር ከልክል፤ ከንፈርህንም ከሽንገላ ጠብቅ።

መልካሙን ዘመን በደስታና ተድላ ማየት የተፈቀደላቸው አንደበታቸውን ከክፉ የከለከሉ ናቸው።

አንደበቱን የሚቆጣጠር መቅሰፍት አይመታውም።

“አንደበቱንና ምላሱን የሚቈጣጠር፣ ራሱን ከመቅሠፍት ይጠብቃል።”
— ምሳሌ 21፥23 (አዲሱ መ.ት)

ራሳችንን ከመቅሰፍት መጠበቅ የሚንችለው አንደበታችንን እና ምላሳችንን በመቆጣጠር ነው።
“አንደበቱን የሚጠብቅ ሕይወቱን ይጠብቃል፤ አፉ እንዳመጣለት የሚናገር ግን ይጠፋል።”
— ምሳሌ 13፥3 (አዲሱ መ.ት)
ሕይወታችንን የሚንጠብቀው አንደበችንን በመጠበቅ ነው።

ስለዚህ በምድር መልካም እንዲሆንልን መከተል ያለብን መርህ አንደበታችንን ከክፉ በመጠበቅ ነው።

ተባረኩ።

share share share

03/12/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው።

part: 5

የእግዚአብሔር መልካምነት በሕይወታችን እንድገለጥ ሁለተኛው መርህ:-

2. እግዚአብሔርን መፍራት ነው።
እግዚአብሔርን መፍራት ምንድነው?
እግዚአብሔርን መፍራት ማለት ከክፋት መራቅ ወይም ክፋትን መጥላት ነው።
_ የስኬታማ ሕይወት መርህ ነው።
ምሳሌ:8:13 እግዚአብሔርን መፍራት ክፋትን ይጠላል፤ ትዕቢትንና እብሪትን ክፉንም መንገድ ጠማማውንም አፍ እጠላለሁ።
ኦሪት ዘፍጥረት:20:11 አብርሃምም አለ፦ በዚህ ስፍራ እግዚአብሔርን መፍራት በእውነት እንደሌለ፥ ለሚስቴም ሲሉ እንደሚገድሉኝ ስላሰብሁ ነው።
ምሳሌ:16:6 በምሕረትና በእውነት ኃጢአት ትሰረያለች፥ እግዚአብሔርንም በመፍራት ሰው ከክፋት ይመለሳል።

እግዚአብሔርን መፍራት እንደ ሰይጣን መንቀጥቀጥ ሳይሆን ከፍቅር ና ትልቅ አክብሮት በመነጨ የጸና መረዳት በአፋችን እግዚአብሔርን እፈራለሁ ሳይሆን ከክፋት በመራቅ በሚታይ ሕይዘት መኖር ነው።
ሌላው እግዘብሔርን መፍራት የመጀመሪያ ጥበብ ነው።
መጽሐፈ ምሳሌ:1:7 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርንመፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።
መዝ: 111:10 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርንመፍራት ነው፥ ለሚያደርጓትም ሁሉ ደኅና ማስተዋል አላቸው፤ ምስጋናውም ለዘላለም ይኖራል።
ምሳሌ:9:10 የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርንመፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው።
ጥበብ ብልሃት ሳይሆን ነጌን ዛሬ የመኖር ጥልቅ መንፈሳዊ መረዳት ነው። በዚያ መረዳት ና ሕይወት ዉስጥ ለመግባት የመጀመሪያ እርምጃ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

ሦስተኛው እግዚአብሔርን መፍራት ዕድሜን ታረዝማለች።
ምሳሌ:10:27 እግዚአብሔርን መፍራት ዘመንን ታረዝማለች፤ የኀጥኣን ዕድሜ ግን ታጥራለች።
ምሳሌ:14:27 ሰው ከሞት ወጥመድ ያመልጥ ዘድን እግዚአብሔርን መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው።

መልካም ሆኖልን በምድር ረጅም ዕድሜ ለመኖር መርህው እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

