Tech with Habtamu

Tech with Habtamu Hello everyone, this is Habtamu Debel passionate about software and system development. Recently, I'm Information System graduate from Addis Ababa University.

Contact me if you need dynamic website for your personal, organizational, or businesses.

09/09/2024
እባክዎ አመታዊ ጊዜዎን(ሂሳብዎን) ያወራርዱ? ወይ ጊዜ እንዲህ ቀድሞን ብቻዉን ይሩጥ!
09/09/2024

እባክዎ አመታዊ ጊዜዎን(ሂሳብዎን) ያወራርዱ? ወይ ጊዜ እንዲህ ቀድሞን ብቻዉን ይሩጥ!

😅😅
20/08/2024

😅😅

የምንዛሪ መረጃ (ንግድ ባንክ)ማክሰኞ 14-12-2017
20/08/2024

የምንዛሪ መረጃ (ንግድ ባንክ)
ማክሰኞ 14-12-2017

መልካም ዜና!በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮዽያ የመጀመሪያውን በኪስ የሚያዝ 'ቨርቱዋል ቪዛ' ካርድ ...
20/08/2024

መልካም ዜና!

በዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ አንድ እመርታ የታየበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ኢትዮ ቴሌኮም ከቪዛ ኩባንያ ጋር በመተባበር በኢትዮዽያ የመጀመሪያውን በኪስ የሚያዝ 'ቨርቱዋል ቪዛ' ካርድ ብሎም የተሻሻለ የሀዋላ አገልግሎት በቪዛ ዳይሬክት እና በቴሌብር ረሚት አቅርቧል።

ቪዛ ዳይሬክት ከ190 ሀገራት በላይ ቀለል ያለ የገንዘብ ማዘዋወር አገልግሎትን በቴሌብር ቨርቱዋል ካርድ ቁጥር አማካኝነት የሚያቀላጥፍ ይሆናል። ይህ አዲስ አገልግሎት ከ47.55 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የቴሌብር ተጠቃሚዎችን ያገለግላል። ኢትዮ ቴሌኮም ትልቅ ስራ ሰርቷል።

Adeemsa 'Diijiital Itoophiyaatiin' sadarkaa tarkaanfii guddaan tokko itti mul'aterra geenyeerra. Itiyoo Telekoomiin Dhaabbata Viizaa waliin walta'uudhaan Itoophiyaatti viizaa isa jalqabaa giibiitti qabatamu kaardii 'Virtual Visa', akkasumas tajaajila hawwaalaa fooyya'e karaa Viizaa Daayrektii fi Telebirri remiitii dhiyeesseera.

Viizaa Daayrektiin tajaajila maallaqa waliidabarsuu salphaa ta'e biyyoota 190 olitti karaa lakkoofsa kaardii 'virtual' telebirrii kan si'oomsu ta'a. Tajaajilli haaraan kun fayyadamtoota telebirrii miliyoona 47.55 ol ta'an ni tajaajila. Itiyoo Telekoomiin hojii guddaa hojjeteera.

A significant milestone in our Digital Ethiopia journey has been achieved with Ethio telecom, in partnership with Visa Inc., launching the country's first wallet-based Virtual Visa Card and enhanced remittance services via Visa Direct and telebirr Remit.

Visa Direct facilitates easy money transfers to Ethiopia from over 190 countries using a telebirr virtual card number. This partnership supports over 47.55 million telebirr users and advances Ethiopia's digital financial services. Well done to EthioTelecom!

