BILL NURR

BILL NURR ምርጥ ምርጥ መረጃ ለማግኘት
ምን ሰማን ዛሬ ን ይምረጡ YOU TUBE CHANNEL SUBSCRIBE በማድረግ መከታተል

ማን ያሸንፋል?
14/12/2022

ማን ያሸንፋል?

መጝሪብ አዲስ ታሪክ ጻፈች‼==================== መላው አፍሪካን አኩርተዋል። በዘርፉ አዲስ ታሪክን ጽፈዋል።ከሰሜን አፍሪካ አቅጣጫ → ሞሮኮ → አል-መጝሪብበሁሉም ማሸነፎቻቸው ሱጁ...
10/12/2022

መጝሪብ አዲስ ታሪክ ጻፈች‼
====================
መላው አፍሪካን አኩርተዋል። በዘርፉ አዲስ ታሪክን ጽፈዋል።

ከሰሜን አፍሪካ አቅጣጫ → ሞሮኮ → አል-መጝሪብ

በሁሉም ማሸነፎቻቸው ሱጁድ ማድረግንና የፈለስጢንን ሰንደቅ ይዘው ድምፅ መሆንን ከደጋፊ እስከ ተጫዋች አሳይተዋል። በዘርፉ ስመ ገናና የሆኑ ሃገሮችን እየገነደሱ ዘልቀው መላው አፍሪካን፣ የዓረቡንና የሙስሊሙን ዓለም አኩርተዋል።

08/10/2022

الاحتفال بالمولد بأنه من الدين تشريع والتشريع حق لله لا يجوز لأحد أن يشرع مالم يشرعه الله
★ መውሊድን የዲን አካል ነው በሚል ማክበር አዲስ ድንጋጌ ነው
በዲን ጉዳይ ላይ አዲስ ድንጋጌ መደንገግ የአላህ መብት ነው ። አላህ በቁርዓኑ ነብያችን ሷለላሁ አለይሂ ወሰለም በሱናቸው ያልፈቀዱትን ነገር የዲን አካል አድርጎ ማሰብ ብሎም መተግበር ወንጀል ነው ።
({أَمْ لَهُمْ شُرَكَاءُ شَرَعُوا لَهُمْ مِنَ الدِّينِ مَا لَمْ يَأْذَنْ بِهِ اللَّهُ وَلَوْلَا كَلِمَةُ الْفَصْلِ لَقُضِيَ بَيْنَهُمْ وَإِنَّ الظَّالِمِينَ لَهُمْ عَذَابٌ أَلِيمٌ })

ሀያሉ አላህ እንዲህ ይላል ((ከሃይማኖት አላህ በእርሱ ያልፈቀደውን ለእነርሱ የደነገጉ ተጋሪዎች ለእነርሱ አልሏቸውን? የፍርዱ ቃል ባልነበረ ኖሮ በመካከላቸው (አሁን) በተፈረደ ነበር፡፡ በደለኞችም ለእነርሱ አሳማሚ ቅጣት በእርግጥ አልላቸው፡፡)) [ ሱረቱ አል-ሹራ - 21 ]
ከአላህ ጋር ከመፎካከር እሱው ይጠብቀን

Ustaz Muhammad ferej

የአፍጋኒስታን ኢስላሚክ ኢምሬት (ጣሊባን) በቻይና መንግስት በመሰቃየታቸው ምክንያት ወደ አፍጋኒስታን ግዛት የሚገቡ የዩጋር ሙስሊሞችን አሳልፎ ለቻይና እንደማይሰጥ ገለጸ..የአፍጋኒስታን ኢስላ...
28/09/2022

