Dawuro Media Network

Dawuro Media Network This is promoter center....

የክልሉ የትምህርት ቢሮ ከክልሉ ክህሎትና ተክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር ተካህዷል።በዚህም መነሻ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የፈጠ...
18/06/2024

የክልሉ የትምህርት ቢሮ ከክልሉ ክህሎትና ተክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ውድድር ተካህዷል።

በዚህም መነሻ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የፈጠራ ውድድር
1ኛ. ሸካ
2ኛ. ኮንታ
3ኛ.ካፋ በመሆን አጠናቀዋል
በዚህም መነሻ የ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች የፈጠራ ውድድር
1ኛ. ካፋ
2ኛ. ካፋ
3ኛ. ምዕራብ ኦሞ በመሆን አጠናቀዋል።
ከ 5ኛ -12ኛ ክፍል ያሉ መምህራን ተወዳዳሪዎች በፈጠራ ሥራ ውድድር
1ኛ. ዳውሮ
2ኛ. ኮንታ
3ኛ. ኮንታ በመሆን አጠናቀዋል። በዚህ ውድድር የተሳተፉ እና ደረጃ በመያዝ ያጠናቀቁ የፈጠራ ባለቤቶች ክልሉን ወክለው በፌዴራል እንደሚወዳደሩም ታውቋል።

ለአሸናፍዎች የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት እና ለአጠቃላይ ተሳታፊዎች የእውቅና ሰርተፍኬት ተበርክቶላቸዋል።

ከአራቱም ማዕዘን የዳዉሮ ባህል አምባሳደርና ባለውለታ የሆነውን ወንድማችንን ደራሲና ድምጻዊ ወንድሙ ከበደን እንታደገው ጥሪውን በመቀበል አለኝታቸውን በተግባር እየገለጹ ይገኛሉ።የተከበሩ የታር...
18/06/2024

ከአራቱም ማዕዘን የዳዉሮ ባህል አምባሳደርና ባለውለታ የሆነውን ወንድማችንን ደራሲና ድምጻዊ ወንድሙ ከበደን እንታደገው ጥሪውን በመቀበል አለኝታቸውን በተግባር እየገለጹ ይገኛሉ።
የተከበሩ የታርጫ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ዳዊት ወንድሙ ይህንን ታሪካዊ የተግባር ጥሪ ተቀብለው ድጋፍ ስላደረጉ እግዚአብሔር ይስጥልን ብለናል።
Dawuro Media Network

የክልሉ የትምህርት ቢሮ ከክልሉ ክህሎትና ተክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ኢግዚቢሽን የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት በፎቶ፣            ...
18/06/2024

የክልሉ የትምህርት ቢሮ ከክልሉ ክህሎትና ተክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ኢግዚቢሽን የመዝጊያ ሥነ-ሥርዓት በፎቶ፣
11/10/2016 ዓ•ም
Dawuro Media Network

ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ሥርዓትን በማስፈን ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ሚገኘውን ገቢ አሟጦ በመሰበሰብ ቀጣይነት ያለው የገቢ ዕድገት በማስመዘገብ መዋቅራችን ማሻገር እንደሚቻል ተጠቆመ።የዳውሮ...
18/06/2024

ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ሥርዓትን በማስፈን ኢኮኖሚው ከሚያመነጨው ሀብት ሚገኘውን ገቢ አሟጦ በመሰበሰብ ቀጣይነት ያለው የገቢ ዕድገት በማስመዘገብ መዋቅራችን ማሻገር እንደሚቻል ተጠቆመ።

የዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት የ2016 ዓ.ም አዲሱ የገጠር መሬት ግብር እና የተለያዩ መዋጮች የእስካሁን አፈጻጸም ግምገማ መድረክ አካሂዷል።

ገቢ ተቋም ከመንግሥት የተሰጠዉን ለልማት ማስፈጸሚያ የሚውሉ ገቢውን በአግባቡ በመሰብሰብ እና ተልዕኮ በመወጣት ፈጣንና ቀጣይነት ያለው የልማት እንቅስቃሴ በማሳየት የ2016ዓ.ም አድሱ የገጠር መሬት ገቢ ግብር እና የእርሻ ሥራ ገቢ ግብር አፈጻጸም ከዕቅድ አንጻር 88% ገቢ በመሰብሰብ በጥንካሬ ተገምግሟል ።

የልማትና መልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ገቢን አሟጦ መሰብሰብ ወሳኝ ከመሆኑ አንጻር የዘንድሮ ግብር አሰባሰብ ሂደት በቅንጅት እና በቁርጠኝነት እንደተሰራበት የተነገረ ስሆን ለዚህ ስኬት በግንባር ቀዳሚነት የተሳተፉትን የወረዳው ም/አስተዳዳሪና ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አበሻ ተፈራ አመስግነዋል።

