ሰበዝ መረጃ Sebez Mereja

ሰበዝ መረጃ Sebez Mereja Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ሰበዝ መረጃ Sebez Mereja, Digital creator, Addis Ababa.

ታህሳስ 18 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር
28/12/2023

ታህሳስ 18 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር

ታህሳስ 15 /2016 ዓ.ም የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ
25/12/2023

ታህሳስ 15 /2016 ዓ.ም የወጣ የቅጥር ማስታወቂያ

ታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም የድጋሜ የወጣ የስራ ቅጥር
23/12/2023

ታህሳስ 13 ቀን 2016 ዓ.ም የድጋሜ የወጣ የስራ ቅጥር

ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር
22/12/2023

ታህሳስ 12 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር

ታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር
16/12/2023

ታህሳስ 6 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር

ታህሳስ 2 ቀን 2016 ዓ.ም በድጋሜ የወጣ የሰራ ቅጥር
12/12/2023

ታህሳስ 2 ቀን 2016 ዓ.ም በድጋሜ የወጣ የሰራ ቅጥር

ታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር
11/12/2023

ታህሳስ 1 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር

ህዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር
10/12/2023

ህዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የስራ ቅጥር

የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ፡፡*******************የትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ምደባን ይፋ አደረገ።በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል...
08/12/2023

የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ፡፡
*******************

የትምህርት ሚኒስቴር የአቅም ማሻሻያ (ሪሚዲያል) ፕሮግራም ምደባን ይፋ አደረገ።
በ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው፤ ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የ"ሪሚዲያል" ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባቸውን ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ የተማሪዎችን የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ማህበራዊ ትስስር ገጹ ባወጣው መረጃ አስታውቋል።
• ተማሪዎች የተመደቡበትን ተቋም ለመመልከት ከታች የቀረቡትን አማራጮች መጠቀም ይችላሉ፡-
Website: http://Result.ethernet.edu.et
Telegram : https://t.me/moestudentbot

ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የሰራ ቅጥር
07/12/2023

ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ የሰራ ቅጥር

ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም የስራ ቅጥር
07/12/2023

ህዳር 26 ቀን 2016 ዓ.ም የስራ ቅጥር

52 ሚሊዮን ኮንዶም ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው።*************ለኤች. አይቪ. ኤድስ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነፃ የሚሠራጭ 52 ሚሊዮን ኮንዶም ተገዝቶ የጥራት ፍ...
02/12/2023

52 ሚሊዮን ኮንዶም ወደ ሀገር ውስጥ እየገባ ነው።
*************
ለኤች. አይቪ. ኤድስ ይበልጥ ተጋላጭ ለሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች በነፃ የሚሠራጭ 52 ሚሊዮን ኮንዶም ተገዝቶ የጥራት ፍተሻ ሂደት ላይ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

በሚኒስቴሩ የኤች. አይቪ. ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር መሪ ሥራ አስፈጻሚ የዘርፈ ብዙ የኤች. አይ.ቪ ምላሽ ማስተባበር ዴስክ ኃላፊ አቶ ሀብታሙ ካሳ እንደገለጹት፤ የኮንዶም እጥረት ተስተውሎ ነበር፡፡ በአሁኑ ወቅት 52 ሚሊዮን ኮንዶም ሀገር ውስጥ ገብቶ የጥራት ፍተሻ ሂደት ላይ ነው፡፡ የጥራት ሙከራው እንደተጠናቀቀ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ወደ ሥርጭት ይገባል ብለዋል፡፡

 #ህዳር 21/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
01/12/2023

#ህዳር 21/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

 #ህዳር 20/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
30/11/2023

#ህዳር 20/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

 #ህዳር 18/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
28/11/2023

#ህዳር 18/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

 #ህዳር 17/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
27/11/2023

#ህዳር 17/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

 #ህዳር 16/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
26/11/2023

#ህዳር 16/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

 #ህዳር 15/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
25/11/2023

#ህዳር 15/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

 #ህዳር 15/2016 የወጣ  #የስራ  #የቅጥር
25/11/2023

#ህዳር 15/2016 የወጣ #የስራ #የቅጥር

ህዳር 14/2016 ዓ.ም የወጣ አስቸኳይ  #የስራ  #ቅጥር የተፈላጊ  #ብዛት 477
24/11/2023

ህዳር 14/2016 ዓ.ም የወጣ አስቸኳይ #የስራ #ቅጥር የተፈላጊ #ብዛት 477

ህዳር 12 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ  #የስራ ማስታወቂያዎች
22/11/2023