በአጠቃላይ እግዘብሔርን የመፍራት ሕይወት መርህ ውስጥ ሲንገባ ከመልካምነቱ አንዳች አይገጐለንም።
“እናንተ ቅዱሳኑ፤ እግዚአብሔርን ፍሩት፤ እርሱን የሚፈሩት አንዳች አያጡምና።”
— መዝሙር 34፥9 (አዲሱ መ.ት)
ዘካርያስ :26:5 እግዚአብሔርንም መፍራት ባስተማረ በዘካርያስ ዘመን እግዚአብሔርን ይፈልግ ዘንድ ልብ አደረገ እግዚአብሔርንም በፈለገ ጊዜ እግዚአብሔር ነገሩን አከናወነለት።
ምሳሌ:19:23 እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም።
ምሳሌ:22:4 ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራትባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው።

ይህ መርህ በጣም ወሳኝ ነው። ለብቻችንም ሆነ ከሰው ጋር ሲንኖር የማይለዋወጥ የእግዚአብሔር አቋም ላይ የተመሠረተ ሕይወትን ማንም ባያየኝ እግዚአብሔር ያየኛል ብሎ የመኖር ሕይወት ነው።
እግዚአብሔር መልካም ነው።

ተባረኩ! share share share

02/12/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው።

part:4

በዚህ ክፍል ደግሞ የእግዚአብሔር መልካምነት የሚለቀቅል መርህ እንመለአታለን:-

1. ቅንነት ነው።
“እግዚአብሔር አምላክ ፀሓይና ጋሻ ነውና፤ እግዚአብሔር ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን፣ መልካም ነገር አይነፍጋቸውም።”
— መዝሙር 84፥11 (አዲሱ መ.ት)

በእግዚአብሔር መንግስት ዉስጥ ቅንነት ወሰኝ በህርይ ነው። ሕይወት የመርህ ውህደት ውጤት ናት። ስለዚህ በሕይወታችን መልካም ውጤት ለማግኘት መልካም መርህ መከተል መልካም ነው። የእግዚአብሔር መንግስት የቅንነት በትር ነው። ይህ ማለት ሥራው ሁሉ በቅንነት ነው ማለት ነው።
ቅንነት : ያለነውርና ተንኮል በጽናት የሚደረገውን ተግባር የሚሠሩ ሰዎች መልካም ባህር ነው።

“ንጉሥ ሆይ፤ በፊቱ ቅን ሆኜ ስለ ተገኘሁ፣ በአንተም ፊት በደል ስላልተገኘብኝ፣ አምላኬ መልአኩን ልኮ የአንበሶቹን አፍ ዘጋ፤ እነርሱም አልጐዱኝም።”
— ዳንኤል 6፥22 (አዲሱ መ.ት)

ደንኤል በጽናት ወደ እግዚአብሔር መጸለይ ስለያዘ ቅንነት ተገኘበት።
ስለዚህ የእግዚአብሔር መልካምነት የሚፈስበት ቱቦ ወይም መሳሪያ ቅንነት ይባላል። ምክንያቱም አንድም መርህ ፣ በተጨማርም የመንግስቱ በትር ማለት አስተዳደር ቅንነት ነው። እኛ ሁላችን ከመልካምነቱ የማንጐድለው ቅንነት ሲኖረን ነው። ዳንኤል በአንበሳ ጉድጓድ ተጥሎ የተረፈው ብዙ ሰዓት ስለሚጸልይ ሳይሆን ቅንነት ስለተገኘበት ነው።
በመጨረሻም ፣ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን በመልካምነቱ ያጠግባቸዋል።

ተባረኩ!

