CDU TUBE

CDU TUBE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from CDU TUBE, Broadcasting & media production company, Addis Ababa.

09/03/2024

Havartez 2v brentford

09/03/2024

ወላይታ ለየትኛውም ስፖርት Untaped Potential እምቅ አቅም ያላትና የስፖርተኞች መፍለቂያ ምድር መሆኗ እየተረጋገጠ መጥቷል፤ አሁንም ትኩረት ለስፖርት ልማት !

ባለፉት 6 ወራት ውስጥ ከወላይታ አከባቢ ክለቦች ወደ ሌላ እግር ኳስ ክለቦች የተዘዋወሩ ባለልዩ ተስጥኦ ጥበበኛ እግር ኳስ ተጨዋቾች ዝርዝር፦

1, ናትናኤል ዳንኤል (አጥቂ)፦ ከቦዲቲ ከነማ ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ድሬዳዋ ከነማ፣

2, ዙርባቤል ፈለቀ (አማካይ) ከቦዲቲ ከነማ ወደ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ሀምባሪቾ ዱራሜ፣

3, ተመስገን ተፈሪ (ሸገር) ከቦዲቲ ከነማ ወደ ነቀምት ከነማ፣

4, ማሞ አየለ፣ ከድር ዳንስ እና ሙሉቀን ተስፋዬ(ዲማሪያ) ለደብረብርሃን ከነማ፣

5, ግሩም በለጠ (ጭርዱ) ከቦዲቲ ከነማ ወደ
አየር ኃይል(ንብ)፣

6, ከአረካ ከተማ ወደ ሱሉልታ ከነማ፣ (ከበዴሳ ከነማ የተገኘ)

7, ዘካሪያስ ጆብሮ (ዛክሩ) አረካ ከነማ ወደ ቦዲቲ ከነማ፣

8, ውብሸት ወልደ እና ሳዳም ዳንሳ ከአረካ ከተማ ወደ ቦዲቲ ከነማ፣

9, (ፐፕሲ) ከሶዶ ከነማ ወደ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ከነማ፣ (ከበዴሳ ከነማ የተገኘ)፣

10, አማኑኤል ኦልሳ፣ ዝናቡ ዳመነ እና ውብሸት ክፍሌ ከቦዲቲ ከነማ ወደ አዲስ አበባ ከነማ፣

11, ሌሎች የእግር ኳስ ተጨዋቾች ወደ ተለያዩ የኢትጵያ ፕርሚየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ክለቦችን በወላይታ አከባቢ ካሉ ክለቦች መዘዋወር ችለዋል።

ከዚህ በፊት በረከት ወልዴ፣ ሽመክት ጉግሳ፣ ቸርነት ጉግሳ፣ እዮብ ዓለማየሁ፣ አላዓዛር ፋስካ፣ ወዘተ የመሳሰሉ ስመጥር ተጨዋቾች ከክለብ አልፎ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድናችን ጉልህ አስተዋጽኦ ማበርከታቸውና እያበረከቱም መሆናቸው ይታወቃል።

የመጫወቻ ሜዳዎች፣ የታዳጊ ወጣቶች ፕሮጀክት፣ ስልጠናና ውድድር መድረክ፣ የስፖርት ትጥቅና አልባሳት አቅርቦት፣ ወዘተ በልዩ ትኩረት ቢሠራበት Investment Return በአጭር ጊዜ በተጨባጭ የሚታይ ስለሆነ የከተማና ወረዳ መዋቅሮች ስፖርት ምክር ቤቶች ልዩ ድጋፍ ለዘርፉ ቢሰጡ መልካም ነው።

15/02/2024
05/01/2024
ደረሰ
19/12/2023

ደረሰ

Tegabizachuwal
14/12/2023

Tegabizachuwal

03/12/2023

በጣም የ ባረከኝ መዝሙር

09/10/2023
09/10/2023

The best defender in EPL 🔥♥️ SALIBA

09/10/2023

These Two Man😎😍😍

Just one Word 💪

Today's Lineup # # # THE ARSENAL # # #
03/10/2023

Today's Lineup # # # THE ARSENAL # # #

🗣️| Leandro Trossard on his goal: “I think it's a great action! I called Bukayo and he saw me, it's a great lay-off and ...
18/09/2023

🗣️| Leandro Trossard on his goal: “I think it's a great action! I called Bukayo and he saw me, it's a great lay-off and I knew I had to hit it straight with my left. It goes in perfectly and I'm really happy..
❣️❣️❣️❣️❣️

18/09/2023

Leandro Trossard on the Champions League vs PSV on Wednesday:

“I am really excited to be honest.It’s my first game in the Champions League as well, so to do it with Arsenal is a pleasure. I am really looking forward to it.”

[Arsenal]

18/09/2023

A small review

Black beauty THE ARSENAL
18/09/2023

Black beauty
THE ARSENAL

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CDU TUBE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share