የአፍጋኒስታን ኢስላሚክ ኢምሬት (ጣሊባን) በቻይና መንግስት በመሰቃየታቸው ምክንያት ወደ አፍጋኒስታን ግዛት የሚገቡ የዩጋር ሙስሊሞችን አሳልፎ ለቻይና እንደማይሰጥ ገለጸ
..
የአፍጋኒስታን ኢስላሚክ ኢምሬት (ጣሊባን) በቻይና መንግስት በመሰቃየታቸው ምክንያት ወደ አፍጋኒስታን የሚገቡ የዩጋር ሙስሊሞችን አሳልፎ ለቻይና እንደማይሰጥ ገልጿል። ቻይና በተደጋጋሚ ብትጠይቅም ጣሊባን አሳልፎ እንደማይሰጥ በይፋ አሳውቋል። በዚህም ምክንያት ቻይና በሀገሪቱ ለማካሔድ አቅዳው የነበረውን የኢንቨስትመንት እቅድ ማራዘሟን ገልጻለች።

በህንድ መንገድ እንዲሰራላቸው ጠይቀው ምላሽ ያላገኙ ነዋሪዎች በአንድ ሌሊት የመንገድ ባለስልጣን ሰራተኞችንና የግንባታ ቁሳቁስ በማገት ማሰራታቸው ተሰማ የሕንድ ፖሊስ የጉሩግራም ልማት ባለስል...
26/09/2022

በህንድ መንገድ እንዲሰራላቸው ጠይቀው ምላሽ ያላገኙ ነዋሪዎች በአንድ ሌሊት የመንገድ ባለስልጣን ሰራተኞችንና የግንባታ ቁሳቁስ በማገት ማሰራታቸው ተሰማ

የሕንድ ፖሊስ የጉሩግራም ልማት ባለስልጣን የስራ ኃላፊዎችን በጠመንጃ በማስገደድ የተበላሸ መንገድ እንዲሰሩ ያደረጉ 30 የናራንግፑር መንደር ነዋሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሏል። ባለሥልጣናቱ 'ታግተው' የተወሰዱት ከሶስት ማሽኖችን እና የግንባታ ቁሳቁሶች ጋር ሲሆን በአንድ ሌሊት የተበላሸው 50 ሜትር የሆነ መንገድ እንዲሰራ አድርገዋል።

ነዋሪዎቹ ለዓመታት የተበላሸው መንገድ እንዲጠገን ቢጠይቁም ምላሽ ማግኘት ባለመቻላቸው ከዚህ ወሳኔ ላይ ለመድረስ መገደዳቸውን ተናግረዋል።ፖሊስ ግን እርምጃቸውን አስጊ በማለት በህግ እንደሚጠይቃቸው አሳውቋል።

Via ዳጉ ጆርናል

Watch "የኮንዶሚንየሙ ጉድ ልትሰሙት የሚገባ ||ደሴ አሳዛኝ ክስተት ተፈጠረ ||ከዩኒቨርስ ተነሳ የተባለው ፎቶ የአልምን ቀልብ ስቧል||ኢዜማ አስጠነቀቀ" on YouTubehttps://you...
12/07/2022

Watch "የኮንዶሚንየሙ ጉድ ልትሰሙት የሚገባ ||ደሴ አሳዛኝ ክስተት ተፈጠረ ||ከዩኒቨርስ ተነሳ የተባለው ፎቶ የአልምን ቀልብ ስቧል||ኢዜማ አስጠነቀቀ" on YouTube
https://youtu.be/4pyf4bNv05U

ወለጋ ላይ ስለተፈፀመው ግፍ ሙሉ ዘገባ ከ  200 በላይ ሰዎች ሞተዋል ተብሏል አድምጡ👇👇👇👇👇Watch "የምዕራብ ወለጋ ሰቆቃ //መስኪድ ውስጥ ገብተውም ገለዋል //ዝርዝር መረጃ ስለ ምዕራብ...
20/06/2022

ወለጋ ላይ ስለተፈፀመው ግፍ ሙሉ ዘገባ ከ 200 በላይ ሰዎች ሞተዋል ተብሏል
አድምጡ👇👇👇👇👇

Watch "የምዕራብ ወለጋ ሰቆቃ //መስኪድ ውስጥ ገብተውም ገለዋል //ዝርዝር መረጃ ስለ ምዕራብ ወለጋዋ በወሎዬዎች ላይ የተፈፀመ ጥቃት" on YouTube
https://youtu.be/fqfBtmJTOzs

