አዲስ አበባ ፋኖ Adiss Ababa Fano

አዲስ አበባ ፋኖ Adiss Ababa Fano Broadcasting news online!

ዛሬ በአዲስ አበባ ሰማይ የማያቋርጥ አርቴፊሻል ዝናብ ለማዝነብ ያልተሞከረ ሙከራ የለም ለማንኛዉም ደመናማ የአየር ሁኔታ 71°ሲሆን በተፈጥሮአዊ የአየር ሁኔታ ከሆነ መጠነኛ ዝናብ ሊኖር የሚች...
27/09/2023

ዛሬ በአዲስ አበባ ሰማይ የማያቋርጥ አርቴፊሻል ዝናብ ለማዝነብ ያልተሞከረ ሙከራ የለም ለማንኛዉም ደመናማ የአየር ሁኔታ 71°
ሲሆን በተፈጥሮአዊ የአየር ሁኔታ ከሆነ መጠነኛ ዝናብ ሊኖር የሚችል ሲሆን አርቴፊሻል ዝናብ ከተሳካ 75% ከበድ ያለ ዝናብ ይጥላል::

27/09/2023
27/09/2023
27/09/2023
👉አሳዛኝ ነው!👉የ501ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብ/ል ጀኔራል ማርየ በየነ '""በእሁድለቱ የፋኖ ጥቃት “መከላከያው ጥቃቱን በሚገባ መመከት እንዳይችል አድርጓል" በሚል..... ትላንት ከአዛዥነቱ ያ...
26/09/2023

👉አሳዛኝ ነው!

👉የ501ኛ ኮር ዋና አዛዥ ብ/ል ጀኔራል ማርየ በየነ '""በእሁድለቱ የፋኖ ጥቃት “መከላከያው ጥቃቱን በሚገባ መመከት እንዳይችል አድርጓል" በሚል..... ትላንት ከአዛዥነቱ ያነሱት ሲሆን ዛሬ

👉 ደግሞ በአብይ አህመድ ትዕዛዝ እንዲረሸን መደረጉ እየተወራ ነው።

🙏🙏 የአማራ ጄነራሎች በቶሎ ወደ ህዝባቸው ካልተመለሳችሁ እያንዳንዳችሁ በኦሮሙማው አብይ አህመድ ተለቅመው እንዲያልቁ ይደረጋል።

👉👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

🙏🙏🙏💪 ድሉ የፉኖ ነው 💪🙏🙏🙏🙏

ፋኖ አዲስ አበባ ዝግጁ !!!
26/09/2023

ፋኖ አዲስ አበባ ዝግጁ !!!

👉👇👉ዝምተኛው ገዳይ አጋየ አድማሱ‼️🙏👇👉🇨🇬🇨🇬 የጎንደሩን የተሳካ ኦፕሬሽን የመራው ጀግናው አጋየ አድማሱ መሆኑ ታውቋል።🙏👇👉🇨🇬የጎጥ ጭቃ የሚያቦኩ አንዳንድ ሰዎች የብአዴን ፋኖ ነው ይሉታ...
26/09/2023

👉👇👉ዝምተኛው ገዳይ አጋየ አድማሱ‼️

🙏👇👉🇨🇬🇨🇬 የጎንደሩን የተሳካ ኦፕሬሽን የመራው ጀግናው አጋየ አድማሱ መሆኑ ታውቋል።

🙏👇👉🇨🇬የጎጥ ጭቃ የሚያቦኩ አንዳንድ ሰዎች የብአዴን ፋኖ ነው ይሉታል።

👉👉🇨🇬 እሱ ግን ልቡ ከአማራነቱ ወርዶ አያውቅም።""""'''' ************ሲበዛ ጠላትን ያስጨንቃል።

💪💪💪 ጀግነቱንማ ሊግለፅ ቃላት የለኝም።********ባንዳው ማርየ የሚመራውን ጦር የበታተነው ጀግናው አጋየ አድማሱ ነው።

💪🇨🇬👉ዛሬም ነገም ወደፊትም የአማራ ህዝብ ኩራት ነህ‼️‼️

የግጭት ማቆም ስምምነቱ አንድ ዓመት ሊሞላው ምንም ባልቀረው ግዜ በትግራይ ህዝብ ላይ የሚፈፀመው የጦር ወንጀል እና የፀረ ሰብአዊነት ወንጀል ተጠናክሮ መቀጠሉን የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵ...
26/09/2023

የግጭት ማቆም ስምምነቱ አንድ ዓመት ሊሞላው ምንም ባልቀረው ግዜ በትግራይ ህዝብ ላይ የሚፈፀመው የጦር ወንጀል እና የፀረ ሰብአዊነት ወንጀል ተጠናክሮ መቀጠሉን የተባበሩት መንግስታት በኢትዮጵያ የተፈፀመው የሰብአዊ መብት የሚያጣራ የኤክስፓርቶች ኮምሸን ገለፁ።