መንግስት የሕዝቡን ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ መሠረተ ልማት ፍላጎቶችን ደረጃ በደረጃ ምላሽ ለመስጠት ገቢን መሰብሰብ ዋና አማራጭ ባደረገበት ጊዜ በዚህ ተልዕኮ ቀጥታ በመሳተፍ የኃላፊነት ግዴታውን የተወጡ ቀበሌዎችንና ለሎች ባለድርሻ አካላትን የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ተካልኝ በቀሌ በማመስገን የግብር አሰባሰብ ሂደቱ ፈጠራና ፍጥነት ታክሎ እንደተመራበትም ሀሳቡን ገልጿል።

ሁሉም የገቢ አማራጮችን በትጋት በመሰብሰብ የተሰጠውን ግዴታ በመወጣት ሁሉም ባለድርሻ አካላትን በማቀናጀት እና በመናበብ በመስራት የተሻለ አፈጻጸም ያስመዘገቡ ቀበሌዎች ለማበረታቻ የዋንጫ፣የገንዘብ እና የምስክር ወረቀት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

በዚህ መሰረት የተሻለ አፈጻጸም በማስመዝገብ 100% ግብር በመሰብሰብ ከተሰጠው ጊዜ ቀደም ብሎ በመጭረስ ደረጃ አንደኛ እስከ ሦስተኛ የወጡ ቀበሌዎች የዋንጫ ፣የምስክር ወረቀት እና የገንዘብ ሽልማት የተሰጣቸው ስሆን ሌሎች ቀበሌዎችም ቀጣይ ቀሪው ቀናት ሙሉ በሙሉ 100% እንድጨርሱ መልዕክት ተላልፏል።

ተሳታፊዎቹ እንደተናገሩት ዘንድሮ የመሬት ግብር ምጣኔ ተመን ከሌሎች ጊዜያት የተሻሻለ ብሆንም በተሰጠው አጭር ጊዜ ውስጥ ለመጭረስ በቁርጠኝነት መስራታቸውን ገልጾ ለማበረታቻ የተሰጠው ሽልማት ቀጣይ ለሥራ እንደሚያነሳሳቸው ተናግረዋል ።

በመድረኩ ላይ የወረዳው አመራር አካላት፣የቀበሌ ሊቃነመናብርት፣የቀበሌ ስራአስኪያጅ እና ለሎች ባለድርሻዎች ተሳትፈዋል።

ዘገባው ፦የወረዳው መንግስት ኮሙኒኬሽን ነው !!!!!

18/06/2024

የአርቲስት/ደራሲ ወንድሙ ከበደ (ወንደ ዳውሮ ባና) መልዕክት ለዳውሮ ህዝብና ለአድናቂዎቹ

የፈጠራ ስራዎችን በማበረታታት የማህበረሰብን ኑሮ ማሻሻል እንደሚገባ ተጠቆመበደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመጀመሪያ የሆነው የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ኢግዚቢ...
17/06/2024

የፈጠራ ስራዎችን በማበረታታት የማህበረሰብን ኑሮ ማሻሻል እንደሚገባ ተጠቆመ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የመጀመሪያ የሆነው የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ኢግዚቢሽን 'አውደርዕይ' በታርጫ ከተማ ተከፍቷል።

የክልሉ የትምህርት ቢሮ ከክልሉ ክህሎትና ተክኖሎጂ ቢሮ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚሁ የመምህራንና የተማሪዎች የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ኢግዚቢሽን ከክልሉ ሁሉም ዞኖች በመምህራንና በተማሪዎች የተሰሩ የተለያዩ የሳይንስና የፈጠራ ስራዎች ውጤት ለእይታ ቀርቧል።

በተማሪዎችና በመምህራን የሚሰሩ
የፈጠራ ስራዎችን በማበረታታት የማህበረሰብን ኑሮ ማሻሻል እንደሚገባ የጠቆሙት በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪና የክልሉ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ አልማው በትምህርት ቤቶች ቤተሙከራዎችን በማደራጀት ፈጠራን ማበረታታት ይገባል ብለዋል።

የፈጠራ ስዎች በሀገር ዕድገትና ለውጥ የጎላ ሚና እንዳላቸው የገለጹት አቶ አልማው በየደረጃው ያለው የትምህርት መዋቅር የተማሪዎችን የፈጠራ ስራዎች በመደገፍ እምቅ አቀማቸውን እንዲያሳድጉ ማድረግ እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።

መንግሥት ለፈጠራ ስራዎች ልዩ ትኩረት መስጠቱን የገለጹት የክልሉ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተስፋዬ እንደሻው በኢግዚቢሽኑ ከቀረቡት የፈጠራ ስራዎች የተሻሉ በዳኞች ተመርጠው ስራ ፈጣሪዎች እንደሚበረታቱ ተናግረዋል።