 #ጎንደር ጎንደር አራዳ መስጅድን አቃጠሉት‼ጎንደር ላይ መንግስት የለም‼||***********«ቤት ውስጥ ያሉ እህቶቻችን እናቶቻችን የድረሱልን ጥሪ እየደወሉ እያሰሙን ብሬን ተጠምዶብን መድረ...
26/04/2022

#ጎንደር

ጎንደር አራዳ መስጅድን አቃጠሉት‼

ጎንደር ላይ መንግስት የለም‼
||
***********
«ቤት ውስጥ ያሉ እህቶቻችን እናቶቻችን የድረሱልን ጥሪ እየደወሉ እያሰሙን ብሬን ተጠምዶብን መድረስ አልቻልነም ! ያማል ስሜቱን አልገልፅላችሁም!» ከጎንደር‼

******************
For the record!

ዛሬ ማክሰኞ ሚያዚያ 18, 2014 E.C ከጠዋት 2: 30 ጀምሮ በማዕከላዊ ጎንደር ሃገረ ስብከት የስብሰባ አዳራሽ ሙስሊሙን ማኅበረሰብ በተመለከተ ስብሰባ ከተካሄደ በኋላ በጦር መሳሪያ የታገዘ የሽብር ጥቃት በቀብር ስነ ስርዓት ላይ በነበሩ ሙስሊሞች ላይ ተፈጽሟል።

#ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ መደመጥ ያለበት የሀገር መረጃ 👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/9pAKooyP3B8https://...
29/03/2022

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
መደመጥ ያለበት የሀገር መረጃ

👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/9pAKooyP3B8
https://youtu.be/9pAKooyP3B8

ሰበር ዜና ‼️ሰበር ዜና‼️ሰበር ዜና‼️‼️የኢትዮጵያ አፍቃሪ ሱዳኖች የተመለሰው የግብፅ ሚልዮን ዶላሮችድንቅ መረጃ የግብፅ ጭንቀት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👉https://youtu.be/nBcjEvA3dY...
09/02/2022

ሰበር ዜና ‼️ሰበር ዜና‼️ሰበር ዜና‼️‼️
የኢትዮጵያ አፍቃሪ ሱዳኖች የተመለሰው የግብፅ ሚልዮን ዶላሮች
ድንቅ መረጃ የግብፅ ጭንቀት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👉
https://youtu.be/nBcjEvA3dYY
https://youtu.be/nBcjEvA3dYY

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ በኢትዮጲያ ላይ ታቅዶ የነበረው ታላቁ የግብፅ ሴራከካይሮ እስከ ጁባ  ከዛም ካርቱም በመጨረሻ እንዴት አስ...
24/01/2022

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
በኢትዮጲያ ላይ ታቅዶ የነበረው ታላቁ የግብፅ ሴራ
ከካይሮ እስከ ጁባ ከዛም ካርቱም በመጨረሻ እንዴት አስመራ ገባ የሞሳድ እጅ አለበት መደመጥ ያለበት የሀገር መረጃ
የሳልቫኪር አስደናቂ ውሳኔ
👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/zN4H35-QwYg
https://youtu.be/zN4H35-QwYg

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ 3 ሰበር መረጃአሁን የተሰሙ ዜናዎችህወሀት በአዲስ ግንባር ጦርነትኤርትራ የገባው ዶላር ጉዳይና ኢትዮጵያ ...
21/01/2022

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
3 ሰበር መረጃ
አሁን የተሰሙ ዜናዎች
ህወሀት በአዲስ ግንባር ጦርነት
ኤርትራ የገባው ዶላር ጉዳይና ኢትዮጵያ እና ግብፅ አዲሱ ሴራ ምንድነው በኤርትራ የከሸፈው ሙሉ ዝርዝር መረጃ አድምጡ ‼️
👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/Rsk0VpXY0mk
https://youtu.be/Rsk0VpXY0mk