እውነታን ከመቀበል ጀምሩ“መድረስ የፈለጋችሁበት ደረጃ ላይ አለመድረሳችሁን አምኖ መቀበል ለሕይወታችሁ መለወጥ የመጀመሪያው እርምጃ ነው” (Honest Living)መድረስ ፈልጋችሁ ያልደረሳችሁበ...
18/08/2024

እውነታን ከመቀበል ጀምሩ

“መድረስ የፈለጋችሁበት ደረጃ ላይ አለመድረሳችሁን አምኖ መቀበል ለሕይወታችሁ መለወጥ የመጀመሪያው እርምጃ ነው” (Honest Living)

መድረስ ፈልጋችሁ ያልደረሳችሁበት ደረጃ ምንድን ነው? ማድረግ ፈልጋችሁ ያላደረጋችሁት ነገር ምንድን ነው? መጀመር ፈልጋችሁ ያልጀመራችሁት ነገር ምንድን ነው? ማቆም ፈልጋችሁ ያላቆማችሁት ነገር ምንድን ነው?

1. የወቅቱ ሁኔታ ላይ እንዳላችሁ አምናችሁ ተቀበሉት፡፡

2. ከዚህ ሁኔታ ለመውጣት ቁርጠኛ ውሳኔ አስተላልፉ፡፡

3. መድረስ የፈለጋችሁበት ደረጃ ለመድረስ የሚያስፈልገውን እቅድ አውጡ፡፡

4. ወደአወጣችሁት እቅድ ቀስ በቀስ የለውጥን ጉዞ ጀምሩ፡፡

5. ከእናንተ ቀደም ያለ ሰው፣ ለአማላችሁ የሚመጥን ስልጠና እና የመሳሰሉትን አጋዥ ነገሮችን ተጠቀሙ፡፡

መልካም እሁድ!

Via Dr. Eyob Mamo

ስኬት ትርጉሙ!"Success is not about the external validation, but the internal satisfaction." Unknown
06/08/2024

ስኬት ትርጉሙ!
"Success is not about the external validation, but the internal satisfaction." Unknown

“Consistency is what transforms average into excellence.” ~ Tony Robbins
03/08/2024

“Consistency is what transforms average into excellence.” ~ Tony Robbins

 "አለምን እንደ አንድ መንደር" ለዉጥን ማስቆም አይቻልም!አልለወጥም እንኳን ብላችሁ ብታምኑ ወደ አለመለወጥ እየተለወጣችሁ ነዉ።  ይህ ርዕስ ብዙ ጊዜ በአሉታዊ ጎኑ ነው የሚነሳዉ። ልክ ነዉ...
03/08/2024


"አለምን እንደ አንድ መንደር"

ለዉጥን ማስቆም አይቻልም!
አልለወጥም እንኳን ብላችሁ ብታምኑ ወደ አለመለወጥ እየተለወጣችሁ ነዉ።

ይህ ርዕስ ብዙ ጊዜ በአሉታዊ ጎኑ ነው የሚነሳዉ። ልክ ነዉ ሰዎች ግንዛቤዉ ሳይኖራቸዉ በተፅኖዉ ስር ከወደቁ ጉዳቱ ይብሳልና።

ነገር ግን አስቀድመን ግንዛቤዉ ካለን የሚጠቅመንን በመዉሰድ የማይጠቅሙንን መጣል የእኛ ሃላፊነት ስለሚሆን።

በቀጣይ በሰፊዉ እንመለስበታለን።
ፔጃችንን



ሃሳባችሁን comment ላይ ተዉልኝ።

ምንጊዜም ቢሆን ዛሬን አሸንፈህ ኑር እንጂ ነገን አትጠብቅ! Don't wait for tomorrow!
25/07/2024

ምንጊዜም ቢሆን ዛሬን አሸንፈህ ኑር እንጂ ነገን አትጠብቅ!
Don't wait for tomorrow!


እንኳን ደስ አላችሁ! (ethiocoders)https://ethiocoders.et/ለሁሉም ወጣቶችና ታዳጊዎች!የክረምት ዕረፍታችሁን በፊልም አሊያም በሌሎች ነገር ከማቃጠል አዲስ profession...
24/07/2024

እንኳን ደስ አላችሁ! (ethiocoders)
https://ethiocoders.et/
ለሁሉም ወጣቶችና ታዳጊዎች!