ህዳር 12 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ #የስራ ማስታወቂያዎች

ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም የወጡ በርካታ  #የስራ ማስታወቂያዎች  #ብዛት 54
18/11/2023

ህዳር 8 ቀን 2016 ዓ.ም የወጡ በርካታ #የስራ ማስታወቂያዎች #ብዛት 54

ህዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም  #የወጣ  #የስራ  #ቅጥር
17/11/2023

ህዳር 7 ቀን 2016 ዓ.ም #የወጣ #የስራ #ቅጥር

የ2016 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ::በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ የተደረገ ሲሆን ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ...
16/11/2023

የ2016 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ ተደረገ::

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና መግቢያ ነጥብ ይፋ የተደረገ ሲሆን ከባለፈው ዓመት ጀምሮ ተግባራዊ እየተደረገ ባለው አዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፖሊሲ መሰረት ከዚህ ቀደም እስከ ደረጃ 5 ብቻ ተገድቦ የነበረው የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የእድገት መሰላል እስከ ደረጃ 8 ድረስ እዲሆን ተደርጓል፡፡

ይህም ፖሊሲው ደረጃ 6ን ከመጀመሪያ ዲግሪ፣ ደረጃ 7ን ከማስተርስ እንዲሁም ደረጃ 8ን ከዶክትሬት ዲግሪ ትይዩ እንደሚሆን መደረጉን የሚኒስትሩ መረጃ ይጠቁሟል፡፡

በወጣው መቁረጫ ነጥብ መሰረት ደረጃ አንድ እና ሁለት 110 ሺህ 15 ፣ በደረጃ ሦሰት እና አራት 412 ሺህ 557 እንዲሁም በደረጃ አምስት 110 ሺህ 15 ሰልጣኞች ቅበላ ይደረጋል ተብሏል፡፡

በደረጃ ስድስት ደግሞ 2 ሺህ የሚሆኑ ሰልጣኞችን ለቀመበል ዝግጅት እንደተደረገ መናገራቸውን የሚኒስቴሩ መረጃ ያመላክታል፡፡

የ2016 የስልጠና ዘመን የተዘጋጀው መቁረጫ ነጥብ የ2015 ትምህርት እና የ2014 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ላይ ተግባራዊ ይሆናልም ተብሏል፡፡

የ 7 ዓመት ህፃን ልጅ በመደብደብ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ ወላጆች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጠራባቸው ነው፡፡በእሱ ፈቃድ ታምራት የተባለው የ7 ዓመት ህፃን የተወለደው በእናቱ እና ...
15/11/2023

የ 7 ዓመት ህፃን ልጅ በመደብደብ ህይወቱ እንዲያልፍ ያደረጉ ወላጆች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተጠራባቸው ነው፡፡