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ 3 ሰበር መረጃአሁን የተሰሙ ዜናዎችጦርነቱ አላለቀም ብለዋል ጀነራሉ❗ስለ አቶ ለማ መገርሳ የተሰማው ምንድ...
20/01/2022

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
3 ሰበር መረጃ
አሁን የተሰሙ ዜናዎች
ጦርነቱ አላለቀም ብለዋል ጀነራሉ❗
ስለ አቶ ለማ መገርሳ የተሰማው ምንድን የት ነበሩ ሙሉ ዝርዝር መረጃ አድምጡ
አላለቀም አሉ ይቀጥላል ‼️
👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/t3QJokTALAI
https://youtu.be/t3QJokTALAI

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️በርካታ የምግብ ግብአቶች ፍቃድ የላቸውም እንዳትጠቀሙ ተባለ ብዙ ናቸው አሁኑኑ አድምጡ ያልተሰማ ሰበር ዜናበሌላ በኩል በመንግስት አቀባበል የተደ...
04/01/2022

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
በርካታ የምግብ ግብአቶች ፍቃድ የላቸውም
እንዳትጠቀሙ ተባለ
ብዙ ናቸው አሁኑኑ አድምጡ ያልተሰማ ሰበር ዜና
በሌላ በኩል በመንግስት አቀባበል የተደረገለት አክቲቪስት ፀረ መጤ ነው ተባለ
ይህ ሰው ማንነው

ዝርዝር ማብራርያዎችን ይዘናል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/WINHI91Oo6I
https://youtu.be/WINHI91Oo6I

🛑ሰበር መረጃ የአሁን የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ንግግር ኢትዮጵያ ውስጥ ያልፈረሰ ነገር የለም ያልፈረሱት እስልምና እና ክርስትና ናቸው ትልቁ ችግራችን ድንቁርና ነውሙሉውን ለማግኘት 👇...
01/01/2022

🛑ሰበር መረጃ
የአሁን የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ንግግር
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልፈረሰ ነገር የለም ያልፈረሱት እስልምና እና ክርስትና ናቸው
ትልቁ ችግራችን ድንቁርና ነው
ሙሉውን ለማግኘት 👇🏼👇🏼👇👇👇👇
https://youtu.be/Gho349kdhi4
https://youtu.be/Gho349kdhi4

🛑ሰበር ዜና‼️🛑 ሰበር ዜና‼️የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ታጣቂ ቡድን ሐይቅ ላይ ምን ነበር የፈፀመው የተሰማውን የአሁን መረጃ ይዤላቹ መጥቻለው አዲስ መረጃ አሁኑኑ አድምጡ 👇👇👇🏼👇👇👇👇...
30/12/2021

🛑ሰበር ዜና‼️🛑 ሰበር ዜና‼️
የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ታጣቂ ቡድን ሐይቅ ላይ ምን ነበር የፈፀመው
የተሰማውን የአሁን መረጃ ይዤላቹ መጥቻለው
አዲስ መረጃ አሁኑኑ አድምጡ 👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇🏼👇
https://youtu.be/y0fr1Pd9ROM
https://youtu.be/y0fr1Pd9ROM

🛑 ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በጣም እያስፋፋ የመጣው ጉንፋን መሰል ህመም አሚክሮን ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል ለመሆኑ አሚክሮን ምንድነው ምልክቶቹስ በበሽታው ዙ...
29/12/2021

🛑 ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
በኢትዮጵያ በአሁኑ ሰዓት በጣም እያስፋፋ የመጣው ጉንፋን መሰል ህመም አሚክሮን ሊሆን እንደሚችል ተገምቷል
ለመሆኑ አሚክሮን ምንድነው ምልክቶቹስ በበሽታው ዙሪያ እና አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ስላለው ጉንፋን ዝርዝር ማብራርያዎችን ይዘናል

