Holistic knowledge for transformer generation

Holistic knowledge for transformer generation every humans have ther own knowledge . greatest is knowing the right things . my name is Henok Abate Yanore. and i have a full of confidence in my filed of study.

I have Bachore of art degree on the field of anthropology.

15/04/2024
25/03/2024
21/03/2024
የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ ከተማ
17/03/2024

የከተማ ግብርና በአዲስ አበባ ከተማ

13/03/2024
21/02/2024

“የሰው ምርጫ ልማት ፣ የሰው ምርጫ መለወጥ ከሆነ እንኳን እኛ እንዲህ ያለ አፈር፣ አየር እና ውኃ ይዘን ከኛ በባሰ እጅግ አስከፊ በሆነ መልክአ ምድር ብዙ ሀገራት አምርተው ራሳቸውን ይመግባሉ። ኢትዮጵያውያን የሚያስፈልገንን ለይተን ማወቅ አለብን፤ የማያስፈልገንንም ለይተን ማወቅ አለብን።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

💎ለነገሮች ብቁ አይደለሁም ብለህ አትሽሽ፡፡ሳትሞክር ብቁ መሆን አታውቅም፡፡ደጋግመህ ሞክር!አሸናፊነት የሚገኘው ባለመውደቅ ሳይሆን ወድቆ በመነሳት በመሞከር ነው፡፡ጀግኖች ሁሉ ወድቀዋል ግን ተ...
21/02/2024

💎ለነገሮች ብቁ አይደለሁም ብለህ አትሽሽ፡፡ሳትሞክር ብቁ መሆን አታውቅም፡፡

ደጋግመህ ሞክር!አሸናፊነት የሚገኘው ባለመውደቅ ሳይሆን ወድቆ በመነሳት በመሞከር ነው፡፡
ጀግኖች ሁሉ ወድቀዋል ግን ተነስተው የአለማችንን ታሪክ ቀይረዋል።

ተመልከት ከዚህ ሰው የበለጠ ምን ምስክር ይኖራል ኒክ የማይሰራው የለም በመሞከሩ አለምን ሁሌም ያስደምማል።

አንተስ/አንቺስ ምን አለ በውስጥሽ/ህ ?💎

01/02/2024
01/02/2024
ከለውጡ ወዲህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከተሰሩ ዘመን ተሻጋሪ ታላላቅ ስራዎች መካከል በታላቅነቱ ትውልድ የሚቀባበለው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ትልቁን ስፍራ ይይዛል! ከብልጽግና በፊት የነበሩት መንግ...
30/01/2024

ከለውጡ ወዲህ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ከተሰሩ ዘመን ተሻጋሪ ታላላቅ ስራዎች መካከል በታላቅነቱ ትውልድ የሚቀባበለው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ትልቁን ስፍራ ይይዛል!

ከብልጽግና በፊት የነበሩት መንግስታት እንደምን በዚህ ልክ ማሰብ ተሳናቸው ? ድሉን በየዘመኑ ለሚመጣው ትውልድ መማሪያነት አለመጠቀማቸው ቢያስቆጭም እነሆ ዘንድሮ ታላቁን ድል በታላቁ መታሰቢያ መዘከር የሚያስችል "ብሔራዊ ምልክት" በመቆሙ ኢትዮጵያውያንን የሚያስደስት የሚያኮራ ሆኖ ተገኝቷል።

ይህ ታላቁ የዘመኑ አርበኝነት ነውና ሀሳቡን ከማመንጨት ጀምሮ መርተው አስተባብረው እስከ መጨረሻው ያስፈጸሙ የብልጽግና መሪዎችን ያለማመስገን ከንፉግነት በዘለለ ምንም ሌላ ትርጉም ሊሰጠዉ አይችልም፡፡

ከሁሉ በላይ ግን አንድ መሰረታዊ ጥያቄ በጋራ መመለስ ይገባናል፡፡ እሱም “ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ምን እንማራለን?” የሚል ነዉ፡፡

በተለይም የዛሬይቱ ኢትዮጵያ ልጆች ከዚህ የሀገር ፍቅርን፣ አንድነትን፣ ጀግንነትንና ጽናትን እንማራለን፡፡ ይህ ትዉልድ ይህንን የአባቶቻችንን ገድል እንደ አቅም በመጠቀም የበለጸገችና የጸናች ኢትዮጵያን መገንባትን እንማራለን፡፡

30/01/2024
ዓድዋ-ባለፉት 127 ዓመታት በልኩ ያልተዘመረለት "የጥቁር ሕዝቦች ድል እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኩራት" ምልክት ነው። የብልፅግና መንግሥት በዚህ አጭር የመሪነት ዘመኑ ለዓድዋ የሚመጥን ዕቅድ ...
28/01/2024

ዓድዋ-ባለፉት 127 ዓመታት በልኩ ያልተዘመረለት "የጥቁር ሕዝቦች ድል እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኩራት" ምልክት ነው።

የብልፅግና መንግሥት በዚህ አጭር የመሪነት ዘመኑ ለዓድዋ የሚመጥን ዕቅድ በመንደፍ የዓድዋ ድል ትመት በታወጀበት በመሀል አዲስ አበባ ፣ አራዳ (ፒያሳ) "የዓድዋ ድል መታሰቢያ" እንዲቆም ያደረገበት ዋናው ምክንያት በአንድ በኩል ትውልዱ ከአባቶቹ ድል በአግባቡ ትምህርት እንዲቀስም፣ በሌላ በኩል ደግሞ ኢትዮጵያዊያን ሌሎች ድሎችን እየደገሙ የሀገራችን ከፍታ እውን እንዲያደርጉ በማለም ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Holistic knowledge for transformer generation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share