Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ

Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ፡- የሬዲዮ እና የቴሌቪዥን ፕሮግራሞችን፣ ኩነቶች እና የህትመት ሥራዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው።

ብዙዎች የተጠቀሙበት የምቹ ቤት መድረክ- ኑ እንተንፍስዘወትር ማክሰኞና ቅዳሜ #ምቹቤት #ኑእንተንፍስ
16/04/2024

ብዙዎች የተጠቀሙበት የምቹ ቤት መድረክ- ኑ እንተንፍስ
ዘወትር ማክሰኞና ቅዳሜ
#ምቹቤት
#ኑእንተንፍስ



አስደናቂዋ ሴት👏👏👏👇👇👇
05/12/2023

አስደናቂዋ ሴት👏👏👏👇👇👇

ይህንን ዝግጅት ለመቅረፅ የተባበሩን #ለልጆቻችን የየቲዩብ ቻናል #እሽካፕሮዳክሽንና #ዴቭፎቶ ሚሞሪእጅግ አድርገን እናመሰግናለን

 ግን ይጀመራልበምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ እንደዋዛ በ2012 የተጀመረው ለልጄ ምሳ ምን ልቋጥር? የሚለው መድረክ አምስተኛ ዓመቱን ያዘ።*** በዓመት ሁለት ጊዜ*** በተለያዩ ባለሙያዎች***በተለ...
05/10/2023

ግን ይጀመራል

በምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ እንደዋዛ በ2012 የተጀመረው ለልጄ ምሳ ምን ልቋጥር? የሚለው መድረክ አምስተኛ ዓመቱን ያዘ።
*** በዓመት ሁለት ጊዜ
*** በተለያዩ ባለሙያዎች
***በተለያዩ ጠቃሚና ወቅታዊ ርዕሰ ጉዳዮች
*** አንድም ጊዜ ሳይቋረጥ ስለ ልጆቻችን ምግብ ስንማማር፣ ስንወያይ፣ ስንመክር፣ ስንጠያየቅ ቆይተን ለዛሬ ደረስን።

ይደንቃል!

የዚህ ዓመት የመጀመሪያው መርሀ ግብር ቅዳሜ ጥቅምት 3 ቀን 2016ዓ.ም ከቀኑ በ8:00 በራስ አምባ ሆቴል ይካሄዳል።

"በልጅ አመካኝቶ ይበላሉ አንጉቶ" እንደሚባለው ስለልጆቻችን ብለን እኛም አመጋገባችንን እናስተካክል።
እንድታደርጉ ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ እጠይቃለሁ
#ምቹቤት
#ምቹ
#የልጆችምግብ


የመግቢያ ትኬቱን ለማግኘት 0961071007/
0911646441

04/10/2023
እንኳን አደረሳችሁ!ምፕልካም አዲስ ዓመት
11/09/2023

እንኳን አደረሳችሁ!
ምፕልካም አዲስ ዓመት

ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ ዓለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንትን ከሐምሌ 25-ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል አዳራሽ ያከብራል። በዚህ ቀን የወለዱ ሰራተኞቻቸውን የሚንከባከቡ፣ በ...
29/07/2023

ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ ዓለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንትን ከሐምሌ 25-ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም በመቅረዝ ጠቅላላ ሆስፒታል አዳራሽ ያከብራል። በዚህ ቀን የወለዱ ሰራተኞቻቸውን የሚንከባከቡ፣ በቂ የወሊድ ፈቃድ የሰጡ፣ የጡት ማጥቢያ ቦታ፣ የህፃናት ማቆያ ያዘጋጁ ድርጅቶችን መሸለም እንፈልጋለን ጠቁሙን።

ይህም መድረክ  #ሰባተኛው ዙር  #ቤቶችናደጆች  በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል።ሰኔ 10/2015 ዓ.ም በቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል።  #ቱሊፕኦሎምፒያሆቴል #አሐዱባንክ  #አናፕሪንቲንግ #ሚሞሪስተዲዮእንግ...
24/06/2023

ይህም መድረክ #ሰባተኛው ዙር #ቤቶችናደጆች በጥሩ ሁኔታ ተጠናቋል።
ሰኔ 10/2015 ዓ.ም በቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል።
#ቱሊፕኦሎምፒያሆቴል
#አሐዱባንክ
#አናፕሪንቲንግ
#ሚሞሪስተዲዮ
እንግዶቻችንን ፣ ተሳታፊዎችን እንዲሁም የምቹ ቤት በጎ ፈቃደኞችን በሙሉ እናመሰግናለን።

ውድ የምቹ ቤት ቤተሰቦቼቤቶችና ደጆች ሰባተኛው ዙር ላይ ደርሷል። እንደተለመደው ተገናኝተን ራሳችን ላይ እንሰራለን። በዕለቱ እንዳትቀሩ እንጋብዛችኋለን። #ምቹቤት #ቤቶችናደጆች
09/06/2023

ውድ የምቹ ቤት ቤተሰቦቼ

ቤቶችና ደጆች ሰባተኛው ዙር ላይ ደርሷል። እንደተለመደው ተገናኝተን ራሳችን ላይ እንሰራለን። በዕለቱ እንዳትቀሩ እንጋብዛችኋለን።
#ምቹቤት
#ቤቶችናደጆች