በቢሮው ምክትል ኃላፊና የመምህራን ልማት ዘርፍ ሀላፊ የሆኑት አቶ ማርቆስ ብልቻ በበኩላቸው የኢግዚቢሽኑ መከፈት በክልሉ በተማሪዎችና በመምህራን የሚሰሩ የፈጠራ ስራዎችን ለማበረታታት መሆኑን ጠቁመው ተማሪዎች በንድፈሀሳብ የሚጨብጡትን ዕውቀት ወደ ተግባር ተቀይረው ችግር ፈቺ የፈጠራ ስራዎች ላይ እንዲያተኩሩ ተከታታይነት ያለው ድጋፍ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑን አስገንዝበዋል።

በኢግዚቢሽኑ የፈጠራ ስራዎቻቸውን ያቀረቡት ተማሪዎችና መምህራን በበኩላቸው የፈጠራ ስራ አወደ ዕርይ መከፈቱ የፈጠራ ስራን እንደሚያበረታታ ገልጸው የፈጠራ ውጤቶችን ወደ ተግባር ቀይረው የማህበረሰብ ችግር ለመፍታት ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ከባለድርሻ አካላት እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል።

በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ሂሳብ፣ ሳይንስና ሥነ ጥበብ ትምህርቶች ዴስክ ተወካይ አቶ ክንድነው ተጋረድ በበኩላቸው በሂሳብና ሳይንስ ትምህርት መስኮች በመምህራን ልማት ረገድ ሰፊ ተግባራት እየተከናወነ መሆኑን በመግለጽ በአለም አደባባይ የኢትዮጵያ ተጽዕኖ ፈጣሪነትን ለማሳደግ ፈጠራን መደገፍና ማበረታታት ይገባል ብለዋል።

በኢግዚቢሽኑ የቀረቡ የተለያዩ የፈጠራ ስራዎች በክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ በአከባቢው ነዋሪዎችና ጥሪ በተደረገላቸው እንግዶች ተጎበኝቷል።
ዘገባው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ነው።

እርስዎን የሚመጥን ማንኛውንም ዝግጅቶን የሚያደምቅ ዲኮር ይፈልጋሉ? 👇             😍        እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የዲኮር እቃዎችን አስመጥተናል።                  👇👉...
17/06/2024

እርስዎን የሚመጥን ማንኛውንም ዝግጅቶን የሚያደምቅ ዲኮር ይፈልጋሉ? 👇
😍
እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የዲኮር እቃዎችን አስመጥተናል።
👇
👉 መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ላልሆኑ ስብሰባዎችና ዝግጅቶች፣
👉 ለልደት 👑 ፣ ለቀለበት ፣ ለሰርግ ፣ ለክርስትና➕ ፣ለምርቃት👩‍🎓
👉 ለብራይዳል😍፣ ለቤቢሻውር፣ ለሽምግልና እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የደስታ ቀንዎትን ይበልጥ ለማሳመር እኛ አለንላችሁ።

😍

📞☎️ 0993211722
ይደውሉ፣ ደስታዎን ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
ፕሮግራሞን እናደምቃለን!
አድራሻ:- ዳውሮ-ታርጫ

መልካም ሳምንት!
17/06/2024

መልካም ሳምንት!

በአረፋ በዓል ምክንያት በቀን 9/10/2016 ዓ.ም ሳይሰጥ የዋለው የሬሜዲያል ፈተና ሰኞ (በ10/10/2016 ዓ.ም) በፊዚክስ እና ማክሰኞ (በ11/10/2016 ዓ.ም) በኬሚስትሪ ፈተና እን...
16/06/2024

በአረፋ በዓል ምክንያት በቀን 9/10/2016 ዓ.ም ሳይሰጥ የዋለው የሬሜዲያል ፈተና ሰኞ (በ10/10/2016 ዓ.ም) በፊዚክስ እና ማክሰኞ (በ11/10/2016 ዓ.ም) በኬሚስትሪ ፈተና እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡

ሲሸልስ 🇸🇨🇸🇨🇸🇨🇸🇨****************** ይህን ያውቁ ኖሯል!!! 🇸🇨 ሲሸልስ ከአፍሪካ ሁለተኛዋ በጣም የበለፀገች ሀገር ነች። 🇸🇨 በአፍሪካ ከፍተኛው ዝቅተኛ ደሞዝ (በወር 460 ዶ...
16/06/2024

ሲሸልስ 🇸🇨🇸🇨🇸🇨🇸🇨
******************
ይህን ያውቁ ኖሯል!!!

🇸🇨 ሲሸልስ ከአፍሪካ ሁለተኛዋ በጣም የበለፀገች ሀገር ነች።

🇸🇨 በአፍሪካ ከፍተኛው ዝቅተኛ ደሞዝ (በወር 460 ዶላር) አላት።

🇸🇨 ከአፍሪካ ከፍተኛው ማንበብና መጻፍ (95.9%) እና የሀገር ውስጥ ምርት በነፍስ ወከፍ አላት።

🇸🇨 ለዜጎቹ ነፃ የጤና አገልግሎት ይሰጣል።

🇸🇨 ወደ 156 ሀገራት እና ግዛቶች በቀላሉ የሚደረስበት ፓስፖርት አላት።

🇸🇨 የስራ አጥነት መጠን 3% ብቻ ነው በሀገሪቱ።

🇸🇨 100% የመብራት አገልግሎት አለው።

Dawuro Media Network

16/06/2024

#ሙሉውን ከታች ባለው ሊንክ ያገኛሉ።
👇
https://www.youtube.com/

👉 ለማንኛውም የሚዲያ ሽፋንና የማስታወቂያ ሥራ የዳውሮ ሚዲያ ኔትወርክ (D-M-N) ምርጫዎ ያድርጉ።

👉 በ 09-35-12-63-04 ይደውሉልን! ካሉበት ድረስ እንመጣለን።

Dawuro Media Network
👉 , , and our fb page!

