Ethio page

Ethio page This page about making a fun, and rising different ideas.

ቤተክርስቲያን ማቅ ለበሰች ህዝበ ክርስቲያኑም የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመቀበል የነነዌን ፆም ለ3 ቀን ጥቁር በመልበስና በመፆም በሀዘን አሳለፉ።ታሪክ መዝገብ ላይ ተመዝግቧል ።የካቲት 01/2...
09/02/2023

ቤተክርስቲያን ማቅ ለበሰች ህዝበ ክርስቲያኑም የቅዱስ ሲኖዶስ ውሳኔን በመቀበል የነነዌን ፆም ለ3 ቀን ጥቁር በመልበስና በመፆም በሀዘን አሳለፉ።
ታሪክ መዝገብ ላይ ተመዝግቧል ።
የካቲት 01/2015 ዓ.ም
እግዚአብሔር ቅድስት ቤተክርስቲያናችንን አንድነቷን ይጠብቅልን ።

😀😀😀🤣🤣🤣😂😂🤩🤩
13/01/2023

😀😀😀🤣🤣🤣😂😂🤩🤩

ሰላም!
12/11/2022

ሰላም!

Ethiopians are not only fighting the terrorist group of TPLF but also with it's supporters USA 🇺🇸  and some of European!...
28/10/2022

Ethiopians are not only fighting the terrorist group of TPLF but also with it's supporters USA 🇺🇸 and some of European!!

18/09/2022

ትግራይ ውስጥ ያለው ሁኔታ አሁን

ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ። 😀😀
04/09/2022

ላታመልጭኝ አታሯሩጭኝ። 😀😀

31/08/2022
ባሁኑ ስዓት ያለው የትግራይ ነባራዊ ሁኔታ።
26/08/2022

ባሁኑ ስዓት ያለው የትግራይ ነባራዊ ሁኔታ።

መልካም ልደት ለንጉሱና ለንግስቲቱ።
18/08/2022

መልካም ልደት ለንጉሱና ለንግስቲቱ።

ባንድ ቀን ከ400 በላይ ንፁሀን ጭፍጨፋ።መቸ ነው ግን ያማራ መታረድ የሚያበቃው ??😢😢
21/06/2022

ባንድ ቀን ከ400 በላይ ንፁሀን ጭፍጨፋ።
መቸ ነው ግን ያማራ መታረድ የሚያበቃው ??😢😢

06/02/2022

የትግራይ ህዝብ አሁንም አልረፈደበትም። ራሱን ከዚህ አሸባሪ ቡድን ነጥሎ መትረፍ ይችላል ።

31/12/2021
የትግራይ ወራሪ ሀይል   አሁናዊው ሁኔታ።
17/12/2021

የትግራይ ወራሪ ሀይል አሁናዊው ሁኔታ።

06/12/2021

turi nafa😂😂😂
🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

❤️❤️እናታችን 🙏 #በቃ
26/11/2021

❤️❤️እናታችን 🙏
#በቃ

ሟቾች ከመሞታቸው በፊት.....እስኪ ወንድ ከሆንክ ድጋሜ በህይወት ካለህበት ቦታ ፎቶ ተነስተህ ፖስት ?? 😂😂😂 አዳሜ እምሽክክክ ብለሻል።
30/10/2021

ሟቾች ከመሞታቸው በፊት.....
እስኪ ወንድ ከሆንክ ድጋሜ በህይወት ካለህበት ቦታ ፎቶ ተነስተህ ፖስት ?? 😂😂😂 አዳሜ እምሽክክክ ብለሻል።

የአፍሪካ መሪዎች በመንግስት ምስረታ በአል ላይ ስለኢትዮጵያ ከተናገሩትውስጥየኬኒያው ፕሬዝዳንትኢትዮጵያ እናታችን ናት እናት ከሌለች ቤተሰብ ይበተናል ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃነትእናት ናት ኢትዮ...
05/10/2021

የአፍሪካ መሪዎች በመንግስት ምስረታ በአል ላይ ስለኢትዮጵያ ከተናገሩት
ውስጥ
የኬኒያው ፕሬዝዳንት
ኢትዮጵያ እናታችን ናት እናት ከሌለች ቤተሰብ ይበተናል ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃነት
እናት ናት ኢትዮጵያ የፖን አፍሪካኒዝምን መሰረት የጣለች በቅኝ ግዛት ስር
ያልወደቀች ሐገር ናት።
_
የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት
ኢትዮጵያ ታላቋ እናታችን ናት፤ ደቡብ ሱዳን ያለ ኢትዮጵያ ድጋፍ እዚህ
አትደርስም ነበር፤
ምንጊዜም ከጎናችሁ ነን፤ የትም መሄድ ብትፈልጉ አብረናችሁ እንጓዛለን፤
_
የዩጋንዳ ፕሬዝደንት ዩዌሪ ሙሴቪኒ
የማንነት(የብሔርና የሐይማኖት) ፖለቲካን ገተን የጥቅም (interest)
ፖለቲካን ስንተካ ዩጋንዳን ማዳን ችለናል፡፡ ለኢትዮጵያውያንም የምንመክረው
ይህንኑ ነው።"
_
የጅቡቲ ፕሬዝደንት እስማኤል ኦማር ጉሌህ
ኢትዮጵያ ጥንታዊት አፍሪካዊት ሃገር ናት። ኢትዮጵያውያን ችግራቸውን
በራሳቸው እንደሚፈቱ አምናለሁ። ኢትዮጵያ በበርካታ ፈተናዎች ባለፈች ጊዜ ሁሉ
ሁሌም ጠንክራ እንደምትወጣ እናቃለን።
_
የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል
የአፍሪካ አንድነት መስራችና የአፍሪቃዊነት ምሳሌ ኢትዮጵያ ናት።
_
የናይጄርያ ፕሬዝዳንት መሀመዱ ቡሀሪ
የሰኔው ምርጫ ኢትዮጵያውያን ለዲሞክራሲ ያላቸውን ቁርጠኝነት ያሳዩበት ነው።
ናይጄርያ የኢትዮጵያን የወሰን አንድነትና ሰላም ሁሌም ትደግፋለች።
_
የሱማሊያ ፕሬዝዳንት መሀመድ አብዱላሂ ፎርማጆ፦ ኢትዮጵያውያን
ዲሞክራሲን ለማጠናከር ላደረጉት ጥረት እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ሱማሊያ
ለምስራቅ አፍሪካ እድገት ሁሌም ከኢትዮጵያ ጋር ትሰራለች
_
የዲሞክራቲክ ኮንጎ ጠ/ሚ ጄን-ሚሼል ልኮ
የአፍሪካ አንድነትና ብልፅግና ለማጠናከር ሀገሬ ከኢትዮጵያ ጋር ትሰራለች።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio page:

Videos

Share

Category