Voice of ክርስቲያን

Voice of ክርስቲያን Voice Of ክርስቲያን

18/09/2023

#ምን #ሆነን #ነው #ግን 😭😭😭😭😭😭😭🙏

18/09/2023

ኦርቶዶክስን ማን ነው እናት ቤ/ክ ያደረጋት?
ዱላ ቀረሽ ክርክር
አንተ #የሃሰተኞች ጠቅላይ ሚነስቴር ነህ ፓስተር ሶፊን አዋረደው።

16/08/2023

ስሟት እስክ በእግዚአብሔር 😭😭

15/08/2023

እግዚአብሔር ይፈርዳል ፍርዱም አይዛባም😭😭😭

04/08/2023

EBS

04/08/2023

እናቴን 😭😭😭

04/08/2023

😭😭😭🙏

01/08/2023

በጣም ልብ የሚነካ 😭😭😭" "

መልካም ወጣት ከቀኑ 6 ሰዓት 2015 ምስክርነት

31/07/2023

Endalkachew Zenebe and Yoni Magna ዮኒ ማኛ
🙏🙏🙏 #እየሱስ #እየሱስጌታነው #ተናገርእውነቱን

31/07/2023

"ተዉት በቃ" ድንቅ መልዕክት ስለ መልካም ወጣት እና ስለ አገልጋይ ዮናታን አክልሉ።

"አዲስ አበባ  ላይ በጾታ መጠራት የሚከለክል ሆቴል ሊከፈት በዝግጅት ላይ ነው።"  #ሼር  #ይደረግ!!መሀል አዲስ አበባ ላይ በማንነታችን መጠራት የሚከለክል ሆቴል ሊከፈት ነው። በማንነት ስ...
31/07/2023