በእሱ ፈቃድ ታምራት የተባለው የ7 ዓመት ህፃን የተወለደው በእናቱ እና በወላጅ አባቱ መካከል በተፈጠረ ጊዜያዊ የፍቅር ግንኙነት ነበር፡፡
ወላጅ እናት ህፃኑን ከወለደች በኋላ ያለ ወላጅ አባቱ ድጋፍ እና እርዳታ ለ6 ዓመት ከወራት ያህል በብዙ ፈተና ውስጥ ሆና ብቻዋን እየኖረች አሳድጋዋለች፡፡
ነገር ግን ኑሮ እየከበዳት ሲመጣ ልጇም አብሯት እንዳይጎሳቆል በማሰብ ሃምሌ 18 ቀን 2015 ዓ/ም ለወላጅ አባቱ አስረክባ እሷ ወደ ጎዳና ኑሮ ወጣች፡፡
ይሁን እንጂ ህፃን በእሱ ፈቃድ ሌላ ሚስት አግብቶ ወደሚኖረው አባቱ የተሻለ ህይወት እንዲገጥመው ታስቦ ቢመጣም ነገሩ የሆነው የተገላቢጦሽ ነው፡፡
በወላጅ አባቱም ሆነ በእንጀራ እናቱ በየጊዜው ድብደባ ይደርስበታል፡፡ በብረት ሰንሰለት እየታሰረ መከራውን ያያል፡፡ በደረሰበት የስነ ልቦና ቀውስ ሰገራውን መቆጣጠር የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሶ እንኳ ድብደባው አልቀረለትም፡፡
ድንገት የሚያመልጠውን ሰገራ እና ምግብ በልቶ በሆዱ አልረጋ ብሎት የሚያስመልሰውን በምላሱ እንዲልስ እስከማድረግ የደረሰ ግፍ ሲፈፀምበት ቆይቷል፡፡
በጥቅምት ወር 2016 ዓ/ም ህፃን በእሱ ፈቃድ በደረሰበት ድብደባ ራሱን ስቶ ሲወድቅ ወላጅ አባቱ እና የእንጀራ እናቱ አፋፍሰው ወደ ጤና ጣቢያ ይዘውት ይሄዳሉ፡፡
ጤና ጣቢያ የደረሱት ግን ህይወቱ ካለፈ በኋላ ነበር፡፡ የህፃኑ መሞት በጤና ባለሙያዎቹ ሲነገራቸው አባቱ እና የእንጀራ እናቱ የአስክሬን ሳጥን ገዝተን እንምጣ ብለው በዚያው ቀርተዋል፡፡
ስለተፈፀመው ወንጀል አቤቱታ የደረሰው የአዲስ አበባ ፖሊስ የሰው መግደል ወንጀል ምርመራ ክፍል ተጠርጣሪዎቹን ተከታትሎ በቁጥጥር ስር በማዋል ምርመራ እያጣራ ይገኛል፡፡
የህፃን በእሱፈቃድ አስክሬን በጎረቤት እና በአካባቢው ነዋሪዎች ትብብር በቀጨኔ መድሃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል፡፡

ዘገባው የአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ነው፡፡

ከምር  #ሰው ግን  #ክፉ ነው እስኪ  #አንብቡት
15/11/2023

ከምር #ሰው ግን #ክፉ ነው እስኪ #አንብቡት

ህዳር 2 ቀን 2016 የወጣ  #የስራ ቅጥር በዜሮ አመት የተፈላጊ ብዛት 10 ሲሆን ከስር ኢሜል ካሉበት ሁነው መመዝገብ ይቻላል። ከተለያዬ ጥቅማጥቅሞች ጋር
12/11/2023

ህዳር 2 ቀን 2016 የወጣ #የስራ ቅጥር በዜሮ አመት የተፈላጊ ብዛት 10 ሲሆን ከስር ኢሜል ካሉበት ሁነው መመዝገብ ይቻላል። ከተለያዬ ጥቅማጥቅሞች ጋር

ህዳር 1ቀን 2016 ዓ.ም የወጡ በርካታ የተለያዩ  #የስራ  #ቅጥሮች
11/11/2023

ህዳር 1ቀን 2016 ዓ.ም የወጡ በርካታ የተለያዩ #የስራ #ቅጥሮች

ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም  #የተለያዩ  #የስራ  #ቅጥር
11/11/2023

ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም #የተለያዩ #የስራ #ቅጥር

ጥቅምት 30 ቀን 2016 የወጣ  #አስቸኳይ  #የቅጥር  #ማስታወቂያ ለEBC
10/11/2023

ጥቅምት 30 ቀን 2016 የወጣ #አስቸኳይ #የቅጥር #ማስታወቂያ ለEBC

ጥቅምት 29 ቀን 2016 የወጣ  #የቅጥር  #ማስታወቂያ
10/11/2023

ጥቅምት 29 ቀን 2016 የወጣ #የቅጥር #ማስታወቂያ

ጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም  የወጣ  #የቅጥር  #ማስታወቂያ
07/11/2023

ጥቅምት 27 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ #የቅጥር #ማስታወቂያ

 #ተሰፋ  #ለሰላም! ለአማራና ትግራይ ህዝቦች (አት ) Hope 4 peace (AT)
04/11/2023

#ተሰፋ #ለሰላም! ለአማራና ትግራይ ህዝቦች (አት ) Hope 4 peace (AT)

የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኞች አቅም ማሻሻያ መከታተያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ *******************sebez merejaበ2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግ...
03/11/2023

የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ተፈታኞች አቅም ማሻሻያ መከታተያ የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ
*******************
sebez mereja

