Al Faruk Multimedia Production

Al Faruk Multimedia Production Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Al Faruk Multimedia Production, Digital creator, Addis Ababa.

አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን ቀደምት የሆነ ኢስላማዊ ፊልሞች ትርጉም፣ መንዙማና ነሺዳ እንዲሁም ዘርፈ ብዙ ኢስላማዊ የኪነጥበብ የስነ ፅሁፍ ስራዎች ከድሮዎቹ የቴኘና የዴክ ካሴቶች ጀምሮ በማዘጋጀት ለህዝብ ያደረሰ አንጋፋ ተቋም ሲሆን አሁን ላይ ቴክኖሎጂ ባፈራቸው የተለያዩ የማህበራዊ ገጽ ላይ የተለያዩ ኢስላማዊ መሰናዶዎችን መንዙማና ነሺዳዎችን ጨምሮ ለህዝብ እያደረሰ ያለ የሚዲያ ተቋም ነዉ፡፡

ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ ወሰለም ለምትወዱና ለምትናፍቁ ሁሉ ይሁንልኝ፣በዚህ አጋጣሚ  ፣ አሏህ እንኔን እንደወፈቀኝ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀዉ አሏህን እለምናለሁ ፣በተ...
16/05/2024

ይህ ስራ መታሰቢየነቱ ነቢን ሶላሁ አለይሂ ወሰለም ለምትወዱና ለምትናፍቁ ሁሉ ይሁንልኝ፣በዚህ አጋጣሚ ፣ አሏህ እንኔን እንደወፈቀኝ ሁሉንም ሙስሊም ኡማ እንዲወፍቀዉ አሏህን እለምናለሁ ፣በተጨማሪም አድማጭ ተመልካቾቼ በመዲና ዙሪያ የተሰራዉን አዲስ ውብ ነሺዳ በጥሞና እና ከቀልብ መሻት ጋር ሆነዉ እንዲያጣጥሙት እጋብዛለሁ።

12/05/2024

ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ
👇👇👇👇👇👇

ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ👇👇👇👇👇👇👇
12/05/2024

ተለቀቀ 💥ተለቀቀ 💥ተለቀቀ
👇👇👇👇👇👇👇

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጉራ ከፆፍዋቸው በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ....

ምሽት 12:30 ላይ ይጠብቁን
12/05/2024

ምሽት 12:30 ላይ ይጠብቁን

08/05/2024

እሁድ ምሽት ይጠብቁን...

የተለያዩ ኦርጅናል ብራንድ ጫማዎችን በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት0912423620ቴሌግራም https://t.me/DiscountBrand12ማንኛውም አይነት ጫማዎች ይዘዙን  ካሉበት በፍጥነት  እናደርሳለ...
06/05/2024

የተለያዩ ኦርጅናል ብራንድ ጫማዎችን በቅናሽ ዋጋ ለማግኘት

0912423620

ቴሌግራም https://t.me/DiscountBrand12

ማንኛውም አይነት ጫማዎች ይዘዙን ካሉበት በፍጥነት እናደርሳለን።

Discount Brand

04/05/2024

Coming soon...

01/05/2024

ተለቀቀ🔥ተለቀቀ 🔥ተለቀቀ🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇

አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ  አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍዋቸው  በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው   ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ፍቅር ተነስተው    ናፍቆታቸውን...
29/04/2024

አሰላሙ አለይኩም ይህ ስራ ታላቁ አሊም ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍዋቸው በርካት ግጥሞች መካከል አንዱ ነው ለነቢ (ሰ.ዐ.ወ) ካላቸው ታላቅ ውዴታና ፍቅር ተነስተው ናፍቆታቸውን እና መሀባቸውን ለመግለፅ ብዙ ከትበዋል ✍️
አላህ በጀነት ያበስራቸው :-አሚን

ከሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው በርካታ ስራዎች መካከል ሰላቱላህ ወሰላም አላ መን ጀለዞላም ሙሀመዱን አረቢ ከተሰኘ ስራቸውን ላይ መነሻ በማድረግ በከፊል ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው ከፆፍበት ስሜት ተነስተው ከትበውታል✍️
ኡስታዝ ሰኢድ አህመድ አላህ በሰጣቸው የሰለዋት ፍቅር
በብዙ ፅሁፎቻቸው እናውቃቸዋለን

በዚህም ስራ ላይ በክትባቸው ✍️ጉድ አሰኝተውናል !
አላህ ሀያታቸውን ያርዝምልን :-አሚን

የዚህን ስራ መታሰቢያነቱ ለ ሼህ ሙሀመድ አሚን ጎራው
አድርገናል !

መንዙማውን ወጣት ማዲህ ሁስኒ ሱልጣን የመሻኢኾቹን ፍቃድ በመጠየቅ አደብን በጠበቀ መንገድ ሰርቶታል

18/04/2024

ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ
👇👇👇👇👇👇

16/04/2024

Coming soon....

