Qafar 3 Amo xongolo

Qafar 3 Amo xongolo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qafar 3 Amo xongolo, Digital creator, Addis Ababa.
(1)

16/06/2024
Wayya hanam yemete migaqa
16/06/2024

Wayya hanam yemete migaqa

With Abdu Ali Mirah – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
16/06/2024

With Abdu Ali Mirah – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

15/06/2024

Unkaq 1445haytoh Qiidal-Adca Qiidih Muquk Siin Suguseeh, Nee Sugusem!!!🙏
Qagitak qiddi ziiyara yok siin tafay Qiid Mubaarak!!🙏

Qiisa damaqtu  kee  gelwa  inki yaba
11/06/2024

Qiisa damaqtu kee gelwa inki yaba

10/06/2024
03/06/2024

“በአመጽ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ” የፖለቲካ ፓርቲ፤ ማመልከቻው በ15 ቀናት ውስጥ ተቀባይነት እንዲያገኝ የሚያደርግ አዋጅ ነገ በፓርላማ ሊጸድቅ ነው

“በአመጽ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የነበረ” የፖለቲካ ፓርቲ፤ “በልዩ ሁኔታ” ለመመዝገብ ማመልከቻ ባቀረበ “በ15 የስራ ቀናት ውስጥ ምዝገባው እንዲፈጸም” የሚያደርግ አዋጅ በነገው ዕለት ለፓርላማ ቀርቦ ሊጸድቅ ነው። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በዚህ መልኩ የቀረበለትን ማመልከቻ ውድቅ የማድረግ አማራጭ በአዋጁ ባይሰጠውም፤ በፓርቲው ላይ ለሁለት ዓመታት “ክትትል እና ቁጥጥር” የማድረግ ስልጣንን ግን ያገኛል።

የፖለቲካ ፓርቲዎች ልዩ ምዝገባ እና በዚህ ጉዳይ ላይ ምርጫ ቦርድ የሚኖረውን ስልጣን የሚወስኑ ድንጋጌዎች የተካተቱት፤ ይህንኑ በተመለከተ በ2011 ዓ.ም የጸደቀን አዋጅ ለማሻሻል በቀረበ የህግ ረቂቅ ላይ ነው። “የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነምግባር አዋጅ” የሚያሻሽለው ይኸው የህግ ረቂቅ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበው ባለፈው አርብ ግንቦት 23፤ 2016 ነው።

በሚኒስትሮች ምክር ቤት “በሙሉ ድምጽ” እንደጸደቀ የተነገረለት ይህ የአዋጅ ረቂቅ፤ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲተላለፍ መወሰኑም በወቅቱ ተገልጿል። የተወካዮች ምክር ቤት ከዚህ ቀደም ከነበረው አሰራሩ ወጣ ባለ መልኩ፤ አዋጁ በተመራለት በሶስት ቀናት ጊዜ ውስጥ ለውይይት እንዲቀርብ ቀጠሮ ይዟል።

ምክር ቤቱ ነገ ማክሰኞ ግንቦት 26፤ 2016 በሚኖረው መደበኛ ስብሰባው ከሚመለከታቸው ጉዳዮች አንዱ ይኸው የአዋጅ ማሻሻያ እንደሆነ፤ ፓርላማው ለመገናኛ ብዙሃን በሚልከው የስብሰባ አጀንዳ ማሳወቂያ መልዕክቱ ላይ አስፍሯል። “ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” የተመለከተችው ለፓርላማ አባላት የተሰራጨው የአዋጅ ረቂቅ፤ በነባሩ አዋጅ የተካተቱ ሶስት አንቀጾች ላይ ብቻ ማሻሻያ የሚያደርግ ነው።

🔴 ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦ https://ethiopiainsider.com/2024/13159/

01/06/2024
01/06/2024

Qafar boolatte saaku maliiy, teffere daban maliy wakti mangonnal haak qakkoyse mara.

Ni wakti "abbak neh raqteemik tu edde wayne wargu kee abba neh cabem kee cabe weemiy nek cerritak sugte inkih edde geyne wargu" axcu nammannal kurruuma.
Yayyó Cummadih Qas Macammad Qafarak baatilih cerritteh sugte ikoytak footimak teenal mekkelsimte fidat lubak doori leeh, giclo a'aba kee qayxiixak abba.

!

27/05/2024
26/05/2024

ከሚሌ ወደ ጭፍራ በሚወስደው መንገድ የአፋር ክልል ፖሊስ ደንብ ልብስ በመልበስ ፖሊሲ በመምሰል አሽከርካሪዎችን ሲዘርፍና ሲያታልል የነበረ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውለዋል።

የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ቢልኤ አህመድ ከሚሌ ወደ ጭፍራ በሚወስደው መንገድ የአፋር ክልል ፖሊስ አባል ሳይሆን የአፋር ክልል ፖሊስ ደንብ ልብስ በመልበስ ፖሊሲ ነኝ በማለት አሽከርካሪዎችን ሲያታልልና ሲያጭበረብር እንዲሁም የተለያዩ ዘረፋዎች ሲያከናውን የነበረው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሎ ምርመራ እየተካሄደበት እንደሚገኝ አረጋግጠዋል ።

26/05/2024

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qafar 3 Amo xongolo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Qafar 3 Amo xongolo:

Videos

Share



You may also like