ድሬዳዋ : የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል    | 1ሺኅ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተከበረ ነው፡፡በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃ...
16/06/2024

ድሬዳዋ : የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል

| 1ሺኅ 445ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተከበረ ነው፡፡

በዓሉ ሰላት እና ተክቢራን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡

በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ የተገኙት የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጁሃር ÷ በዓሉን ጎረቤቶቻችንን በመጠየቅ፣ የጎደላቸውን በማሟላት፣ ያጡ እና የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት ከምንም በላይ ማዕድ በማጋራት ልናሳልፍ ይገባናል ብለዋል፡፡

መልካም ዕለተ-ሰንበት!
16/06/2024

መልካም ዕለተ-ሰንበት!

16/06/2024

# ተለቋል!
#ፔሻ

👉 ለማንኛውም የሚዲያ ሽፋንና የማስታወቂያ ሥራ የዳውሮ ሚዲያ ኔትወርክ (D-M-N) ምርጫዎ ያድርጉ።

👉 በ 09-35-12-63-04 ይደውሉልን! ካሉበት ድረስ እንመጣለን።

ትጋትዎን እናግዛለን፤ ደስታዎን እናደምቃለን!

የዳውሮ ሚዲያ ኔትወ Dawuro Media Network (D-M-N) በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ እና እየተገነባ ያለ ሚዲያ!
Dawuro Media Network

👉 , , and our page!
👉 Subscribe Our You-Tube channel 👇
https://www.youtube.com/
እንዲያደርጉ በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን!

 # ተለቋል! #ፔሻ  ሁሉም የሚነግድባት፣ ሁሉም የሚከብርባት ከተማ፤ማሪ አየሯ እንደ ማር ተስማሚ፣ ነዋሪዎቿ እንደ ንብ ታታሪ፤ባለ ትልቅ የዕሁድ ገበያ፣ ባለ ግዙፍ ዕኮኖሚ፤ወዳጅነት የበዛባት...
16/06/2024

# ተለቋል!
#ፔሻ

ሁሉም የሚነግድባት፣ ሁሉም የሚከብርባት ከተማ፤
ማሪ አየሯ እንደ ማር ተስማሚ፣ ነዋሪዎቿ እንደ ንብ ታታሪ፤
ባለ ትልቅ የዕሁድ ገበያ፣ ባለ ግዙፍ ዕኮኖሚ፤
ወዳጅነት የበዛባት፣ ዝምድና የሚመሰረትባት፣ ፍቅር የሚታደስባት፤ #ማሪ!

!

👉 በዳውሮ ሚዲያ ኔትወርክ (D-M-N) የሚዘጋጀው #ፔሻ ልዩ ፕሮግራም ድንቅ ቆይታ #በማሪ ከተማ አድርጓል።

👉 ይጋብዙን! እምቅ ሀብታችንን፣ የተፈጥሮ ፀጋዎቻችንን፣ የሥራ ትጋታችንን፣ ውብ ገጽታችንን ለዓለም እናስተዋውቃለን።

ኑ አብረን ሰርተን አብረን እንበልጽግ!

ትጋትዎን እናግዛለን፤ ደስታዎን እናደምቃለን!

👉 ማሪን እና ፔሻን ለመላው ዓለም ለማስተዋወቅ:-

👉 , , and our page!
👉 Subscribe Our You-Tube channel 👇
https://www.youtube.com/
በማድረግ እንዲተባበሩን በታላቅ አክብሮት እንጋብዛለን!

ዳውሮ ሚዲያ ኔትወ Dawuro Media Network (D-M-N) በከፍተኛ ፍጥነት እያደገ እና እየተገነባ ያለ ሚዲያ!
Dawuro Media Network

ፔሻ በዳውሮ ዞን ማሪ ማንሳ ወረዳ ‎ ‎ ‎ ‎

15/06/2024

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
ከዳውሮ ሚዲያ ኔትወርክ (D-M-N)
••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••
አረፋ በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡

ኢብራሂም ለፈጣሪው ትዕዛዝ ከመገዛቱ የተነሳ በልጁ ምትክ በግ ለመስዕዋትነት ተተክቶለታል፡፡ ከዚህ ኃይማኖታዊ ዳራ በመነሳት በበዓሉ በግ ታርዶ ይከበራል።