share share share

01/12/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው።

part: 3

"አንበሶች ሊያጡ፣ ሊራቡም ይችላሉ፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጐድልባቸውም።”
— መዝሙር 34፥10 (አዲሱ መ.ት)
በዚህ ክፍል የእግዚአብሔር ፍጹም መልካምነት እንመለከታለን። ይችህ ዓለም ተለዋዋጭ ናት፣ አንደ ከፍ አንደ ዝቅ ተደርጋለች። ኃያል የሚባል ሰው እንኳን ሊያጣ፣ ሊራብም ይችላል ። ይሄንን ከዱር እንስሳ አንበሳ ፣ ገናና ስም ካለው እንደ ምሳሌ በማንሳት “አንበሶች ሊያጡ፣ ሊራቡም ይችላሉ፤ እግዚአብሔርን የሚሹ ግን መልካም ነገር አይጐድልባቸውም።” ብሎ በኃይላቸው፣ በእውቀታቸው ፣ በዘመዳቸው ሳይሆን የእግዘብሔርን መልካምነት ለሚታመኑ ከመልካም ነገር እንደማይጎድሉ ያረጋግጣል።

ስለዚህ መልካም ነገር እንዲሆንልን ከእኛ የሚጠበቀው እግዚአብሔርን መፈለግ ነው። እሱን መፈለግ ማለት ደግሞ ከእርሱ የሚናገኘውን መፈለግ ሳይሆን ራሱ እግዚአብሔርን መፈለግ ነው፣ የሚንፈልገውን እግዚአብሔርን እርሱ ራሱን ሊገልጥልን በወደደ መልኩ እርሱን በማወቅ ማደግ ነዉ ። በዚያን የእግዚአብሔር መልካምነት በሕይወታችን ተትረፈሪፎ እናያለን። መልካምነት ባህሪው ስለሆነ።

ዛሬ ምድራዊ ነገራቹን አስቀምጡና ዘላለማዊው እግዚአብሔር ራሱን እንድገልጥላችሁ ፈልጉ(ጸልዪ) በዚያን ጊዜ ፈልጋችሁ ያጣችሁት ጥያቄያችሁ ይመለስላቸዋል።
ምክንያቱም የፈለጋችሁት እግዚአብሔር መልካም እሬኛ ስለሆነ አይተኛም አያንቀላፋምና ከመልካምነቱ እጠግባለን። አሜን!

ስለዚህ እግዚአብሔርን ፈልጉ ከመልካም ነገር አትጎሉም።

ተባረኩ!

share share share

30/11/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው።
part:2
በመጀመሪያ ክፍል የእግዚአበሔር መልካምነት ከነገሮች ስኬት ና ውድቀት ያለፈ ስሆን በማንነቱ ላይ የተመሰረቴ መልካምነት መሆኑን ተገንዝበናል።
ስለእግዚአብሔር መልካምነት ስናስብ መነሻችን ማንነቱ ከሆነ መረዳታችን፣ ትምህርታችን ይስተካከላል ፤ ውጤቱም ሕይወታችን የተስተካከለ ይሆናል። እግዚአብሔር መልካምነቱን ከሁኔታና ልምድ ተነስተን ካብራራን ከመልካምነቱ ቁጣው፣ ከበረከቱ እርግማኑ ይታየናል።
መጽሐፍ ሲናገር "ለጸድቁ መልካም ይሆንልሃል በለው" ስል መልካምነት ማንነቱ ስለሆነ ነው። ኃጢያተኛውን ጸድቅ አድርጎ ጻድቁ ብሎ ይጠራል መልካም ስለሆነ። በምክሩ መልካም፣ በፍቅሩ መልካም፣ በእሬኝነቱ መልካም ነው።
ስለዚህ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘላለም ውስጥ ስኖር መልካም ከሆነ ፣ ዛሬ በእኔና በእናንተ ዘመን የሚገድል ፣ የሚቆጣ ብቻ፣ በበሽታ የሚመታ፣ የማይባርክ አድርገን ለትውልድ ማስተማር የለብንም። ምክንያቱም መልካምነት ማንነቱ ነው። ማንነት ደግሞ እንደ ጾታችን ሊቀየር አይችልም።
ዋናው ነገር :_
1. እግዚአብሔር ለእኛ ሁሌ መልካም እንድሆን መጸለይ ሳይሆን ሁሌ ለእኛ መልካም መሆኑን ማሰብ አለበት። ምክንያቱም ሀሳብ ሕይወታችንን ተቆጣጥሮ ስለሚመራ ነው። ሀሳብ ትልቁ የሰው ኃይል ነው።
2. በመቀጠል ያሰብነውን መልካምነቱን ማመን አለብን።
3. ከዚያ ያመነው በሕይወታችን እንደ ሚገለጥ መጠባበቅ።(expectation)
4. እንደሆነ በማመስገን መቀጠል።