"አዲስ አበባ ላይ በጾታ መጠራት የሚከለክል ሆቴል ሊከፈት በዝግጅት ላይ ነው።" #ሼር #ይደረግ!!
መሀል አዲስ አበባ ላይ በማንነታችን መጠራት የሚከለክል ሆቴል ሊከፈት ነው። በማንነት ስላችሁ በብሔር እንዳይመስላችሁ፥ ተፈጥሮ በሰጠችን ጾታ "አንተ" ወይም "አንቺ" ተብሎ መጠራትን የሚከለክል ነው። ሆቴሉ የሚከፈተው በሀያት ሪጀንሲ አዲሱ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንጻ? ላይ ነው። ሆቴሉ የሚከፈተው በሼፍ ማርከስ ስም ነው ። ሼፍ ማርከስ ከኢትዮጵያ አዶፕት ተደርጎ ውጪ ያደገ በአሁን ሰዓት በዓለም አቀፍ ደረጃ እጅግ በጣም ዝነኛ የሆነ ሼፍ ነው።
እንግዲህ እንደዚህ ታዋቂ የሆነ ሼፍ በስሙ ሆቴል ሲከፈት ውስጡ ስለሚካሄደው ነገር ወይም ስለ ሕጎቹ አያውቅም ብዬ በግሌ አላምንም። አንድም ተስማምቶበት፣ አንድም ራሱ አዞት ካልሆነ በስተቀር። አሁን ላይ ለአስተናጋጆች ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው እንግዶቻቸውን በጾታቸው "አንተ" ወይም "አንቺ" ብላችሁ መጥራትም አትችሉም የሚል ግራ የገባ ነገር ነው።
"ለምን?" ለሚለው ጥያቄ መልሱ "ደምበኞቻችን እንደዛ ተብለው መጠራት ስለማይፈልጉ!" የሚል ነው። እነዚህ በስፔሻል ሥልጠና፣ በልዩ ዝግጅት የሚስተናገዱት "ቪ አ ይፒ" ደምበኞች እነማን ናቸው? እንደሚታወቀው ተፈጥሮ በሰጠችን ጾታ መጠራት የማይፈልጉት የግብረሰዶማውያን ማኅበራት ናቸው። የእነርሱ ፕሪንሲፕል ደግሞ "ጾታ በምርጫ እንጂ በተፈጥሮ አይደለም፤ ማንም ሰው የራሱን ጾታ መምረጥ ይችላል።" የሚል ነው።
እንደሚታወቀው እዚህ ውጪ ሀገር ያሉ ወላጆች የገዛ ልጆቻቸውን በጾታቸው የመጥራት መብት እንኳ እስኪያጡ የደረሰበት ነው። ወንድ እና ሴት ልጅ ኖሯችሁ "ቦይ" እና "ገርል" ብላችሁ መጥራት አትችሉም። እነርሱ ራሳቸው ራቸውን ሲያውቁ ጾታቸውን ይመርጣሉ እስከዚያው ድረስ "ዘይ" እና "ዩ" [They/You] እያላችሁ ተጠቀሙ ነው የሚባለው። አስበው እኔ ልጄን አዲስ አበባ ይዤ ሃጄ ሴት ከሆነች "አንቺ" ወይም "ሚሚ" ማለት ስከለከል ማለት ነው። እጅግ በጣም የሚቀፍ ነገር!
አሁን እኛ በጦርነት እና በልዩ ልዩ ጉዳይ አቴንሽናችን ዳይቨርት መሆኑን ስላወቁ በጣም አስቀያሚ ነገሮችን ወደ ሀገራችን እየሳቡ ነው። ስሙኝ፣ ጦርነት ይመጣል ይሄዳል፣ ከዚያ ሁሉም ነገር ይስተካከላል። መንግሥትም ሥልጣን ላይ ይወጣል፣ ይለወጣል። እንዲህ ዓይነቱ መርዝ ግን ወደ ጀነሬሽን ይተላለፋል፣ ትውልድን ይበክላል። ሲገባ አይታወቅም ለማውጣት ግን እጅግ በጣም ከባድ ነው።
አሁን እነዚህ ሥራ አገኘን ብለው የተቀጠሩ ምስኪን አስተናጋጆች ላይ እንዲህ ዓይነት ሸክም በመጫን "ብሬን ዋሽ" ማድረግ ምን ይሉታል። በቃ ልጆቹ ሥራውን ከፈለጉት ያንን ያደርጉታል። ሴቱንም ወንዱንም "እናንተ" እያሉ ይቀጥላሉ። ሌሎቹ ደግሞ ሀብታሞች ስለሆኑ እንዲህ ባለ "ብሬን ዋሽ" [የአእምሮ አጠባ] ይጀምሩና ቀስ ቀስ እያሉ ሕዝብን እየመረዙ፣ እየመረዙ ይኼዳሉ ማለት ነው።
ከዚህ ቀደም በቱሪስት መልክ ሊገቡ ብለው ሰዉ በጣም ስለተቆጣ ሳይሳካላቸው ቀርቷል። አሁን ደግሞ በኢንቨስትመንት መልክ መጥተዋል። አሁንም ሰው እንዲህ ዓይነቱ ኢንፎርሜሽን ሲደርሰውና አንድ ንቅናቄ ቢጀመር ትንሽ ፈራ ብለው የማስተካከል ነገር ሊኖር ይችላልና በተቻላችሁ መጠን በየራሳችሁ የአገላለጽ፣ ቪዲዮ በመሥራትና ሼር በማድረግም ሊሆን ይችላል ብቻ በተለያየ ያንገድ መረጃውን አድርሱ። አመሠግናለሁ!"
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ሼር እና ኮመንት በማድረግ ለሚመለከተው አካል እና ለብዙዋን እናድረስ🙏🙏

Artist Rahel Getu ብዙዎች ሊላቀቁበት ከሚከብዳቸው ከዘፋኝነት እና የአለም ዝና ተላቀሽ  ፊትሽን ወደ  ጌታ አዙረሽ  በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ዘላለማዊ ህይወት  ወደሚገኝበት ስፍራ...
15/07/2023