ሙስሊሙ ማኅበረሰብ የ1445 ዓ.ሒ. የዒድ አል-አድኃ (አረፋ) በዓልን ሲያከብር ካለው ላይ ለአቅመ-ደካማ ወገኖቹ እንዲያካፍል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚደንት የክብር ዶክተር ሸይኽ ሐጂ ኢብራሒም ቱፋ አሳስበዋል።

የዘንድሮውን ዒድ አል-አድኃ (አረፋ) ለየት የሚያደርገው የሀገራችን የኢትዮጵያ ልጆች ሀገራዊ ምክክር እያደረጉ የሚገኙበት ወቅት ላይ መሆኑን ጠቅሰው፣ ሀገራዊ ምክክሩ ለጋራ ሀገራችን ሰላማዊነት ጠቃሚ መኾኑን በመረዳት ሙስሊሙ ማኅበረሰብ በያለበት በሀገራዊ ምክክሩ ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ ጥሪያቸውን አስተላልፈዋል።

ሀገራዊ ምክክሩ ለሙስሊሙ ኅብረተሰብ የሚኖረውን ፋይዳ በመረዳት ጠቅላይ ምክር ቤቱ የሕግ ባለሙያዎችን፣ ዓሊሞችን፣ ምሑራንን፣ ታዋቂ ግለሰቦችንና ለሀገር የሚያስቡ ሰዎችን በማሰባሰብ የሙስሊሙን ጥያቄዎች (concerns) በማደራጀት ለሚመለከተው አካል መላኩን ፕሬዚደንቱ ሸይኽ ሐጂ ተናግረዋል።

ሰላም የሁሉ ነገር መሠረት መሆኑን የተናገሩት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም፣ ሁሉም የሰላም ዘብ እንዲሆን ጥሪ አስተላልፈው፣ ለሀገራችንና ለመላው ዓለም ሙስሊሞች በዓሉ የደስታ እንዲሆንላቸው ተመኝተዋል።

•••••••••••••••••••••​
​መልካም በዓል!
ኑ አብረን እንሥራ!
ዳውሮ ሚዲያ ኔትወርክ
Dawro Media Network (D-M-N)

ይከታተሉን | Follow us፡
****************************
ፌስቡክ | Follow, Like and Share
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067212788431

ቴሌግራም | https://t.me/+6Ur4eFh2t64xMjM0

You Tube | Subscribe, Like and Share
https://youtube.com/?si=pHoERJHit4pLvjOq

Instagram
https://www.instagram.com/dawromedia?igsh=cDZ3M3NuYShare
V3
Dawuro Media Network

 #የመሀመድ አሊ  #የአፍሪካዊ ጉብኝት*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*∆ ታዋቂው መሀመድ አሊ ታሪካዊውን አፍሪካዊ ጉብኝቱን በግብፅ በሰኔ 1964 ፣በአስደናቂው የናይል ወንዝ...
15/06/2024

#የመሀመድ አሊ #የአፍሪካዊ ጉብኝት
*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*

∆ ታዋቂው መሀመድ አሊ ታሪካዊውን አፍሪካዊ ጉብኝቱን በግብፅ በሰኔ 1964 ፣በአስደናቂው የናይል ወንዝ ጉዞ ጀምሯል።

∆ የጉዞው ዓላማ:-
√ አህጉሪቱን ለመቃኘት፣
√ ከአፍሪካውያን ወገኖቹ ጋር ለመገናኘት እና
√ በሚያስደንቅ ችሎታው እና በፍርሃት አልባው ሰብአዊ መንፈሱ እነሱን ለማነሳሳት ነበር።

∆ ጉዞውን የጀመረው የነጻነት እና የጥቁሮች ኩራት ድልን ባሳየች ሀገር በጋና ነው።

"Ghana, a nation that symbolized the triumph of independence and black pride."

Follow, Like and Share Dawuro Media Network !

በሚዲያችን የውድድሩ አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ባለበት ቡድን ግምታችሁን ጠይቀን በግምታችሁ መሰረት:-  √ ፈረንሳይ 59%፣    √ እንግሊዝ  18%፣    √ ፖርቹጋል 18%፣ እና    √  ስ...
15/06/2024

በሚዲያችን የውድድሩ አሸናፊ በመሆን የዋንጫ ባለበት ቡድን ግምታችሁን ጠይቀን በግምታችሁ መሰረት:-
√ ፈረንሳይ 59%፣
√ እንግሊዝ 18%፣
√ ፖርቹጋል 18%፣ እና
√ ስፔን 5 %
የማሸነፍ ግምት አግኝተዋል።

መልካም ጨዋታ! ሰናይ ቅዳሜ!