ተባረኩ!!

share share share

30/11/2021

እግዚአብሔር መልካም ነው።
Part-1
መዝ:25:8()አ.መ.ት)
"እግዚአብሔር መልካምና ቅን ነው።"
እግዚአብሔር መልካም ነው ስንል አዲስ ስም ለመጨመር ሳይሆን የባህሪው ወይም የማንነቱ መገለጫ ነው። የእግዚአብሔር መልካምነት ከቁሳዊ ነገር ጋር በማነጻጸር ሳይሆን ማንነቱ ነዉ። ማንነቱ ስንል ሰው የጾታውን በምንም ሁኔታ መካድ እንደማይቻል ሁሉ በምንም ሁኔታ የእግዚአብሔር መልካምነት መካድ አይቻልም። ነገር ብዙ ሰው በሚያልፍበት መንገድ ሕይወት መሠረት በማድረግ የእግዚአብሔርን መልካምነት መግለጽ ይፈልጋሉ ነገር ግን መሆን የለበትም። የእግዚአብሔር መልካምነት መተረክ፣ መግለጽ ካለበት ከማንነቱ ፣ ከባህርው መሠረት በማድረግ መሆን አለበት። አንዳንድ ሰው ከልምዱ መልካምነቱን መናገር ይፈልጋሉ፣ ጥሩ ነው ግን ሙሉ አይሆንም። ስለዚህ ሰለእግዚአብሔር መልካምነት፣ ፍቅር ፣ ቅንነት ስንናገር ከማንነቱ ስሆን መሉውን መግለጽ እንችላለን።
እግዚአብሔር መልካም ነው ስንል ከሚናውቀው ብቻ ሳይሆን ከማይቀያየረው ማንነቱ አንጻር መግለጽ አለብን።

ተባረኩ!
share share

09/11/2021

በዓለማችን ላይ ሦስት ዓይነት ሰዎች አሉ:-
1. ዕድልን የሚፈጥሩ ስዎች
2. ዕድልን የሚጠብቁ ሰዎች
3. ዕድሌ ነው በማለት ያለውን ተቀብሎ የሚኖሩ ሰዎች
ራስህን መርምር።

13/08/2021

“አባት ለልጆቹ እንደሚራራ እንዲሁ እግዚአብሔር ለሚፈሩት ይራራል፤”
— መዝሙር 103፥13

18/03/2021

“እግዚአብሔር አምላክ ምሕረትንና እውነትን ስለ ወደደ፥ ሞገስንና ክብርን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር በቅንነት የሚሄዱትን ከመልካም ነገር አያሳጣቸውም።”
— መዝሙር 84፥11

17/02/2021

“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
— ዮሐንስ 6፥35

13/09/2020

Topic: Fear and Faith

Part -7
Grow in Faith:

Christians(righteous) should be live by faith in life not by sight.
“For we walk by faith not by sight or appearance.”
— 2Cor 5፥7 (AMP)"

2:4

“.... righteous man shall live by his faith and in his faithfulness.”
— Hab 2፥4 (AMP)
If anyone body in christ or christian or righteous the way of life designed for him or her is faith unless live just ordinary or this world peoples.

When we will come back to our topic faith grown not stagnant or unchageable.

For instance:-
Let us look during the chirst Jesus was minister in the world.
In some place Jesus was couldn't able to heal people in bo***ge or sickness due their have no faith while he were healed people beyond his willing or readyness based in their faith.