Artist Rahel Getu

ብዙዎች ሊላቀቁበት ከሚከብዳቸው ከዘፋኝነት እና የአለም ዝና ተላቀሽ ፊትሽን ወደ ጌታ አዙረሽ በክርስቶስ ኢየሱስ በማመን ዘላለማዊ ህይወት ወደሚገኝበት ስፍራ በመምጣትሽ እንኳን ደስ አለሽ።

ደግሞም በሉቃስ ወንጌል 15:7
"... ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።
እንደሚለው እኛም ወደ መዳን መንገድ በመምጣትሽ ደስ ብሎናል።

14/06/2023

🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

14/06/2023

በእምነት እና በማየት መካከል ያለ ልዩነት 👌👌🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

ይሄ ምስል ሲዘዋወር አዪቼው ነበረ       እውን "ኢየሱስ የሚለው ስም " ሲጠራ በዚህ ልክ መጨነቅና መረበሽ ጴንጤን ለማብሸቅ ነው ? ወይ ደግሞ ይሄንን ስም ፍራቻ ? ነገሩን በዝርዝር ልየ...
23/05/2023

ይሄ ምስል ሲዘዋወር አዪቼው ነበረ

እውን "ኢየሱስ የሚለው ስም " ሲጠራ በዚህ ልክ መጨነቅና መረበሽ ጴንጤን ለማብሸቅ ነው ? ወይ ደግሞ ይሄንን ስም ፍራቻ ? ነገሩን በዝርዝር ልየው ብዬ ብዙ ሳስብ ነበረ ሳይታወቀን እዚህ ሀገር በጭፍን ጴንጤ ጠልነት ብቻ ኢየሱስ የሚለውን ስምም አብረን እየጠላን ነው ብዬ አስባለሁ ሰው እንዴት ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ሞቶላችኃል ሲባል ይበሳጫል ? እንዴት ይሄ ስም ሲጠራ ሰው ይናደዳል ያውም ኢየሱስን አመልካለሁ የሚል ክርስቲያን ? :- ቦታ ይምረጡ የሚል ትንሽ ፍልስፍና ቀመስ ሀሳብም ተያይዞ ይነሳል :- በየቦታው ስለ ብሄር ጥላቻ የሰዉን ስም እያነሳ እየቦጨቀ ተንኮል እየቀመረ የሚውል ማህበረሰብ ኢየሱስን ቦታ ገድቦ ስሙ እንዲጠራ ይፈልጋል ? ያሳዝናል በእውነቱ !!
Endalkachew Zenebe

ያማል! ሰማሪዬ አመለጠችን!😭***ደጋጎች ብዙ ተረባርባችሁ፤ ብዙ ፀልያችሁ ነበር፤ ምን ይባላል😭እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ! የመፅናናት አምላክ ለመላው ወዳጅ ዘመዶቿ ስለ እርሷ ላነባችሁ በጎነ...
20/05/2023

ያማል! ሰማሪዬ አመለጠችን!😭
***
ደጋጎች ብዙ ተረባርባችሁ፤ ብዙ ፀልያችሁ ነበር፤ ምን ይባላል😭እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ! የመፅናናት አምላክ ለመላው ወዳጅ ዘመዶቿ ስለ እርሷ ላነባችሁ በጎነታችሁንም ጥግ ድረስ ላሳያችሁ መፅናናትን እንዲሰጥ ተመኘሁ።

18/04/2023

እርሱ አይለዋወጥም 🙏🏿🙏🏿

እኛም አንተኛም ሰውም አናስተኛም ብለው ቤተክርስቲያንን ሚያውኩ፣ ጠብን የሚዘሩ፣ ሁከትን የሚረጩ፣ እንደ ጠመንጃ አፈሙዝ ካፋቸው ደግ የማይወጣ፣ ራሳቸውን እንደ እግዜር ፓሊስ የቆጠሩ፣ ሳይቀቡ...
14/04/2023