በ54 ኛው የሰብአዊ መብት ጉባኤ ላይ ሪፓርቱ ያቀረበው የኤክስፓርቶች ኮምሽን የጅምላ ግድያ፣ አስገድዶ መድፈር፣ ረሃብ፣ የትምህርት ቤቶች እና የጤና መሰረተ ልማቶች ውድመት እና አስገድዶ ማፈናቀል አሁንም እንደቀጠሉ ጠቁሟል።

የፌደራል መንግስቱ ይህ ሁሉ ሲፈፀም ዝምታ መምረጡ ለኤርትራ ሃይሎች ያለውን ድጋፍ ያሳያለረም ብሏል።

ይህ ሪፓርት በይፋ ለ54ኛው የሰብአዊ መብት ካውንስል ጉባኤ ቀርቦ በመጪው ሃሙስ ውይይት ይደረግበታል።

ሰበር ዜናBreaking news More than 450 Ethiopian soldiers fled to Sudan border.....the conflict between ENDF created chaos in...
26/09/2023

ሰበር ዜና
Breaking news
More than 450 Ethiopian soldiers fled to Sudan border.....the conflict between ENDF created chaos inside the military high ranks.
የአገሪቱ ጦር በሶስት ቦታወች እርስ በርሱ እየተዋጋ ነው። በትናንትናው እለት ከ120 በላይ ወታደሮቹን በጅምላ የረሸነው ብልፅግና በሰራዊቱ መሀል ቁጣን ቀስቅሶበት ከቁጥጥሩ ውጭ እንደሆነበት ታይቶዋል። በውጊያው መሀል ከፊት ተሰለፉ አትሰለፉ በሚል ጭቅጭቅ የተነሳው የመረረ ፀብ ወደ እርስ በርስ ውጊያ አድጎ በርካታ የአገሪቱ ወታደሮች እንዲገደሉ ምክንያት ሆኖዋል።

ብርሀኑ ጁላ በቁጥር አንድ ከውጊያው ፊት የሚያሰልፋቸው የደቡብ እና የአማራ ወታደሮቹን ብቻ ነበር እስከ ሰሞኑ ከባድ ማዕበል ድረስ በውጊያው እስካሁን ከፍተኛ ቁጥር ያለቀው ከፊት ውጊያ የተጣደው የደቡብ ክልል ተወላጅ ነው ከዛም ቀጥሎ የአማራ ክልል ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ከፊት ከሚሰለፉት ውስጥ ነበረበት የሶማሌ ክልል ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት አብዛኞቹ ከህወሀት ጋር በነበረው ጦርነት በማለቃቸው ወደ ሰራዊቱ ለመቀላቀል ፍላጎት ያላሳየው የሶማሌ ክልል ህዝብ ልጆቹን ከእልቂት አድኖዋል።

በአሳዛኝ ሁኔታ በስውር እስር ቤቶች ለሁለት አመት አስሮዋቸው ቆይቶ ለዚህ ውጊያ ካልተሰለፋችሁ ሬሽን እና ጦሬታ አይከበርላችሁም በሚል በከባድ እስር ያቆያቸውን የትግራይ ክልል ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ከሶስት ሺ በላዩን ያለምንም ዝግጅት ከእስር ቤት አውጥቶ በውጊያው ጥዶ አስበልቶዋቸዋል።

የአማራ ክልል ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት በፍጥነት ከሰራዊቱ ወተው ወደ ሽምቅ ውጊያው ተቀላቅለዋል በርከት ያሉ የጋምቤላ ደቡብ አፋር ተወላጅ የሰራዊቱ አባላትም ሰራዊቱን ጥለው ወደ ሽምቅ ውጊያው ተቀላቅለዋል።

ባለፉት አራት ቀናት በሰራዊቱ ውስጥ ከፍተኛ መለያየት ፈጥሮዋል ለምንድነው ሌሎች ብሄሮች የጦርነቱ እሳት ፊት ሆናችሁ እለቁ የምንባለው ከህወሀት ጦርነት እስካሁን እያለቅን ያለነው የሌሎች ብሄር ተወላጆች ነን የኦሮሞ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት በየትኛውም ጦርነት ከፊት ሲሰለፉ አይተን አናውቅም ከፊት በጦርነት ከሁዋላ በኦሮሞ ተወላጅ የሰራዊቱ አባላት ስውር ትዕዛዝ እየተገደልን ልንቀጥል አንችልም በሚል በወታደሩ መሀል ውጥረት አስነስቶ ከሶስት መቶ ሀያ በላይ ወታደሮች እርስ በርስ ተጋድለዋል።