“And He was not able to do even one work of power there, except that He laid His hands on a few sickly people cured them.”
— Mar 6፥5 (AMP)
This verse shows a place that couldn't able to do miracle due to their have no faith.

“When Jesus heard him, He marveled and said to those who followed Him , I tell you truly, I have not found so much faith as this with anyone, even in Israel.”
— Mat 8፥10 (AMP)
Read this also Mat 15:28

This is a place that Jesus was excited by their faith release healing to them.

This faith is called great or strong faith.

Eventually, faith is grown.
Once we received holly spirit got faith but it is need food to grow a faith.

What the food of the faith?

1. Word of God:-

Great or strong faith called for the persons no need to lay hands on the but speak word my problem is solved.

Faith comes from hearing; From the word of God.

we should be trendy our life to act according word of God through out hearing and receive revealation message for God word.

Your faith measured with word of God dwell in you richness.

“Let the word Christ (the Messiah) have its home and dwell in you in richness, as you teach and admonish and train one another in all insight and intelligence and wisdom psalms and hymns and spiritual songs, making melody to God with grace in your hearts.”
— Col 3፥16 (AMP)

If the word of God dwell in you richness, you're living victory life.

2. Unstoppable prayer:

“Pray at all times (on every occasion, in every season) in the Spirit, with all prayer and entreaty. To that end keep alert and watch with strong purpose and perseverance, interceding in behalf of all the saints (God's consecrated people).”
— Eph 6፥18 (AMP)

Prayer open door for us to connect intimacy with God.
Prayer open door for us to get revealtation message from word of God.
Though, word of God and prayer are essential food that weshould feed our faith to grow in faith.

The way you grow in faith?

A. Hearing Word
B. Put act to word of God.
C. pray in spirit all times
D. Evaluate your life of faith and take action to correct according Word of God.

We will see imagination part -8 activate faith
In our life

God bless you for those follow this page.

Like and share .
May you're bless your brother!!!

27/05/2020

Topic: Fear and Faith

Part -6

Hindrances of Faith:

1. Fear as a hindrance

We all have felt fear. We are naturally afraid of things that appear to us as potentially dangerous or uncomfortable.

The real problem begins when, due to fear, we fail to do something which might be beneficial. We must fight that fear. Fear is uncontrollable; the only way to beat it is by ignoring it. We must move forward and believe that everything will go well.

2 Timothy 1:7

"For God gave us a spirit not of fear but of power and love and self-control."

As per above verse we received spirit of power, love and self control but not spirit of fear.

Therefore, we must believe such like; God is love, He loves me and care for me than I care for my self while ignore spirit of fear through out trust or have faith on God than a problem, situation creates fear.

Second, change your focus from things to word of God to overcome spirit of fear.

To walk by faith we must avoid spirit of fear hindrance depending on God.

2. Lack of understanding of your place in Christ.

We are in a place of authority even over the angels! And if you are above the angels- how much more are you over demons? Hallelujah! Demons are nothing! Witches are nothing! Powers are nothing!

1 John 4:4 “But you belong to God, my dear children. You have already won a victory over those people, because the Spirit who lives in you is greater than the spirit who lives in the world.”

2 Corinthians 5:17 “This means that anyone who belongs to Christ has become a new person. The old life is gone; a new life has begun!”

Though, you gonna act according new life but not old life by understanding your right place in Christ.

3. Lack of understanding about acting on the word of God

You need to act the Word of God out!

Proverbs 3:5-6 “Trust in the Lord with all your heart; do not depend on your own understanding. Seek his will in all you do, and he will show you which path to take.”

4. Lack of understanding about holding fast to your confession.

Hebrews 10:23 “Let us hold tightly without wavering to the hope we affirm, for God can be trusted to keep his promise.”

Let hold up on word of God promises than this world knowledge to walk by faith.

Will continue on part -7 about faith grows.

God bless you for those follow this page.

Like and share .
May you're bless your brother!!!

