ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC

ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል፤ እውነተኛ የተዋሕዶ ድምፅ !
(7)

አላማ

1.ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አማራጭ ድምፅ በመሆን የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ አገልግሎቶችን ፣ የስብከተ ወንጌል አገልግሎትን ፣ የቋንቋ ብዝኃነትን በማስተናገድ መላው ኦርቶዶክሳውያን የቤተ ክርስቲያናቸውን ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ዶግማዋንና ቀኖናዋን በጠበቀ መልኩ ተደራሽ ለማድረግ የተሰናዳ ተቋም ነው።

2.ዘመናዊ የሆነ የሚዲያ ተቋም አደረጃጀትን በመጠቀም በሀገራችን በከተማና በገጠር እንዲሁም ከሀገረ ኢትዮጵያ ውጭ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ምዕመናን ተዓማኒና ፈጣን መረጃዎችን እንዲያገኙ ማድረግ።

3. .ለአንድ የሚዲያ ተቋም የሚያስፈልጉ ተግባራትን

በመከወን የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አማራጭ ድምፅ በመሆን ምዕመናን የወንጌል አገልግሎትንና መረጃዎችን አግኝተው ለሌሎች ወዳጆቻቸው እንዲያደርሱ በማድረግ የቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ድምፅ በዓለም ላይ ከፍ ብሎ እንዲሰማ ማድረግ።

Address

Queen Elizabeth II Street
Addis Ababa
2QJ7+RXQ

Telephone

+251913502324

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተዋሕዶ ሚዲያ ማዕከል - Tewahedo Media Center - TMC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share