ግምትዎትን ማደስ እኛንም መከታተል ግብዣችን ነው።

Dawuro Media Network

 #በመቶ ብሮ ጎጆዋ ለሚያፈስባት እናት ጣርያ እናበጅላት !!*"*"*"*"*"*"*"*"*"*"**"*"*"*"***"*"*"***"*$*"***(የኔ ትውልድ በጎ አድራጎት ማህበር)በዚህ ክረምት የአ...
15/06/2024

#በመቶ ብሮ ጎጆዋ ለሚያፈስባት እናት ጣርያ እናበጅላት !!
*"*"*"*"*"*"*"*"*"*"**"*"*"*"***"*"*"***"*$*"***
(የኔ ትውልድ በጎ አድራጎት ማህበር)

በዚህ ክረምት የአስር አቅሜ ደካሞች ቤት ለማደስ ተነስተናል ስለዚህ አስር ሺህ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ሀሳባችን እውን እንዲሆን መቶ ብሮ ብቻ እንድትለግሱ የኔ ትውልድ በጎ አድራጎት ማህበር ይጣራል።

የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000532223958
አጭር የሂሳብ ቁጥር 3341 በማለት መለገስ ይቻላል።
ለበለጠ መረጃ 0941424016
ዐ941424018
email:- [email protected]

ድጋፍ ያደረጋችሁ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን በዉስጥ መስመር አሳዉቁን ድጋፍ ስለምታደርጉ እናመሰግናለን፡፡

Dawuro Media Network

እኛ እያለን በዚህ እድሜ መጦሪያ የሚሆንለት ቤቱ በፍፁም በፍፁም በሀራጅ ልሸጥ አይገባም! በማለት ኡቴ ሀዳሮ ከወልቂጤ የዳዉሮ ባህል አምባሳደርና ባለውለታ የሆነውን ወንድማችንን ደራሲና ድምጻ...
14/06/2024

እኛ እያለን በዚህ እድሜ መጦሪያ የሚሆንለት ቤቱ በፍፁም በፍፁም በሀራጅ ልሸጥ አይገባም! በማለት ኡቴ ሀዳሮ ከወልቂጤ የዳዉሮ ባህል አምባሳደርና ባለውለታ የሆነውን ወንድማችንን ደራሲና ድምጻዊ ወንድሙ ከበደን እንታደገው ጥሪውን በመቀበል አለኝታቸውን በተግባር ገልጿል።
ይህንን ታሪካዊ ተግባር ጥሪውን ተቀብሎ ስለተቀላቀለ እግዚአብሔር ይስጥልን ብለናል።

አፋልጉኝ ማስታወቂያ *****ተፈላጊዋ ወ/ሮ ታደለች ክፍለ ትባላለች። ወ/ሮ ታደለች በዳውሮ ዞን በቶጫ ወረዳ የሹሹሪ ቀበሌ ነዋሪ ስትሆን በግንቦት 24/ 2016 ዓ.ም እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 10...
14/06/2024

አፋልጉኝ ማስታወቂያ
*****
ተፈላጊዋ ወ/ሮ ታደለች ክፍለ ትባላለች። ወ/ሮ ታደለች በዳውሮ ዞን በቶጫ ወረዳ የሹሹሪ ቀበሌ ነዋሪ ስትሆን በግንቦት 24/ 2016 ዓ.ም እለተ ቅዳሜ ከቀኑ 10 ሰዓት ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ፡፡

ተፈላጊዋን ወ/ሮ ታደለች ክፍለ ያየ ወይም ያለችበትን ለጠቆመ ወሮታ ከፋይ ነን ይላሉ ፈላጊ ቤተሰቦቿ።

ስልክ ቁጥር ፦ 0994103867
0945264545
0917605428
0996711637

#መረጃውን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር እንዲታደርጉት በአክብሮት እንጠይቃለን !!

የቶጫ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት

የ2024 አውሮፖ ዋንጫ መክፈቻ ዛሬ ይካሄዳል*********************17ኛው የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት በጀርመን አዘጋጅነት ይጀመራል። 24 ሀገራት በ6 ቡድኖች የተደለደሉበት...
14/06/2024

የ2024 አውሮፖ ዋንጫ መክፈቻ ዛሬ ይካሄዳል
*********************

17ኛው የ2024 አውሮፓ ዋንጫ ዛሬ ምሽት በጀርመን አዘጋጅነት ይጀመራል።

24 ሀገራት በ6 ቡድኖች የተደለደሉበት የዘንድሮው የአውሮፓ ዋንጫ የ3 ጊዜ አሸናፊ በሆነችው ጀርመን አስተናጋጅነት ተዘጋጅቷል።

ከመክፈቻ ሥነ ሥርዓቱ ቀጥሎ የሚካሄደው የመጀመሪያው ጨዋታው በአዘጋጇ ሀገር ጀርመን እና ስኮትላንድ መካከል ምሽት 4 ሰዓት ላይ ይካሄዳል።

ምሽት በአሊያንዝ አሬና የሚካሄደው የመክፈቻ ጨዋታ ጀርመን የማሸነፍ ቅድመ ግምት ቢሰጣትም ስኮትላንድም ቀላል ቡድን አለመሆኑ ተገልጿል።
Dawuro Media Network

14/06/2024
የኃይል ሽያጭ ታሪፍን ለማሻሻል የቀረበ ምክረ-ሃሳብ ላይ ውይይት ተደረገ***************የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል ሽያጭ ታሪፍን ለማሻሻ...
13/06/2024