16/05/2020

Topic: Fear and Faith.
Part-5
In the beginning we're discussing about faith and fear under part one and we touch main points of the difference and similarity between faith and fear.
Under part two focused on meaning of fear as biblical context and raised main scriptural verse that God command us not fear but walk in faith.
Under part three we try to discussed deeply the cause and solution to overcome spirit of fear.
Currently under part four we focused on Faith.
Under part four we defined the meaning faith according Hebrew 11;1.

Today, we proceed to study that God command how Christian live in this world.

How can a christian live by faith?

As a christian we should be live or walk by faith. Because faith is Spiritual realm accessible tool.
Some bible teachers said faith as a christian 6th physical sense to accessible spiritual realm.
I agree with this idea 100% but today I wanna see even faith is tool to have access with spiritual realm.

Rom 1:17

"For therein is the righteousness of God revealed from faith to faith: as it is written, The just shall live by faith."

Through faith once we're getting righteousness of God. Then, God command for his children live by faith.
Then you start Walking or living by faith immediately after you have eternity life (God kind of life) or so called Zoe life.

Why God command us to live by faith?

1. With out faith we couldn't please God.
2. God is spirit. So, to contact with God, must believe the existence of God.
That why I am calling faith is spiritual realm accessible tool.
Faith is spirit tools we contact God spirit simply.
You know walking or living by spirit and walking by faith is similar. That's meant with out spirit there is no faith same way with out faith there is no spirit.
Though, when you walk or live by spirit in other word you're walking or living by faith.
Faith is not blind because have sight.

The most Christian challenge to live by faith are:-
1. Lack of awareness about faith like God than he /she know before.
2. He/she want to touch or see physically rather believing first. It meant they follow seeing is believing but not believing is seeing.

World teach about faith that seeing is believing but God teaches about faith believing is seeing.

What the Solutions?

Ps 33:4

"For the word of the Lord is right; and all his works are done in truth (faith)."

Christian should be back again to the word of God.
The foundation of faith and christian are word of God.
As a christian a word we preach and heard is the word of faith.
Which means you knowing God by faith not touching and seeing him through your physical senses.

Rom 10:8

But what saith it? The word is nigh thee, even in thy mouth, and in thy heart: that is, the word of faith, which we preach.

I beg you all of this message reader and follower; for remember that get righteousness of God what was your role?

I think you were heard about Jesus as he is savior. Then with out any complain you lift up your hand and received this savior in your heart and got eternity life.

Today, in same way; we should be take action according Gods word say about our health, prosperity, ministry, and life in all aspects.

Remember a day you saved, then try taking action to walking by faith in same way you were take action according a word you heard about Jesus and respond for that word.

Same here walking or living by faith similar way with that day of your joy.

May God give us his grace to walk by faith for all of us.

Will continue on part -6 about faith hindrance or faith grow.

God bless you for those follow this page.

Like and share .
May you're bless your brother!!!

My beloved and beautiful family.You're blessed.Amen.
16/05/2020

My beloved and beautiful family.
You're blessed.
Amen.

08/05/2020

Topic: Fear and Faith.
Part-4
In the beginning we're discussing about faith and fear under part one and we touch main points of the difference and similarity between faith and fear.
Under part two focused on meaning of fear as biblical context and raised main scriptural verse that God command us not fear but walk in faith.
Under part three we try to discussed deeply the cause and solution to overcome spirit of fear.
Currently under part four we focused on Faith.

What is faith?

Faith according Hebrew:11:1
Now faith is being sure of what we hope for and certain of what we do not see. By faith we understand that the universe was formed at God's command, so that what is seen was not made out of what was visible.
The main points that Hebrew writer defined faith are two:-
1. Being sure of what we hope for
2. Certain of what we do not see.

It meant,
Faith is the foundation for what we hope, the foundation for our relationship with God and translated similar to, "Faith is being sure of what we hope for, certain of what we do not see.
without faith it is impossible to please God, because anyone who comes to him must believe that he exists and that he rewards those who earnestly seek him.