በሌላ በኩል የ ኤርዶጋኗ ቱርክ አሁንም ከኢትዮጵያ ጋር በመቆም እነ አሜሪካን አሳፍራለች ዝርዝር ይዘናል አሁኑኑ አድምጡ 👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/kdn9WpPAIUs
https://youtu.be/kdn9WpPAIUs

🛑ሰበር ዜና 🛑 ሰበር ዜና ‼️አሳዛኝ ዜና አባት ከአራት ልጆቹ ጋር አንድ ቤት ውስጥ መሞቱ ተሰምቷል ከምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ ነበር በሰአቱ ምንድን ነበር የተፈጠረው ከቤተሰቦቹ አንደበት...
28/12/2021

🛑ሰበር ዜና 🛑 ሰበር ዜና ‼️
አሳዛኝ ዜና አባት ከአራት ልጆቹ ጋር አንድ ቤት ውስጥ መሞቱ ተሰምቷል
ከምሽቱ አምስት ሰዓት አካባቢ ነበር በሰአቱ ምንድን ነበር የተፈጠረው ከቤተሰቦቹ አንደበት የሰማነውን አድምጡ
በሌላ በኩል ለአሜሪካ ጥሪ ቀረበ እጃቸውን እንዲሰጡ ጠይቂ ስለ ትህነግ አዲስ መረጃ
አሁኑኑ አድምጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/akx49S4bNb0
https://youtu.be/akx49S4bNb0

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️የቀድሞ የኦሮምያ ፕሬዝዳንትን ቤተሰቦች ማን ገደላቸው እንዴት ተገደሉ ያልተሰማ መረጃ ሰበር ‼️👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/S...
27/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
የቀድሞ የኦሮምያ ፕሬዝዳንትን ቤተሰቦች
ማን ገደላቸው
እንዴት ተገደሉ ያልተሰማ መረጃ
ሰበር ‼️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/SU5O8_ocffc
https://youtu.be/SU5O8_ocffc

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ ሰበር መረጃበርካታ ከተማዎች ||የአሜሪካ ሴራ ከሸፈ ||ፃድቃን አፈረጠው‼️ 👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇👇https:...
23/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ ሰበር መረጃ
በርካታ ከተማዎች ||የአሜሪካ ሴራ ከሸፈ ||
ፃድቃን አፈረጠው‼️
👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/vtXcPKnfZPU
https://youtu.be/vtXcPKnfZPU

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️መጣ ሰንደቋን ብሎ ............አሁን የተሰሙ ልብ የሚያሞቁ ሰበር የድል መረጃዎችየመከላከያው ግስጋሴ በቅርብ ርቀት አድምጡ ለሌሎችም አስተ...
18/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
መጣ ሰንደቋን ብሎ ............
አሁን የተሰሙ ልብ የሚያሞቁ ሰበር የድል መረጃዎች
የመከላከያው ግስጋሴ በቅርብ ርቀት
አድምጡ ለሌሎችም አስተላልፉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/QOkLSMlAft0
https://youtu.be/QOkLSMlAft0

የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድኢትዮጵያ ነፃነቷ ጸንቶ፣ታፍራና ተከብራ የቆየችው ደማቸውን ባፈሰሱላት፣ አጥንታቸውን በከሰከሱላት የቁርጥ ቀን ጀግና ልጆቿ አማካይነት ነው፡፡ይህ ከትውልድ ትውልድ...
09/12/2021

የእሸቴ ሞገስ የጀግንነት ጀብድ

ኢትዮጵያ ነፃነቷ ጸንቶ፣ታፍራና ተከብራ የቆየችው ደማቸውን ባፈሰሱላት፣ አጥንታቸውን በከሰከሱላት የቁርጥ ቀን ጀግና ልጆቿ አማካይነት ነው፡፡