የክረምት ዕረፍታችሁን በፊልም አሊያም በሌሎች ነገር ከማቃጠል አዲስ profession ከቤታችሁ ሆናችሁ በOnline ተማሩ።
የኢትዮጵያ መንግስት ከተባበሩት አረብ ኢምሬት ጋር በመተባበር በቀጣይ 3 አመታት 5 ሚሊየን ፕሮግራመሮችን ለማፍራት እቅድ ይዘዋል ::

ይህ ስልጠና ትምህርቱን በኢንተርኔት ከቤታችሁ የምትማሩት ሲሆን udacity ጋር በትብብር የቀረበ ነው::

የሚሰጡ ትምህርቶች:-
1.Web development (ዌብሳት ፕሮግራሚንግ)
2.Mobile app development (ሞባይል ፕሮግራሚንግ)
3.Data science (ዳታ ሳይንስ)

ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጠቀሙ:-

https://ethiocoders.et/



ኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን Coders ከሙሉ ሀገሪቱ አሰልጥና   እና ለ   ዝግጁ የማድረግ ጉዞዋን ዛሬ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በተገኙበት በይፋ ጀምራለች።ስልጠናዉ የሚሰጠዉ   ስለሚሆን ከሁሉም የሀገ...
24/07/2024

ኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን Coders ከሙሉ ሀገሪቱ አሰልጥና እና ለ ዝግጁ የማድረግ ጉዞዋን ዛሬ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በተገኙበት በይፋ ጀምራለች።

ስልጠናዉ የሚሰጠዉ ስለሚሆን ከሁሉም የሀገሪቷ ክልል የተዉጣጡ ወጣቶች ተመዝግበዉ መሰልጠን ይችላሉ።

የምዝገባዉ link እንደደረሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሳችሁ Follow እና Like ማድረግ አትርሱ።

  This one is my first project since I learnt web development course in campus. Now I've improving something on the page...
24/07/2024



This one is my first project since I learnt web development course in campus. Now I've improving something on the page.

በቅርቡ ይለቀቃል You'll check it soon!

23/07/2024

ኢትዮጵያ 5 ሚሊዮን Coders ከሙሉ ሀገሪቱ አሰልጥና Certified እና ለ Remote Job ዝግጁ የማድረግ ጉዞዋን ዛሬ ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ በተገኙበት በይፋ ጀምራለች።

ስልጠናዉ የሚሰጠዉ Virtually online ስለሚሆን ከሁሉም የሀገሪቷ ክልል የተዉጣጡ ወጣቶች ተመዝግበዉ መሰልጠን ይችላሉ።

የምዝገባዉ link እንደደረሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሳችሁ Follow እና Like ማድረግ አትርሱ።

5 * 10^6 Coders 💻 in Ethiopia!
23/07/2024

5 * 10^6 Coders 💻 in Ethiopia!

ቴክ - Evolution በኢትዮጵያበዚህ ዘመን የሰዉ ልጅ ከቴክኖሎጂዉ ጋር ያለዉ ትስስር፣ ቅርበት እና መላመድ ይበልጡን ፈጣን ሆኖ መቷል። በእኛም ሃገር ድሮ ፌስቡክ (Facebook) መጽሐፍ...
18/07/2024

ቴክ - Evolution በኢትዮጵያ
በዚህ ዘመን የሰዉ ልጅ ከቴክኖሎጂዉ ጋር ያለዉ ትስስር፣ ቅርበት እና መላመድ ይበልጡን ፈጣን ሆኖ መቷል።
በእኛም ሃገር ድሮ ፌስቡክ (Facebook) መጽሐፍ - ፊት 😊 ብለን እንዳልተረጎምን ዛሬ ግን Minimum 50% Friends ቼክ ሳያደርጉት አይዉሉም።

እስቲ እያራባን ወገን (Share) አርጉት ለማለት ያህል ነው።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tech with Habtamu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share