በ2015 የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ ተማሪዎች የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም መከታተያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆኗል።

የከፍተኛ ትምህርት የአስተዳደርና መሠረተ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር ) እንደገለጹት በ2016 በግልና የመንግስት ተቋማት የአቅም ማሻሻያ (Remedial Program)የሚከታተሉ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ እንደተፈተኑት የትምህርት ዓይነት ብዛት 30 በመቶ እና ከዚያ በላይ ሆኗል።

በዚህም መሠረት በመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ለመማር የመቁረጫ ነጥብ፤

👉 የተፈጥሮ ሳይንስ ለመደበኛና ለማታ ወንድ ተማሪዎች 255፤ ሴት ተማሪዎች 234፣

👉 የማህበራዊ ሳይንስ ለመደበኛና ለማታ ወንድ ተማሪዎች 218፤ ለሴት ተማሪዎች 200፣

👉 ታዳጊ ክልሎች የተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 224፤ ሴት ተማሪዎች 210

👉 ታዳጊ ክልሎች የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች መግቢያ 192፤ ሴት ተማሪዎች180፣

👉 አርብቶ አደር አካባቢ የተፈጥሮ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ በሁለቱም ፆታ 210፣

👉 አርብቶ አደር አካባቢ ማህበራዊ ሳይንስ መቁረጫ ነጥብ በሁለቱም ጾታ 180፣

የ2015 ትምህርት ዘመንን ተሞክሮን ከግምት ውስጥ በማስገባት የገጠመውን የውጤት መቀነስ ለማስተካከል በ2016 ትምህርት ዘመን የማካካሻ ትምህርት (Remedial Program) በድጋሚ እንዲተገበር ተወስኗል።

የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራሙን ለሚከተተሉ የዩኒቨርሲቲ ምደባ በቀጣይ እንደሚካሄድ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋ።

ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ.ም  የወጣ  #የቅጥር  #ማስታወቂያ:: ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ቅርጫፍ
01/11/2023

ጥቅምት 20 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ #የቅጥር #ማስታወቂያ:: ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አዲስ አበባ ቅርጫፍ

ቴክኒክና ሙያ ተቋማት 600 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል መዘገጀታቸው ተገለፀ፡፡************12ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች ውስጥ በዘንድሮው ዓመት በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የሚገቡ 600 ...
30/10/2023

ቴክኒክና ሙያ ተቋማት 600 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል መዘገጀታቸው ተገለፀ፡፡
************

12ኛ ክፍል ካጠናቀቁት ተማሪዎች ውስጥ በዘንድሮው ዓመት በቴክኒክና ሙያ ተቋማት የሚገቡ 600 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት መደረጉን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።

በሚኒስቴሩ የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሬቻ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ እንደ ሀገር ከ700 በላይ የመንግሥትና ከ900 በላይ የግል የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት አሉ። እነዚህ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት 600 ሺህ ተማሪዎችን ለመቀበል ዝግጅት አድርገዋል።

የትምህርት ተቋማቱ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ የ2016 ዓ.ም 600 ሺህ የቴክኒክና ሙያ ሠልጣኞችን ተቀብሎ ለማሠልጠን የሚያስችል በቂ የትምህርት ግብዓት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።

ጥቅምት 15 እስከ 27 ቀን 2016 ዓ.ም  የወጣ #የቅጥር  #ማስታወቂያ  #ደመወዝ 23,604 ለበለጠ መረጃ ከሰር ባለው የስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ።
28/10/2023

ጥቅምት 15 እስከ 27 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣ #የቅጥር #ማስታወቂያ

#ደመወዝ 23,604 ለበለጠ መረጃ ከሰር ባለው የስልክ ቁጥር መደወል ይችላሉ።

ጥቅምት 11 እስከ 20 ቀን 2016 ዓ.ም   #የቅጥር  #ማስታወቂያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ድርጀት   #ደመወዝ 15,904 ከስር ባለው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ።
28/10/2023

ጥቅምት 11 እስከ 20 ቀን 2016 ዓ.ም #የቅጥር #ማስታወቂያ

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ድርጀት #ደመወዝ 15,904 ከስር ባለው ሊንክ መመዝገብ ይችላሉ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰበዝ መረጃ Sebez Mereja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share



You may also like