Talking and teaching about faith is difficult.
If you live by faith you know a lot about faith and its required but if you not live by faith impossible to understand about faith.
Faith is not teaching topic or talk show but it is life. The foundation of all things.
Through faith God creates kingdom . Even the God almighty , alpha and Omega creates kingdom through faith.
We are received righteousness of God through faith.
Faith is spirit not physical that makes it mystery.
If you have seen and perceive it, with our physical senses, Faith is not required. But now for the spiritual realm a tool or spiritual sense to encounter so called faith.

Though, to will understand a lot about faith the perfect way is walk by faith or living by faith.

Eventually, God excited for those live by faith and stand from his throne answer for their problem.

We will continue deeply on part 5.

God bless you for those follow this page.

Like and share .
May you're bless your brother!!!

08/05/2020

Thank you all!!!

01/05/2020

Topic: Fear & Faith
Part-3
As per discussed deeply about spirit of fear under part 2 and now try to discussed cause of fear and its solution.

What the cause of fear?

1. Spirit of fear come from what we have see, hear and devil.
As we have seen under part 2 fear of the Lord is healthy and encouraged but spirit of fear is of opposite.
God commands not fear because of what you're seeing and hearing. Actually, it is difficult but believe that God is great than your problem.

2. Excessive worry
Worry is normal for what you can able to do but not for what you can do.
Though, excessive worry bring fear to our heart and hindrance for the flow of God's grace in our life.
Behind excessive worry always there is devil because to use his tool named fear.
Therefore, overcoming your fear help you to build your faith.

How overcome spirit of fear?

The good news is, when we experience fear, we don't have to stay there.
1. Solution one
"I sought the LORD, and he answered me and delivered me from all my fears" (Psalm 34:4).
We must take our fears to God. This verse reminds us that He hears us and He is the one who delivers us from fear; we can't do it by ourselves. Confessing our fears to God takes the power out of its control over us and allows God to cleanse us from it (see 1 John 1:9). This is simply an active way we can trust God completely. The more we learn to trust Him and His love for us, the more we experience His peace (Philippians 4:7), and the less fear has any place in our lives.

2. Solution two
Being selective from what you seeing and hearing.

3. Solution three
Confess greatness of God than your fear or problem.

4. Solution four
Believe promise of God than your fear or problems.

Eventually, if you're doing consistently this will overcome you fear and build your faith.

Like & share.
May you are bless your brother!!!

01/05/2020

Topic: Fear and Faith

Part -2

Last time under the topic of fear and faith we are discussed the power, of fear and faith , and there relationship, and opposite each other.
Today, I wanna focus on fear.
I try to list some of the place speaking about fear from scripture.

What is fear?
There is two kinds of fear:
1. Fear of the Lord:- this fear is a normal that God expect from us and which have eternity life or God's life.
The first kind of fear is the fear of the Lord, which is healthy and to be encouraged.
2. Spirit of fear (see 2 Timothy 1:7), which is a hindrance to our life and walk with God.

What does it mean to fear the Lord?
Proverbs 8:13 says, "The fear of the LORD is hatred of evil. Pride and arrogance and the way of evil and perverted speech I hate." In other words, fearing God does not mean being afraid of something, but being for what God is for and against what He is against.
It is having an attitude of respect and awe for all God is, which includes His unfailing love, mercy, power, and glory, and also characteristics like His righteous.
Fear of the Lord contains many blessings and benefits. It leads to wisdom and understanding (Psalm 111:10). Also, with the fear of the Lord is life and true rest (Proverbs 14:27; 19:23).

While fear of the Lord is a gift from God that greatly benefits us in life, and the other kind of fear(spirit of fear) mentioned in the Bible is of no benefit at all.
2ndTimothy 1:7 tells us, "for God gave us a spirit not of fear but of power and love and self-control."
Fear then, is not from God, and also is not something we have to simply "put up with." In reality, fear is a tool that our enemy the devil uses to hinder us in any way he can from all that God has for us.

