Orthodox Thewahido Oromiffa ,Amharic & English.

Orthodox Thewahido Oromiffa ,Amharic & English. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Orthodox Thewahido Oromiffa ,Amharic & English., News & Media Website, Addis Ababa.

ሰላምለኪ ቅድተ ቤቴ ክርስቲያን አምሳለ እየሩሳሌም አምሳለ ወገነት Nagaan siif Haa Ta'a Yaa Qulqulluu Mana Kiristaanaa Yaa Fakoo Iyyerusaalem Yaa...
05/02/2023

ሰላምለኪ ቅድተ ቤቴ ክርስቲያን አምሳለ እየሩሳሌም አምሳለ ወገነት

Nagaan siif Haa Ta'a Yaa Qulqulluu Mana Kiristaanaa Yaa Fakoo Iyyerusaalem Yaa Fakoo Gannataa
⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

የሻሸመኔ ልደታ  ማሪያም አገልጋይ ትሁቱ ሰማዕት ***ይህ ወንድማችን አየለ ማንደፍሮ እና ገመቹ ጉዲና ይባላል። የሻሸመኔ ልደታ ማርያም አገልጋይ ወጣት ነው። ቤተክርስቲያንን ከመታገላችሁ በፊ...
05/02/2023

የሻሸመኔ ልደታ ማሪያም አገልጋይ ትሁቱ ሰማዕት
***

ይህ ወንድማችን አየለ ማንደፍሮ እና ገመቹ ጉዲና ይባላል። የሻሸመኔ ልደታ ማርያም አገልጋይ ወጣት ነው።

ቤተክርስቲያንን ከመታገላችሁ በፊት እኔን ጣሉኝ ብሎ የደወል ጥሪዋን ሰምቶ በቅጥሯ ተገኘ። በመሳርያ የሚባርኩት የወሊሶ ወንበዴ ህገ ወጦች ነፍሱን ከሥጋው ይለይ ዘንድ ምክንያት ሆኑ።

ወደ አገለገለው እና ወደሚናፍቀው አምላኩ እቅፍ በሰማዕትነት ሄዷል።

በረከታቸው ይደርብን !

"ምዕመናን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ በሚያደርጉት ጥረት ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል" ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)+++...
04/02/2023

"ምዕመናን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ በሚያደርጉት ጥረት ለሚፈጠረው ችግር መንግስት ኃላፊነቱን ይወስዳል" ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ

ጥር 26 ቀን 2015 ዓ.ም (ተ.ሚ.ማ/አዲስ አበባ)

+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++

በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት ሻሸመኔ ከተማ በሕገ ወጥ የተሾመው ቡድን መንበረ ጵጵስና እና ቤተ ክርስቲያን ሰብረን እንገባለን በማለት በምእመናን ላይ ስጋት መፍጠሩን ብፁዕ አቡነ ዮሴፍ የሲዳማ፣ ጌዲዮ፣ አማሮ፣ ቡርጂና ምዕራብ አርሲ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ማምሻውን ለማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን አሳወቁ።

ከሰሞኑን የሀገረ ስብከቱ አገልጋዮች ያለምክንያት እየታሰሩ ነው ያሉት ብፁዕነታቸው ይህንንም ለሚመለከተው የዞን ፀጥታ አካል ለማሳወቅና ጥበቃ እንዲያደርጉ ብንደውልም፣ መልእክት ብንጽፍም ሊመልሱልን አልቻሉም ብለዋል።

በቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት ለኦሮምያ ክልል የሚመለከታቸው አካላት በተለይም ጥበቃና ከለላን በተመለከተ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ አስቀድሞ ደብዳቤ ቢጻፍም ምንም አይነት የቃልም ሆነ የተግባር መልስ እንዳልተሰጣቸውም ተናግረዋል።

ብፁዕነታቸው አክለውም መንግሥት በሕገ ወጡ ቡድን የሚደረገውን ድርጊት ማስቆም ካልቻለ ምእመናን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ለመጠበቅ በሚያደርጉት ጥረት ለሚፈጠረው ችግር ኃላፊነቱን ይወስዳል ብለዋል።

በመጨረሻም ምእመናን ቤተ ክርስቲያናቸውን እንዲጠብቁ መልእክት አስተላልፈዋል።

Gaafan Dhaladhu Mucummaa sillaasee Kan Naaf Kennisiiftee Ana Simatte, Yeroon Kiyya Geenyaan Gaafan Addunyaa Dadhabsiiftu...
04/02/2023

Gaafan Dhaladhu Mucummaa sillaasee Kan Naaf Kennisiiftee Ana Simatte,
Yeroon Kiyya Geenyaan Gaafan Addunyaa Dadhabsiiftuu kana Dhiisee Deemu Qaama Kiyya Tortore Osoo Ana Hin Balfiin Kan Ana Simattu
Qulquleettiin Mana Qulqullummaa Kiyya Yeroo Isheen Ana Barbaadde Hunda Cinaa Ishee Nan Dhaabbadha !

04/02/2023

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Orthodox Thewahido Oromiffa ,Amharic & English. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share