እኛም አንተኛም ሰውም አናስተኛም ብለው ቤተክርስቲያንን ሚያውኩ፣ ጠብን የሚዘሩ፣ ሁከትን የሚረጩ፣ እንደ ጠመንጃ አፈሙዝ ካፋቸው ደግ የማይወጣ፣ ራሳቸውን እንደ እግዜር ፓሊስ የቆጠሩ፣ ሳይቀቡ ቅቡአንን የሚያጥቡ፣ ሽበት ላጪ ቆብ ቀዳጆች፣ ቦንቦሊኖ ሲሰጣቸው ከመብላት ይልቅ ስለ ቀዳዳው የሚያወሩ፣ ያገልጋዮችን ጀርባ ቀለም ሚቀቡ ፈልገው ሳይሆን የያዙትን ቀለም ጨርሰው ያቆማሉ!!!!
አገልጋይ ዮናታን አክሊሉ።

08/04/2023

🙏🙏🙏በጌታ ምን አይነት መዝሙር ነው።
#ረቡኒ ላገልገልህ እነጅ

አስቸኳይ የፀሎት ጥሪ!እግዚአብሔር አምላካችን ይችላልከስምንት ወር በፊት ደጋጎች ከጥግ እስከ ጥግ የተረባረባችሁላት ሳምሪ በቀናት ውስጥ ሙሉ ወጪዋ ሞልቶላት ለህክምና ከብርቱዋ እናቷ ገኒ ጋር...
08/04/2023

አስቸኳይ የፀሎት ጥሪ!
እግዚአብሔር አምላካችን ይችላል

ከስምንት ወር በፊት ደጋጎች ከጥግ እስከ ጥግ የተረባረባችሁላት ሳምሪ በቀናት ውስጥ ሙሉ ወጪዋ ሞልቶላት ለህክምና ከብርቱዋ እናቷ ገኒ ጋር ወደ ውጪ መሄዷ ትዝ ይላችኋል።

14 ሳይክል ኬሞ ብትወስድም መዳን ስላልቻለች ሀኪሞቹ አሳነብተዋት ወደ ሀገር ቤት ተመልሳለች።

ደጋጎች ሆይ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላልና እግዚአብሔር ጣልቃ እንዲገባላት ሁላችሁም ለዚህ አንጀት ለሚበላ ልጇ በሕይወት እንድትቆይለት እንድትፀልዩላት ጥሪ እናቀርባለን።

“ ትፈወሱም ዘንድ እያንዳንዱ ስለ ሌላው ይጸልይ፤ የጻድቅ ሰው ጸሎት በሥራዋ እጅግ ኃይል ታደርጋለች።”
ያዕቆብ 5፥16

(ሼር እያደርጋችሁ ሁሉ እንዲፀልዩላት አድርጉ!)

🎵ወዶ፣ ፈቅዶ፣ ከፍሎ፣    ታሪኩ ውስጥ አለሁ፤    ግን . . .     ኮከቡ ኢየሱስ ነው።    ለብቻው . . .    ኮከቡ ኢየሱስ ነው።🎵 #ኮከቡኢየሱስነው      በቅርብ ቀንZeritu...
07/04/2023

🎵ወዶ፣ ፈቅዶ፣ ከፍሎ፣
ታሪኩ ውስጥ አለሁ፤
ግን . . .
ኮከቡ ኢየሱስ ነው።
ለብቻው . . .
ኮከቡ ኢየሱስ ነው።🎵
#ኮከቡኢየሱስነው
በቅርብ ቀን
Zeritu Kebede

ሰው ሁሉ የተፈጠረበትን ክቡር ዐላማ፣ ፈጣሪው ያየለትን ድንቅ ሕይወትና ያንንም ከመኖር ከልክሎት ያለውን ጕድለቱን፣ እንዲሁም ከጕድለቱ ሊያወጣው የሚችለውን ብቸኛ መፍትሔ አውቆ በዚያ ቢጠቀም ...
07/04/2023