Everyone has or will experience fear in their lives. We make other excuses for why we're not moving forward in areas of our life when the root is really fear. This is not what God wants for us.
Overcoming fear is rooted in trusting God and receiving His love.
1st John 4:18 tells us, "There is no fear in love, but perfect love casts out fear. For fear has to do with punishment, and whoever fears has not been perfected in love." Satan will do all he can to get us to doubt the love of God, often by using fear. Fear of the future, what people think of us, failure, you name it—when we believe lies of fear, it gets in the way of experiencing and living out of the freedom of God's perfect love.

Like & share
May you bless your brother!!!

God bless you and overcome your fear.

27/04/2020

The only way , truth and life is Jesus Christ.
Please listen carefully.
If you blessed share to others.

26/04/2020

Topic:- Fear and Faith.
Part-1
Fear and Faith has irreversible or unchangeable relationship in day to day human life.
Therefore , we should be identify the difference between this both power.
Both , fear and faith has power to open dark kingdom door and light kingdom door respectively.
Fear is the opposite power of faith and faith opposite power of fear.
Both, fear and faith come through out what you hearing and seeing.
Though, you can choose what you hear and see from faith and fear.
If you select the bad news of this world fear shall activate in your life and open door for devil in your life but you choose to hear the promise of God from holly bible faith come to activate in your life and open door for God then shall operate in your life.
We should be take care from what we hearing and seeing to would be get what we need.
Bible said,
Rome:10:17
" So then faith come by hearing ,and hearing by the word of God."
Here the bible said faith comes by hearing , and hearing from the word of God.
To build your faith must hear word of God promised for you. Always when you want to live by faith in your daily life; must know promise of God you heard from the word of God.
Faith is not air like untouchable but have basement up on God word promised for you.
That promise activate your faith to take action according a promise you heard from word of God.
Some time, people said have faith, if you have faith this and that things will settle and become good.
But my question up on what base having a faith? This should get answer in my belief.
According my believe our base must be word of God.
When I say this faith not work only for christian but for all human being but my focus , if you need a result like word of God your faith must based up on word of God.

For example, if any body believe in devil or word of devil a result of this man /women getting a blessing come by devil ; it means a devil prepare him/her for hell throughout a blessing found.
The same way if we believe having a faith based on word of God getting a blessing come by God and preparing him /her for paradise life.

Eventually, we Christian should be choose the promise of God for all our life aspects.

We will continue in part 2

Stay blessed and let me know your comment.

If you blessed share for your friends.

God bless you all.

24/04/2020

Inspiring song.
Praise God.

24/04/2020

ዘፀ:33:19
19 እግዚአብሔርም፦ እኔ መልካምነቴን ሁሉ በፊትህ አሳልፋለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም በፊትህ አውጃለሁ፤ ይቅርም የምለውን ይቅር እላለሁ፥ የምምረውንም እምራለሁ አለ።
የእግዚአብሔር መልካምነት ከሰዉ ፊት ካለፌ እና ስሙን ከአወጀ አይደለም በምድር ክብር ፥ በረከት ፣ ስኬት የሚንጠራዉ ብቻ ሳይሆን ማንም ሊያየዉ የማይችለዉን የእግዚአብሔርን ክብር ማለትም ሊታወቅ የማይችለዉን ማንነቱን ፣ራሱን የሚያሳየን ነዉ የእግዚአብሔር መልካምነት።
ስለዚህ በምድር የሚትፈልገዉ ነገር በሙሉ እንዲታገኝ ብቻ ፣ ሳይሆን ፈልጎግ እንዲያገኘህ ከተፈለጌ የእግዚአብሔር መልካምነት እና ስሙ ከፊትህ መታወጅ አለበት። ይህ ከሆነ ነገርህን ፈልገህ አይደለም ፣ እዉነት፣ እዉነት ይላሌዉ ፈልጎ ያገኛቸኃል።

ክብር ለንጉሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ከዘላሌም እስከ ዘላሌም ይሁን።
አሜን!!!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zoe Inspiration word. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zoe Inspiration word.:

Videos

Share

Category