Abu amre muslim darisaw

Abu amre  muslim darisaw Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abu amre muslim darisaw, Magazine, Addis Ababa.

ይህ ስህተት ነው። ከኢስላም አስተምሮት ውጭ ነው። ኢስላም መቃብር ሂዶ ቁርአን መቅራት፣ ሶላት መስገድ እና የመሳሰሉ ማንኛውም የአምልኮ ተግባራትን መፈፀምን በጥብቅ  በግልፅ ከልክሏል። በኢስ...
20/06/2023

ይህ ስህተት ነው። ከኢስላም አስተምሮት ውጭ ነው። ኢስላም መቃብር ሂዶ ቁርአን መቅራት፣ ሶላት መስገድ እና የመሳሰሉ ማንኛውም የአምልኮ ተግባራትን መፈፀምን በጥብቅ በግልፅ ከልክሏል። በኢስላም ስም የተሰራጨ ሁሉ ኢስላምን አይወክልም። ኢስላም የሚለካው በአስተምሮቱ እንጂ በሙስሊሞች ተግባር አይደለም። ምክንያቱም ኢስላም ፍፁም ሀቅ ሲሆን ሰዎች ግን ፍፁም አይደሉም።

19/06/2023

ውብ ፍክት ያለ ጁምአ ይሁንልን👌

19/06/2023
29/08/2022
አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፡‐አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔሲመጣ ተመለከትኩት።ረሱል (ﷺ)፡‐ ገንዘብህን እንዳትሰጠው።ጠያቂው፡‐ ገንዘቤን ባለመ...
01/07/2022

አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ጋር በመምጣት እንዲህ አላቸው፡‐
አንድ ሰው ገንዘቤን ለመውሰድ ወደኔ

ሲመጣ ተመለከትኩት።
ረሱል (ﷺ)፡‐ ገንዘብህን እንዳትሰጠው።

ጠያቂው፡‐ ገንዘቤን ባለመስጠቴ ሊጋደለኝ እንደሆነ ተመለከትኩት።
ረሱል (ﷺ)፡‐ አንተም ተጋደለው።
ጠያቂው፡‐ በዚህ ሁኔታ ላይ ከገደለኝስ?
ረሱል (ﷺ)፡‐ አንተ ሸሒድ (መስዋት)
ነህ።

ጠያቂው፡‐ እኔ ከገደልኩትስ?
ረሱል (ﷺ)፡‐ እሱ የእሳት ነው።

[ሙስሊም ዘግበውታል]

የእናት አንጀት  እጇ ላይ  ነው ❤😭❤
15/03/2022

የእናት አንጀት እጇ ላይ ነው ❤😭❤

08/01/2022
ጥያቄ ቁጥር  8   ያሸልምል እንደተለመደው በአላህ ፍቃድ                                                                              በመዲና  ...
25/06/2021

ጥያቄ ቁጥር 8
ያሸልምል እንደተለመደው በአላህ ፍቃድ
በመዲና የተገነባው መስጂድ የገነቡት በማን መሬት ላይ ነበር ነቡዩ (ሰ.ወ) ................ (..............)

03/05/2021

ከፊጡር በዋላ
በኡስታዝ ኻሊድ መሀመድኑር
የሩእ ቀለብ ሲጣፍጥ ❤❤❤❤❤

የዓለም ሙስሊሞች  ያልተረዱት    ሙጅሀዲስት አላህ ይዘንለትና    አላህዬ ጀነተልፊርዶስ   ይለግሰው   አሚንንንን
12/03/2021

የዓለም ሙስሊሞች ያልተረዱት ሙጅሀዲስት አላህ ይዘንለትና አላህዬ ጀነተልፊርዶስ ይለግሰው አሚንንንን

ከሼኽ ሁሴን ጋራ     የጀነት  ጓደኛ  አላህ ያርገኝ  እንደጓደኛ  የሚያየኝ  የማየው   ኡስታዝ  ሰለሰጠከኝ        አልሀምዱሊላሀ   የምጠቀምባቸው  አድርገኝ        አሚንንንንንን...
07/03/2021

ከሼኽ ሁሴን ጋራ የጀነት ጓደኛ አላህ ያርገኝ
እንደጓደኛ የሚያየኝ የማየው ኡስታዝ ሰለሰጠከኝ
አልሀምዱሊላሀ የምጠቀምባቸው አድርገኝ
አሚንንንንንን ያረቢ

ጀበል መምጣቱ ነው   አሁን ነው መጠቀም  በጀበል  ልብ    የኔ ጀግና
06/03/2021

ጀበል መምጣቱ ነው አሁን ነው መጠቀም በጀበል ልብ የኔ ጀግና

ጣጣው የቻለ  1,2,3 ያግባ  የሚፈራ ከሆነ  በአንዱ ይራጋጋ  ነቅል ጁሙር የዘመኑ አሊሞች
02/03/2021

ጣጣው የቻለ 1,2,3 ያግባ የሚፈራ ከሆነ በአንዱ ይራጋጋ ነቅል ጁሙር የዘመኑ አሊሞች

24/02/2021

የልጅ አዋቂ አላቅም እንደ ኤሊያስ አህመድ

ገበሬ  ሰበቡን በመዝራት  አላህ ደሞ ከሰማይ ውሃ ና ከምድራ ቡቃያን ይለግሳል እኛም ለአኼራ እንዝራ   እስከመቼ ነው  ፠የወር ሙስሊም  የምንሆነው  አላህ ያሳልን  አም ገሙን አሚንንንንንን
05/02/2021

ገበሬ ሰበቡን በመዝራት አላህ ደሞ ከሰማይ ውሃ ና ከምድራ ቡቃያን ይለግሳል
እኛም ለአኼራ እንዝራ እስከመቼ ነው ፠የወር ሙስሊም የምንሆነው አላህ ያሳልን አም ገሙን አሚንንንንንን

04/02/2021

> አላህ ይላል በሱረቱል አን ኑር ፣ 32

ሰላት  ለኔ  የአቂዳዬ ምሶሶዬ ናት   ምክንያቱም    አላህ የመጀመሪያ ጥያቄ የሚጠይቀኝ ስለ ሰላት ናት ሰላቴ ካማረ    ሁሉ ስራዬ ያምራል    ለካ  ካለ ሰላት መኖር   እንደ ካፋር መዋ...
26/01/2021

ሰላት ለኔ የአቂዳዬ ምሶሶዬ ናት ምክንያቱም አላህ የመጀመሪያ ጥያቄ የሚጠይቀኝ ስለ ሰላት ናት ሰላቴ ካማረ ሁሉ ስራዬ ያምራል ለካ ካለ ሰላት መኖር እንደ ካፋር መዋል እና ማደር ነው ለካ የሚቁጠረው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል በዛ አዋህሌ አለመሞቴ የሚያዘናጋን ነገር ከሰላት በሙላ መራቅ ማለት በዚህ ዓለም ማንኛውም ስኬታሞ ነኝ የሚል ካለ ካለ ሰላት እሱ የሸይጣን አገልጋይ ነው ነቅል ከልምድ የተወሰደ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ከኩፍር ያዳከኝ ጌታ ጥራት ይገባ አልሀምዲሊላ ለሁሉምነገር

20/01/2021

ነሲያ የሱና እና የአቂዳ ዳዐዋ መተግበርያ tve በአገራችን ውሰጥ ትላልቅ የሽርክያት እና የቢድሀ ማስተማርያ (ዳዐዋ )ስራ የሚተገበርበት tve ነው ይከታተሉት

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abu amre muslim darisaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Category



You may also like