ሰው ሁሉ የተፈጠረበትን ክቡር ዐላማ፣ ፈጣሪው ያየለትን ድንቅ ሕይወትና ያንንም ከመኖር ከልክሎት ያለውን ጕድለቱን፣ እንዲሁም ከጕድለቱ ሊያወጣው የሚችለውን ብቸኛ መፍትሔ አውቆ በዚያ ቢጠቀም እጅግ መልካም ነው። ከዚህ አማራጭ ውጭ ያለው በኀጢአት በተገዛ የዓለም ውሸት ውስጥ ለዘላለም መጥፋት ነው። ከሞት ሕይወት እጅግ የተሻለና ሊወዳደር የማይችል ነው። ሕይወትም እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

በኢየሱስ የሆንን እኛ በሕይወት ነን፤ ማንም እርሱን በሕይወትነቱ ቢያውቀው በሕይወት ይኖራል። ሊያውቀው ባይወድድ ግን በሞት ይቀራል፤ መጨረሻውም ለዘላለም ከእግዚአብሔር የመለየት ቅጣት ይሆናል።

“ኢየሱስም፦ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት አንኳ ሕያው ይሆናል፤ ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ …” (ዮሐንስ 11፥25-26)።

#ኢየሱስወይስሞት #ሕይወትኢየሱስነው

ተጨማሪ ያንብቡ ...

https://hintset.org/articles/jesus-or-death/

07/04/2023

😍❤️🙏🙏

07/04/2023

😍🙏

ይድረስ ለኦርቶዶክስ ጳጳሳትና መምህራን!! ይህንን አድርጉና ወደ ኦርቶዶክስ መልሱን!!ሰዎች የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንዲቀይሩና ወደ ፕሮቴስታንት እንዲፈልሱ የሚያደርጉት ቃሉን የማያውቁ ከራሳቸ...
03/04/2023

ይድረስ ለኦርቶዶክስ ጳጳሳትና መምህራን!!
ይህንን አድርጉና ወደ ኦርቶዶክስ መልሱን!!

ሰዎች የኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንዲቀይሩና ወደ ፕሮቴስታንት እንዲፈልሱ የሚያደርጉት ቃሉን የማያውቁ ከራሳቸው ፍልስፍና ጋር ተቆራኝተው ከቃሉ ጋር ጠበኞች የሆኑ እጅግ በሚያሳፍር ሁኔታና ደረጃ ከመጽሀፍ ቅዱስ ጋር ፈጽሞ የሚጣረስና የሚቃረን ትምህርቶችንና ስብከቶችን በማናለበኝነትና ለግል ክብራቸውና አንቱታ ብቻ ስፍራ በመስጠት የሚሰብኩ መምህራን አዋቂ መምህራን ተብለው በኦርቶዶክስ ውስጥ ትልልቅ ስም ይዘው ለመማርም ፈቃደኛ ያልሆኑ መምህራን ናቸው። አንድ መጽሀፍ ቅዱስን ያነበበና የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም ደጋግሞ ያነሳ የኦርቶዶክስ አስተማሪ ወይም ዘማሪ ሲነሳ መናፍቅ ነው እያሉ የሚያሳድዱ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የጸዱ መምህራንና ካህናት ናቸው የኦርቶዶክስ ጠላቶች።
የኦርቶዶክስ ቤተ እምነት የሚፈልሰውን ምእመን ማስቀረት አልፎም የኮበለልነውን የመመለስ ፍላጎቱ ካላት ወንጌልን አጥርተው የሚሰብኩትን ማሳደድና ማግለል ታቁም መጽሐፍ ቅዱስን ሳይሳቀቁ በሚገባ የሚያስተምሩ መምህራንን ታብዛ።የአለም ሁሉ መድሀኒት ለሆነው ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የሚገባውን ክብርና ምስጋና እውቅና ትስጥ ያኔ ወደ ኦርቶዶክስ ከሚመለሱት ቀዳሚዋ እኔ እሆናለሁ!