የኃይል ሽያጭ ታሪፍን ለማሻሻል የቀረበ ምክረ-ሃሳብ ላይ ውይይት ተደረገ
***************
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኃይል ሽያጭ ታሪፍን ለማሻሻል በጋራ ባዘጋጁት ምክረ-ሃሳብ ላ ወይይት ተደረገ፡፡

የምክክር መድረኩ በኢነርጂ ዘርፉ አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ፣ በቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎች እንዲሁም በኤሌክትሪክ አገልግሎት የታሪፍ ጥናት ላይ ያተኮረ ነው።

መድረኩን በንግግር የከፈቱት የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሳህረላ አብዱላሂ እንደተናገሩት ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ኃይል ለማመንጨትና ለማሰራጨት ኃላፊነት የተሰጣቸው ባለፈቃድ መስሪያ ቤቶች ያቀረቡትን የብሔራዊ ግሪድ ታሪፍ ገምግሞ የውሳኔ ሃሳብ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት ያቀርባል።

እንደ ዋና ዳይሬክተሯ ገለፃ ባለፉት ሁለት ዓመታት መከለስ የነበረበት የኤሌክትሪክ ታሪፍ ያለ ማሻሻያ በመቆየቱ ሳቢያ ኃይል አቅራቢ ተቋማቱን ለኪሳራ የዳረገና በአገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳደረ ሆኖ ተገኝቷል።

የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ፍላጎት ከጊዜ ወደጊዜ እያደገ መምጣቱን የጠቆሙት ወ/ሮ ሳህረላ ይሁን እንጂ ለኃይል አቅራቢ ተቋማቱ የታሪፍ ማሻሻያ ባለመደረጉ አዳዲስ መሰረተ ልማቶችን ለመገንባት የፋይናንስ እጥረት እንዲገጥማቸውና ከፍተኛ የዕዳ ጫና ውስጥ እንዲዘፈቁ ምክንያት እንዳደረጋቸው እንረዳለን ብለዋል።

በቀጣይ ቀናትም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ተመሳሳይ ምክክር በማድረግ ተጨማሪ ግብዓት የማሰባሰብ ሥራ እንደሚሰራምከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሐይል ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።

ሰኔ 6 ቀን 2016 ዓ.ም
Dawuro Media Network

"እኔም ዳውሮ ነኝ!" የልብ ወዳጅ ድጋፍ ከኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ*"*"*"*"*"*"*"*"**"**"*"*"*"*"*"""*"*"*"*"*"*"ከአራቱም ማዕዘን የዳዉሮ ባህል አምባሳደርና ባለው...
13/06/2024

"እኔም ዳውሮ ነኝ!"
የልብ ወዳጅ ድጋፍ ከኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ
*"*"*"*"*"*"*"*"**"**"*"*"*"*"*"""*"*"*"*"*"*"

ከአራቱም ማዕዘን የዳዉሮ ባህል አምባሳደርና ባለውለታ የሆነውን ወንድማችንን ደራሲና ድምጻዊ ወንድሙ ከበደን እንታደገው ጥሪውን በመቀበል በርካቶች አለኝታነታቸውን በተግባር እየገለጹ ይገኛሉ።

የረዥም ጊዜ የልብ ወዳጁ አቶ ደጀኔ መለሰ ከኦሮሚያ ክልል አምቦ ከተማ ይህንን ታሪካዊ ተግባር ጥሪውን ተቀብሎ ወዳጅነታቸው አስታውሰው አለሁልህ እንድንለው ድንቅ ጥሪ አቅርበውልናል።

እግዚአብሔር ይስጥልን ብለን ሀሳብዎት ሰምሮ ወዳጅዎት ተደስቶ እንደሚያዩ እንተማመናለን ብለን ከተለያየን 24 ሰዓታት ሳይሞላን የገንዘብ ድጋፋቸውን ከሚደንቅ መልዕክታቸው ጋር አጋሩን።

ወዳጅነትን ተንከባክበው እንዳቆዩ ሁሉ የሚወዱትን ዳውሮ ህዝብ መጥተው ለማየት፤ ወጣቶችን ከህይወት ልምዳቸው ለማካፋ እንደሚመጡ ቃላቸውን ሰጥተውናል። እኛም እውነት እናደርጋለን፤እንቀበልዎታለን ብለናል።

በመጨረሻም "እኔም ዳውሮ ነኝ!" ብለውን ሰብኣዊነታቸውን ከፍ አድርገው ሰቀሉልን፤ ሀሳባቸውንም አተቱልን።

"ዳውሮዎች አኩርታችሁኛል፣ የአብራካችሁ ክፋይ የአጥንታችሁ ፍላጭ ውድና ድንቅ ዕንቁ ልጃችሁን አለን ከጎንህ በማለት ያደረጋችሁት ርብርብ ከእኔ አልፎ የቀድሞ ተማሪዎቼንና የልብ ወዳጆቼን አስደንቀዋል። እኔም ዳውሮ ነኝ፣ ወንዴ ዳውሮ ባና ተርጫ መጥቼ የዳውሮን ወጣቶች ባርኬ ስልሶም በልቼ እመለሳለሁ። ታያላችሁ ዳውሮ ከዓለም ድንቅና ተወዳጅ ምድር ትሆናለች ተባረኩ!!!"

