ቅን ልቦች - Qin liboch

ቅን ልቦች  - Qin liboch Qin Leboch is an entertainment TV and Radio show.
(88)

ቅን ልቦች የሬድዮ መዝናኛ ፕሮግራም በፋና ኤፍ ኤም 98.1 ዘወትር ቅዳሜ ጠዋት 4፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት እና ረቡዕ ከሰዓት 9፡00 እስከ 11፡00 የሚተላለፍ ፕሮግራም ነው ይህ ፕሮግራም በደራሲ አዘጋጅ ፍፁም አስፋው የሚቀርብ ፕሮግራም ነው፡፡

08/12/2023

🙏🙏ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ወደ ጮቢ በዓታ ለማርያም አንድነት ገዳም። ታላላቅ የልማት ስራዎችና በኢኦተ ቤተክርስቲያን ታሪክ ግዙፍ የሚባል አርባ አራት ዲያሜትር ስፋት ላይ የተገነባውን ድንቅ ጥበብ የተካነውን ፣ የአብነት ተማሪዎችን፣የከብት እርባታ፣ከሁለት መቶ ሄክታር በላይ የእርሻ ቦታን፣የዕደ-ጥበብ ሥራዎችን ፣ የመንፈሳዊና የአለማዊ መፅሐፍት የሞሉትን መጽሐፍት ቤት፣የህፃናት ማሳደጊያዎች ፣ ዘመናዊ የእህል ማስቀመጫ፣በአንድ ጊዜ ከአምስት መቶ እስከ ስድስት መቶ ሰዎችን የሚይዝ አዳራሽ ፣ የተግባር ቤት እንዲሁም ታላቅ ፈውስን የሚሰጥ ፀበልና ሌሎችንም ድንቅ የገዳሙን መስዕብ የሞላቸውን ሰላማዊ ስፍራም ይጎበኛሉ በእውነት እንዲህ አይነት ቦታ ከአአ በ128ኪሎ ሜ ርቀት ላይ መኖሩን እስከ ዛሬ ባለማየቶ ይፀፀታሉ ። መነሻ ቀን ታህሳስ 2 ቀን ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት በየካ ሚካኤል ቤ/ክርስቲያን እና እስጢፋኖስ ቤ/ክ የመመለሻ ቀን በታህሳስ ሶስት ቀን ከንግስ በኋላ ።የአምላከ ባዓታ ለማርያም በረከት ይደርብን።
ለበለጠ መረጃ
+251912158620 , +251913569435, +251931302636 , +251910132797

ህዳር 24 በ ብሄራዊ ቴአትር         ምሽት 12ሰአት ጀምሮ🙏🤣🤣🤣🤣
19/11/2023

ህዳር 24 በ ብሄራዊ ቴአትር
ምሽት 12ሰአት ጀምሮ🙏
🤣🤣🤣🤣

https://youtu.be/j30mRlhkDBo
09/10/2023

https://youtu.be/j30mRlhkDBo

Check Out The New Ethiopian Movie, Hulet Wedo, In 2023!The Newest Ethiopian Movie Of 2023 Is Here! Watch The Full Film Now! ...

ኮሜዲያን እሸቱ ጥሪውን አቅርቧል!   | ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ገዳሙ ያለበትን የ 5.3 ሚሊዮን ዶላር  እዳ ለመክፈል በዶንኪ ትዩብ ላይቭ  ከገባ ከ 3 ቀናት  በላይ አልፎታል።ስለሆነም በቶሎ...
12/07/2023

ኮሜዲያን እሸቱ ጥሪውን አቅርቧል!

| ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ገዳሙ ያለበትን የ 5.3 ሚሊዮን ዶላር እዳ ለመክፈል በዶንኪ ትዩብ ላይቭ ከገባ ከ 3 ቀናት በላይ አልፎታል።

ስለሆነም በቶሎ ገንዘቡን አሰባስቦ እረፍት እንዲያደርግ፣ ዛሬ ሁላችንም በየመስሪያ ቤታችን ሰዓት እላፊ የቻልነውን ያህል ሰርተን በጎፈንድ ሚ እንድንረዳ ጥሪውን አቅርቧል ።

ለመርዳት በዚህ ይደውሉ
+1(844)203 5826 /0913610673

GO FUND ME:
https://www.gofundme.com/eotjtbm
Join the Live Event
https://youtube.com/live/wPfUpocxT_U?feature=share

DonkeyTube is organizing this fundraiser to benefit The Gateway to Heaven Saint John the Baptist and St… Donkey Tube needs your support for ወርቃማው ገዳም በካሊርፎኒያ

ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ገዳሙ ያለበትን የ 5.3 ሚሊዮን ብር እዳ ለመክፈል ላይቭ ከገባ ከ24 ሰዓት በላይ አልፎታል።ስለሆነም በቶሎ ገንዘቡን አሰባስቦ እረፍት እንዲያደርግ፣ ዛሬ ሁላችንም በየመ...
10/07/2023

ዛሬ ኮሜዲያን እሸቱ ገዳሙ ያለበትን የ 5.3 ሚሊዮን ብር እዳ ለመክፈል ላይቭ ከገባ ከ24 ሰዓት በላይ አልፎታል።ስለሆነም በቶሎ ገንዘቡን አሰባስቦ እረፍት እንዲያደርግ፣ ዛሬ ሁላችንም በየመስሪያ ቤታችን ሰዓት እላፊ የቻልነውን ያህል ሰርተን በጎፈንድ ሚ እንድንረዳ ጥሪውን አቅርቧል።
ለመርዳት በዚህ ይደውሉ ፡ +1(844)203 5826
https://www.gofundme.com/eotjtbm

Absolutely!
26/06/2023

Absolutely!

26/05/2023
መልካም የእናቶች ቀን እናቶቼ! እወዳችኋለሁ! ኑሩልኝ!
14/05/2023

መልካም የእናቶች ቀን እናቶቼ! እወዳችኋለሁ! ኑሩልኝ!

ስለሰው እርግጠኛ መሆን ይቻላል???? አዲስ የመዝናኛ ዝግጅት በቅርብ ቀን!
05/05/2023

ስለሰው እርግጠኛ መሆን ይቻላል???? አዲስ የመዝናኛ ዝግጅት በቅርብ ቀን!

@ MamoKacha. Thank you for the best signature machiatooo.
30/04/2023

@ MamoKacha. Thank you for the best signature machiatooo.

እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ሰላም! ኑሪልን እንዲህ እንዳማረብሽ!
16/02/2023

እንኳን ተወለድሽልኝ የኔ ሰላም! ኑሪልን እንዲህ እንዳማረብሽ!

🍁አንድ_መንበር 🍁አንድ_ፓትርያርክ!🍁ፓትርያሪካችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ናቸው። በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን። ያለ ሲኖዶስ እውቅና የተሾመ ጳጳስ የለንም አንቀበልም።🍁ብፁዕ ወቅዱስ ...
07/02/2023

🍁አንድ_መንበር
🍁አንድ_ፓትርያርክ!

🍁ፓትርያሪካችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ ናቸው። በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን።
ያለ ሲኖዶስ እውቅና የተሾመ ጳጳስ የለንም አንቀበልም።

🍁ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት

🍁🍁የተዋሕዶ ልጆች ይኸንን ቻሌንጅ ተቀላቀሉ 🍁🍁

🍁አንድ_መንበር
🍁አንድ_ፓትርያርክ!

ሰላማችሁ ይብዛ።
09/01/2023

ሰላማችሁ ይብዛ።

ልጅ እያለን ዘናጭ ነበርን እኮ! ማቺንግ 😂😂
06/01/2023

ልጅ እያለን ዘናጭ ነበርን እኮ! ማቺንግ 😂😂

እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ሰላም ነን
03/12/2022

እግዚአብሔር ይመስገን እኛ ሰላም ነን

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations o...

https://youtu.be/imzWECOyexY
03/12/2022

https://youtu.be/imzWECOyexY

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations o...

https://youtu.be/YXGRA0Ugu98
01/12/2022

https://youtu.be/YXGRA0Ugu98

#የፍቅርጥግ #ባለቀለምህልሞችቁጥር1 | balekelem hilmoch 1 full movie 2021This move is made by bogas Film production th...

ምርጥ ስታንዳፕ ኮሜዲ ሾው እንዳያመልጦ
04/11/2022

ምርጥ ስታንዳፕ ኮሜዲ ሾው እንዳያመልጦ

Address

Bogastube. Net
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቅን ልቦች - Qin liboch posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ቅን ልቦች - Qin liboch:

Videos

Share

Our Story

“Qin Leboch”, literary translated as “Kind Hearts”, is a hidden camera TV show that intends to explore the real responses of the society in real situations of conflict, illegal activities or incidents of susceptibilities. Each program features actors acting out scenes of conflict or illegal activity in public settings while hidden cameras record the scene, and the focus is on whether or not bystanders intervene, and how. As it is designed to promote positive behavior and good go-getters, it also features a studio segment to endorse constructive comments and postings on social medias, and reward a certain amount of money.