በዛ ሁሉ መገፋትና መከራ ውስጥ ያለፈችው ሊዲያ በሆሳዕና እንዲህ መልካምና የሚንከባከቡ እህቶች እግዚአብሔር ሰጥቷታል።  እሷም እህቷም በሆሳዕና ትምህርታቸውን ጀምረዋል።አንዳንዴ መገፋት የተሻ...
02/04/2023

በዛ ሁሉ መገፋትና መከራ ውስጥ ያለፈችው ሊዲያ በሆሳዕና እንዲህ መልካምና የሚንከባከቡ እህቶች እግዚአብሔር ሰጥቷታል። እሷም እህቷም በሆሳዕና ትምህርታቸውን ጀምረዋል።
አንዳንዴ መገፋት የተሻለ ነገር ይዞ ይመጣል...

30/03/2023

ዮኒ ማኛ ኢየሱስ ያድናል 🙏🙏🙏 ጆሮ ያለው ይስማ።

"Sola" Hanna Tekleአዲስ መዝሙርበቅርብ ቀን
27/03/2023

"Sola" Hanna Tekle
አዲስ መዝሙር
በቅርብ ቀን

'ኮከቡ ኢየሱስ ነው' Zeritu Kebede    በቅርብ ቀን🙏🏾“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።” ዮሐንስ 3፥30
27/03/2023

'ኮከቡ ኢየሱስ ነው' Zeritu Kebede
በቅርብ ቀን🙏🏾
“እርሱ ሊልቅ እኔ ግን ላንስ ያስፈልጋል።”
ዮሐንስ 3፥30

መምህር በጋሻው ዝምታውን ሰበረ።
27/03/2023

መምህር በጋሻው ዝምታውን ሰበረ።

VOICE OF TRUTH (VOT) ለእውነተኛ ክርስታናዊ መረጃዎች የምመረጡንፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለማቀፍ ዜናዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሌን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ👉 https://t.me/votmediaየዩቲ....

የልብሱ ትርጉምኤፌሶን 6¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታ...
27/03/2023

የልብሱ ትርጉም

ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።

በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ኢየሱስ ተሰበክ...
26/03/2023

በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ ኢየሱስ ተሰበክ...

23/03/2023

#ሰበር
መምህር በጋሻው ደሳለኝ
እነሆ ንጉሣችን...
መጋቢት 17
እሁድ ከቀኑ 7:00 ሰዓት ጀምሮ
በሚሊኒየም አዳራሽ ከመምህር በጋሻው ደሳለኝ ጋር

https://youtu.be/6q4m5HNS_dk
21/03/2023

https://youtu.be/6q4m5HNS_dk

VOICE OF TRUTH (VOT) ለእውነተኛ ክርስታናዊ መረጃዎች የምመረጡንፈጣን ወቅታዊ ታማኝ ሀገርኛ እና አለማቀፍ ዜናዎችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሌን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ👉 https://t.me/votmediaየዩቲ....

ኢየሱስ ጌታ ነው።  መዳን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ይገኛል 🙏🙏🙏
20/03/2023

ኢየሱስ ጌታ ነው።
መዳን በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመን ይገኛል 🙏🙏🙏

20/03/2023

በዚህ ምድር በኢየሱስ እንደመሆን ምንም ድል የለም!የቅርብም የሩቅ ሰዎቻችን በጌታ ሲሆኑ እንደማየት ምንም ደስታ የለም!በዘመናችሁ ሁሉ በዚህ ድልና ደስታ ይባርካችሁ!ሰው ሁሉ ጌታን ሳያውቀው አይለፍ!!

ወንድሞች በህብረት
17/03/2023

ወንድሞች በህብረት

28/04/2019

is our Passport
is our Pilot
is our Destination
Artist መልካም ፋስካ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Voice of ክርስቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share