ዛሬ ምሽት በ    ይጠብቁን
14/04/2024

ዛሬ ምሽት በ
ይጠብቁን

12/04/2024

ሐል ያ ነሲም||هل يا نسيم||አዲስ ሱዳኒክ ነሺዳ||ኢሳም አህመድ||Esam Ahmed||New Sudan Neshida 2024

በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊየን በላይ እይታ....🙏 በጣም እናመሰግናለን።👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/ZSvDnwAIXAI
11/04/2024

በአንድ ወር ውስጥ ከአንድ ሚሊየን በላይ እይታ....🙏 በጣም እናመሰግናለን።
👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/ZSvDnwAIXAI

  በዒድ ቀን የሚወደዱ ነገሮች
09/04/2024


በዒድ ቀን የሚወደዱ ነገሮች

በ ሀገር ዉስጥም ሆነ  በመላዉ ዐለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች እንኳን ለ ታላቁ የ ዒድ አል _ፈጥር በዐል በሰላም አደረሳቹ!!!😍
09/04/2024

በ ሀገር ዉስጥም ሆነ በመላዉ ዐለም የምትገኙ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች እንኳን ለ ታላቁ የ ዒድ አል _ፈጥር በዐል በሰላም አደረሳቹ!!!😍

08/04/2024

ተለቀቀ 💥ተለቀቀ💥ተለቀቀ💥
👇👇👇👇👇👇👇

06/04/2024

እሁድ ምሽት ይጠብቁን....

ዘካተል ፊጥር ማለት ከእያንዳንዱ የሚፆምም የማይፆምም ህፃን ፣ትልቅ ሴት ወንድ ላይ የተደነገገ ለሚስኪን ወይም አቅም ለሌለው ሙስሊም የሚሰጥ የገንዘብ አይነት ነው። ዘካተል ፊጥር የተባለው ከ...
06/04/2024

ዘካተል ፊጥር ማለት ከእያንዳንዱ የሚፆምም የማይፆምም ህፃን ፣ትልቅ ሴት ወንድ ላይ የተደነገገ ለሚስኪን ወይም አቅም ለሌለው ሙስሊም የሚሰጥ የገንዘብ አይነት ነው። ዘካተል ፊጥር የተባለው ከፆም ፍቺ ጋር የተያያዘ ሲሆን በእያንዳንዱ ሙስሊም ጫንቃ ላይ የተደነገገ ስለሆነ ዘካተል በደን ወይም የአካል ዘካ በመባል ይታወቃል

ይህ የዘካ አይነት የተደነገገበት ዋነኛ ጥበብ ፆመኛውን በፆም ወቅት ካጓደላቸው ነገራቶች እና የደካማ እና ደሀ ሙስሊሞችን ችግር ለመጠገን እንደሆነ ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተናግረዋል

አንድ ሙስሊም ዘካተል ፊጥርን ለራሱ እንዲሁም በሱ ስር ላሉ ግዴታ ለሆነበት አካላት ብሎ ማውጣት አለበት

በማህፀን ውስጥ ያለ ልጅ የመጨረሻው ረመዳን ቀን ፀሀይ ከመጥለቋ በፊት ከተወለደ ለሱም ዘካ ማውጣት ግዴታ ይሆናል

አንድ ግለሰብ ለዘካተል ፊጥር መስጠት የሚወጅብበት አንድ ቁና እህል ነው ወደ ኪሎ ሲለወጥ (2.5) ኪ.ግ አቅራቢያ ነው በአካባቢው ለመብል የሚዘወተር እህልን ማውጣት ይኖርበታል

በመሰረቱ የተደነገገው እህል መስጠት ሲሆን የሀነፊይ መዝሀብ የፊቂህ አዋቂዎች በእህሉ ተመን ገንዘብ ማውጣት እንደሚቻል ተናግረዋል ለዚህ እንደማስረጃ የሚጠቀሙትም '"በዚህ መሰል ቀን ሚስኪኖችን ከልመና አብቃቋቸው '" ብለው ነቢያችን ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የተናገሩትን ነው

የዘካተል ፊጥር ዋነኛው ጥቅም ሚስኪኖች በዒድ ቀናቸው የሚያስፈልጋቸውን ነገር እንዲያገኙ እና በደስታ እንዲያሳልፉ እስከሆነ ድረስ ለሚስኪኑ አመቺ የሆነውን በማስተዋል እሱ ጥቅም ላይ የሚያውለውን ነገር ማድረግ ነው

❤️❤️

 የእምነት ጦር ፤የጥንቷ ሙስሊም ጀግና የማይታክት ድፍረት ባለቤት ሱመያ✨
03/04/2024


የእምነት ጦር ፤የጥንቷ ሙስሊም ጀግና የማይታክት ድፍረት ባለቤት ሱመያ✨

03/04/2024

ዛሬ ምሽት ይጠብቁን...

Address

Addis Ababa
6537

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Al Faruk Multimedia Production posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Al Faruk Multimedia Production:

Videos

Share