ጤና ይስጥልንሰኞ ግንቦት 7/2015 ዓ.ም የዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን ተከብሮ ውሏል። በዚህ ዕለት ደግሞ ሕልቀት የቤተሰብ ማዕከል የበጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታውን በልዩ ዝግጅት ይፋ አድር...
18/05/2023

ጤና ይስጥልን

ሰኞ ግንቦት 7/2015 ዓ.ም የዓለም አቀፍ የቤተሰብ ቀን ተከብሮ ውሏል። በዚህ ዕለት ደግሞ ሕልቀት የቤተሰብ ማዕከል የበጎ አድራጎት ድርጅት ምስረታውን በልዩ ዝግጅት ይፋ አድርጓል።

በዕለቱ ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ እና ሕልቀት በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ውል ተፈራርመዋል።

ለሕልቀት መስራች እና ዋና ሥራ አስኪያጅ ሀበነዮም ሲሳይ፣ ለቦርድ አባላቱ እንዲሁም ለሕልቀት ቤተሰብ ሁሉ እንኳን ደስ ያላችሁ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንላችሁ እንላለን።

ቅዳሜ ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በቱሊፕ ኦሎምፒክ ሆቴል የምቹ ቤትን ራዕይ ለማጋራት የተካሄደው ዝግጅት በፎቶግራፍ ይህን ይመስል ነበር።
02/05/2023

ቅዳሜ ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በቱሊፕ ኦሎምፒክ ሆቴል የምቹ ቤትን ራዕይ ለማጋራት የተካሄደው ዝግጅት በፎቶግራፍ ይህን ይመስል ነበር።

ዛሬ ደስ የሚል ቅዳሜ ነው። የቅዳሜ ከሰዓት ውሏችሁን  ከምቹ ቤት ጋር ለማድረግ የወሰናችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።
29/04/2023

ዛሬ ደስ የሚል ቅዳሜ ነው። የቅዳሜ ከሰዓት ውሏችሁን ከምቹ ቤት ጋር ለማድረግ የወሰናችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።

24/04/2023

ቤቶችና ደጆች

"በቤት ውስጥ ሥራ እና በደጅ ሥራ ላይ ያሉ እናቶችን በአንድነት በማሰባሰብ ያሉባቸውን ችግሮች ለመፍታት፣ ባሉበት ቦታ እንዴት ወጤታማ፣ ጤናማ፣ ስኬታማ እና ብርቱ መሆን እንደሚችሉ ለማሳየት እና ልምዶቻቸውን እንዲለዋወጡ ለማድረግ ታስቦ የሚዘጋጅ ነው፡፡ "

Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ

https://www.wegenfund.com/michubet

ምቹ ቤት አዲስ ነገር ይዞ እየመጣ ነው። ምን ይሆን? ሚያዚያ 21  በቱሊፕ ኦሎምፒያ  ሆቴል ከቀኑ በ8:00
24/04/2023

ምቹ ቤት አዲስ ነገር ይዞ እየመጣ ነው። ምን ይሆን? ሚያዚያ 21 በቱሊፕ ኦሎምፒያ ሆቴል ከቀኑ በ8:00

ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ ከሚሰራቸው ሥራዎች መካከል  #ቤቶችናደጆች የተሰኘው ዝግጅት ዋነኛው ነው።  #ቤቶችናደጆች በእናቶች ህይወት ላይ ትኩረት ያደረገ የእናቶችና የህፃናት ህይወት ላይ ለውጥ ...
21/02/2023

ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ ከሚሰራቸው ሥራዎች መካከል #ቤቶችናደጆች የተሰኘው ዝግጅት ዋነኛው ነው። #ቤቶችናደጆች በእናቶች ህይወት ላይ ትኩረት ያደረገ የእናቶችና የህፃናት ህይወት ላይ ለውጥ እንዲያመጣ ታስቦ በየሦስት ወሩ የሚዘጋጅ ልዩ መርሀ ግብር ወይም ኩነት ነው።

ይህንን አገራዊ ጠቀሜታ ያለው ዝግጅት በየወሩ በማካሄድ የሚታይ የሚጨበጥ ለውጥ ለማምጣት እየሰራን ነው።

በማለት የጀመርነውን እንቅስቃሴ እንድትደግፉን እና የሁላችንም ምኞት የሆነውን ጤናማ፣ ሰላማዊ፣ ደስተኝ፣ አገር ወዳድ እና ለአገር መሠረት የሚሆነውን ቤተሰብ አብረን እንገንባ።

ከታች በሚታየው ሊንክ በመግባት ድጋፍ እንድታደርጉልን በታላቅ ፍቅር እና የአላማ ፅናት እንጠይቃችኋለን።

https://www.wegenfund.com/projects/beetocenaa-dajoce/

ሮዝ መስቲካ
የምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ
የተጨማሪ የወሊድ ፈቃድ ለእናቶች ዘመቻ መስራች

1. ቤቶችና ደጆች፣ ለልጄ ምሳ ምን ልቋጥር? የቤተሰብ መድረክ፣ ዓለም አቀፍ የጡት ማጥባት ሳምንትና ኑ እንተንፍስ የሚባሉ ኩነቶችን ያዘጋጃል2. በሀገሬ ቴሌቪዥን እና በዩቲዩብ ቻናል በተከ....

Address

ግንፍሌ አይዳ ህንፃ
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mchu Bet Multimedia /ምቹ ቤት መልቲ ሚዲያ:

Videos

Share