በመሀል ወደ ጎንደሩ ጦርነት ጭኖ ፊት ሊጥዳቸው ከነበሩ የደቡብ አፋር አማራ እና ጋምቤላ የሰራዊቱ ተወላጆች መሀል ከ400 በላዩ ከድተው ሱዳን ድንበር ደርሰዋል የሱዳን ትሪቡን ዋና ጋዜጠኛ ከ450 በላይ የኢትጵያ ወታደሮች ሱዳን እየገቡ ነው ሲል የዘገበ ሲሆን በሱዳን ያለው የእርስበርስ ጦርነት አካባቢውን የከፋ ቢያደርገውም እየገቡ ላሉ የኢትዮጵያ ወታደሮች እርዳታ እየተደረገላቸው መሆኑን ዘግቦዋል።

ብርሀኑ ጁላ የኦሮሞ ብሄር ተወላጆች ፈፅሞ ከፊት ውጊያ መሰለፍ የለባቸው ብለው በጦሩ ከፍተኛ ስልጣን ላይ ላዩ የኦሮሞ ተወላጅ ጀነራሎች የሰጡት ትዕዛዝ ሲፈፀም ቢቆይም ጀነራሎቹ ሰሞኑን ለብርሀኑ ጁላ ጉዳዩ እየከፋ ወታደሩ እየተማረረ መቶዋል እርስ በርስ እስከመዋጋት በሰራዊታችን መሀል መከፋፈል ፈጥሮዋል በሚል ሀሳብ ያቀረቡ ሲሆን ከፊት አንዋጋም ሌሎች ብሄሮች እለቁ ተብሎ ሊፈረድብን አይችልም ነቅተናል ላሉት ሌላ ሴራ እየታቀደላቸው እንደሆነም ተሰምቶዋል።

ሆኖም መከላከያ አሁን እርስበርስ መዋጋቱ የማይቆም እየመሰለ መቶዋል አዲስ ዘመን ላይ ሙሉ ተጭኖ ወደውጊያ እንዲገባ የተላከው የደቡብ ክልል ብሄር ተወላጅ ወደ ጎንደር ውጊያ አንሄድም ብሎ መንገድ መዝጋቱም ተሰምቶዋል።

ወሎ ላይ ከባድ እልቂት የፈጠረው የመከላከያ ሰራዊቱ የእርስበርስ እልቂት መረጃው ወቶዋል.

ብርሀኑ ጁላ እንደለመዱት ሴራ ነው ሰራዊታችን እንዲከፋፈል የሚፈልጉ አካላት የሚፈጥሩት ተራ ወሬ ነው ሰራዊታችን አንድ ነው ጠንካራ ነው ብለው ሊሰሩ ያሰቡት ፕሮፖጋንዳን ጠቅላዩ እንዳስቆሙትም ተሰምቶዋል።

@ልጅ አቤል

26/09/2023

እናትዋ ጎንደር አማራዬ✊✊✊✊ የጅግኖች ሀገር

26/09/2023
26/09/2023

የአዲስ አበባ ፋኖ ተነስ ተደራጅ!!

እንድረስላቸው!አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 3 (በተለምዶ ዋናው ንግድ ባንክ) በር ላይ በእግረኛ መንገድ ስር ከተቀበረ ቱቦ ውስጥ የፊጥኝ ታስረው የታገቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል። ከንግድ ባንኩ ...
26/09/2023

እንድረስላቸው!

አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 3 (በተለምዶ ዋናው ንግድ ባንክ) በር ላይ በእግረኛ መንገድ ስር ከተቀበረ ቱቦ ውስጥ የፊጥኝ ታስረው የታገቱ ሰዎች መኖራቸውን አረጋግጠናል። ከንግድ ባንኩ ፊት ለፊት የፖሊስ ጣቢያ ያለ ሲሆን ፖሊሶች ሌሊት ላይ ሰዎችን ከተለያዬ ቦታ እያፈኑ ቱቦው ውስጥ እንደሚከቱ ተረጋግጧል።

ATM የሚጠቀሙ ሰዎች "ውሃ ... ውሃ" የሚል ድምፅ ሰምተው የቱቦውን በር ሲከፍቱ በርካታ ሰዎች የፊጥኝ ታስረው ተመልክተዋል። የዓይን ምስክሩ "የተጎሳቆሉና ለሞት የሚያጣጥሩ እጅና እግራቸው የታሠሩ ሰዎችን አይቻለሁ፤ ውሃ ገዝተን ስናቀብል ፖሊስ መጥቶ አባረረን" ብሎኛል። ATM የሚጠቀሙ እናቶች እያለቀሱ ቢያንስ ምግብ እንስጣቸው ቢሉም ፖሊሶች እየደበደቡ በትነዋቸዋል።

በአቅራቢያው ያላችሁ ወገኖች ሂዳችሁ ማረጋገጥ ትችላላችሁ።

Address

Adiss Ababa
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዲስ አበባ ፋኖ Adiss Ababa Fano posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አዲስ አበባ ፋኖ Adiss Ababa Fano:

Videos

Share