ክብረት ይስጥልን ብቻ ነው የምንለው!!!

Dawuro Media Network

Follow, Like and Share our Dawuro Media Network (D-M-N) FB page!

 #ብሄራዊ ባንክ የባንክ ሥራን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ አምስት  #መመሪያዎችን አሻሻለ። *፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣ጠቃሚ  #ዜና  #ለባለሀብቶች√ የኢትዮጵያ ...
13/06/2024

#ብሄራዊ ባንክ የባንክ ሥራን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ አምስት #መመሪያዎችን አሻሻለ።
*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣
ጠቃሚ #ዜና #ለባለሀብቶች

√ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በህግ በተሰጠው ሥልጣን እና ኃላፊነት መሠረት የፋይናንስ ዘርፉን ደህንነት እና መረጋጋት ለማስጠበቅ እየሰራ ነው ብሏል፡፡

√ በመሆኑም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በስትራቴጂክ ዕቅዱ መሠረት አምስት የተሻሻሉ መመሪያዎችን ማሻሻሉን በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ እወቁልኝ ብሏል፡፡

√ በመመሪያዎቹ ላይ የተደረጉ ማሻሻያዎችንም ባንኩ ይፋ አድርጓል፡፡

1) በዚህም መሰረት ማንኛውም ባንክ ለአንድ ወይም ተያያዥነት ላላቸው ደንበኞች የሚኖረው አጠቃላይ የብድር ተጋላጭነት ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል ከሀያ አምስት በመቶ (25%) እንዳይበልጥ ገድቧል፡፡

2) የመመሪያው ዓላማ አንድ ባንክ ተዛማጅነት ካላቸው አካላት ጋር በሚያደርገው ግንኑነት ብድር አግባብነት በሌለው መንገድ እንዳይሰጥ፣ እንዲሁም የጥቅም ግጭትን ለመቀነስ እንዲሁም ተዛማጅነት ካላቸው አካላት ጋር ባንኮች የሚያደርጉትን ማንኛውም ግብይት በተመለከተ በቂ ክትትል ለማድረግ እና ያለ አድልዎ በተገቢው መንገድ የተሰጠ መሆኑን ለማረጋገጥ ነው ተብሏል።

#ይህ መመሪያ የተለያዩ ገደቦችን ጥሏል፡፡

ሰኔ 6፣ 2016
Dawuro Media Network

 #የዓለም ጤና ድርጅት   እንዳለው 151 አገራት ሕዝብ በሚሰበሰብባቸው እና በቤት ውስጥ  #ማጨስን የሚከለክል  #ሕግ አላቸው። እነዚህ ሕጎች  #ከ10 ሰዎች መካከል  #የሰባቱን [5.6 ቢ...
13/06/2024

#የዓለም ጤና ድርጅት እንዳለው 151 አገራት ሕዝብ በሚሰበሰብባቸው እና በቤት ውስጥ #ማጨስን የሚከለክል #ሕግ አላቸው።

እነዚህ ሕጎች #ከ10 ሰዎች መካከል #የሰባቱን [5.6 ቢሊዮን የዓለምን ሕዝብን] ሰዎች በሚያጨሱት ትምባሆ ምክንያት ከሚመጡ የጤና ጠንቆች እንደሚጠብቁ ድርጅቱ ገልጿል።

ተጨማሪውን ከhttps://bbc.in/3VogbZT ያግኙ።
Dawuro Media Network

ለአራተኛ ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ዘንድሮ ወስደዋል*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣***፣*፣*፣*፣*፣*፣******፣፣*፣*፣*፣******√ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ለማ ለአራተኛ ጊ...
13/06/2024

ለአራተኛ ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ዘንድሮ ወስደዋል
*፣*፣*፣*፣*፣*፣*፣***፣*፣*፣*፣*፣*፣******፣፣*፣*፣*፣******

√ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ኃይሉ ለማ ለአራተኛ ጊዜ የስምንተኛ ክፍል ፈተናን ዘንድሮ ወስደዋል።

√ ለሚያያቸው አርጅተዋል፤ የፊታቸው ቆዳ ቢሸበሸብም፣ ጥርሳቸውም እያለቀ ቢሆንም፣ ሲናገሩ ግን ድምጻቸው ላይ ያለው ጉልበት የጎረምሳ ነው።

√ በተለይ ስለትምህርታቸው ሲናገሩ ሌላ ተማሪን ወኔ ያስይዛሉ።

BBC ዘግቦታል
Dawuro Media Network

Address

Addis Ababa

Telephone

+251935126304

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dawuro Media Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dawuro Media Network:

Videos

Share