ይህ ከትውልድ ትውልድ ሲተላለፍ የኖረ ጀግንነት፣ አልደፈርም ባይነት ዛሬም ከሳምንታት በፊት በሸዋሮቢት አጋጥሟል፡፡

ሕወሃት ለወረራ በሸዋሮቢት፣ በሳላይሽ በገባበት ወቅት አካባቢዬን አላስደፍርም ብሎ ከአሸባሪው ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ ስለወደቀው ፤ የሆነውንም ሀገር ይወቀው፣ ልጆቼንም አደራ ስላለው እሸቴ ሞገስ ጀብድ ትሰማላችሁ፡፡

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8FVIQBUP61Q
https://youtu.be/8FVIQBUP61Q

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ 3 ሰበር መረጃበርካታ ከተማዎች ||የአሜሪካ ሴራ ከሸፈ ||የኦነግ ሸኔ አመራር‼️አሁን የተሰሙ ድል በድል...
08/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
3 ሰበር መረጃ
በርካታ ከተማዎች ||የአሜሪካ ሴራ ከሸፈ ||የኦነግ ሸኔ አመራር‼️
አሁን የተሰሙ
ድል በድል አሁን የተሰሙ የድል ዜናዎች‼️
👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/22WP5G96Ls8
https://youtu.be/22WP5G96Ls8

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ 3 ሰበር መረጃአሁን የተሰሙ የድል ዜናዎችባለ ቀይ ቦኔት ኮማንዶ አስገራሚ ገድል ከደሴ እና ኮምቦልቻ ጀር...
07/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
3 ሰበር መረጃ
አሁን የተሰሙ የድል ዜናዎች
ባለ ቀይ ቦኔት ኮማንዶ አስገራሚ ገድል ከደሴ እና ኮምቦልቻ ጀርባ ያለው ገድል‼️
👇👇👇🏼👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/9eEtXRVqMXw
https://youtu.be/9eEtXRVqMXw

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሁን ከደሴ ከተማ መግለጫ ሰጡለቀይ ለባሽ ኮማንዶም መልእክት አስተላልፈዋል አሁን የሰጡትን መግለጫ ለመስማት👇👇👇...
06/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሁን ከደሴ ከተማ መግለጫ ሰጡ
ለቀይ ለባሽ ኮማንዶም መልእክት አስተላልፈዋል
አሁን የሰጡትን መግለጫ ለመስማት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/cApPmbiFZOw
https://youtu.be/cApPmbiFZOw

🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑እንዴት ገንዘብ የሚሰራ የዩትዩብ ቻናል በሞባይል በቀላሉ መክፈት እንችላለንቀላል ዘዴ👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼https://youtu.be/T-9HhS0xUVAh...
05/12/2021

🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑
እንዴት ገንዘብ የሚሰራ የዩትዩብ ቻናል በሞባይል በቀላሉ መክፈት እንችላለን
ቀላል ዘዴ
👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼👇🏼

https://youtu.be/T-9HhS0xUVA
https://youtu.be/T-9HhS0xUVA

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ሰበር ዜና ሰበር ዜና ‼️አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡእጅግ አስደንጋጭ መረጃ የትግራይ ወጣት እየረገፈ ነው የአልጀዚራው ጋዜጠኛ በጭፍራ ያጋጠመውን አሳ...
04/12/2021

ሰበር ዜና ‼️ ሰበር ዜና ‼️ሰበር ዜና ሰበር ዜና ‼️
አሁን የተሰሙ ሰበር መረጃዎችን አድምጡ
እጅግ አስደንጋጭ መረጃ የትግራይ ወጣት እየረገፈ ነው የአልጀዚራው ጋዜጠኛ በጭፍራ ያጋጠመውን አሳዛኝ ሁኔታ ተናገረ
የህወሀት መሪዎች በትግራይ ህዝብ ላይ የፈፀሙት ግፍ
አሁኑኑ አድምጡ ያልተሰማ ሰበር ዜና
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
https://youtu.be/GDa1RG0W3s8
https://youtu.be/GDa1RG0W3s8

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BILL NURR posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share



You may also like