Hiyaw digital marketing

Hiyaw digital marketing ህያው digital marketing internet ላይ በመመስረት የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የሚሰራ ድርጅት ነው።

Rental dresses for baby shower, bridal shower, and birthday 0991227958 0910001125https://t.me/rentaldressesውብ የሚከራዩ የቤቢ ...
02/08/2022

Rental dresses for baby shower, bridal shower, and birthday 0991227958 0910001125
https://t.me/rentaldresses
ውብ የሚከራዩ የቤቢ ሻዎር, የብራይዳል ሻዎር, የልደት እና ለተለያዩ ፕሮግራሞች የሚሆኑ ቀሚሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል ይደውሉልን 0991227958 0910001125
አድራሻ፦መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 2ኛ ፎቅ 211 ቁጥር

29/03/2022
29/03/2022
29/03/2022
28/03/2022
Our certificate on fundamentals of digital marketing
18/03/2022

Our certificate on fundamentals of digital marketing

17/03/2022

የመግዛትም ያለመግዛትም ምርጫ አላችሁ!

በማሕበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚደረግ የሽያች ማስታወቂያ በዓመት ከ700 ቢሊየን ዶላረ በላይ ገቢ ያመጣል ይባላል እንደ አንዳንድ ጥናታዊ መረጃዎች፡፡

ዓለማችን የገበያ ማዕከል ነች፡፡ ሰዎች ራሳቸውን፣ ውበታቸውን፣ እውቀታቸውን፣ ቁሳቁስን፣ ጽንሰ-ሃሳብን፣ ፍልስፍናን . . . የማይሸጡት ነገር የለም፡፡ ይህን ሽያጫቸውን ውጤታማ ለማድረግ ደግሞ የማይጠቀሙት የተለጠጠ የማስተዋወቅና የማሻሻጥ መንገድ የለም፡፡ እዚህ ሰዎች ምን እንደሚሸጡና እንዴት እንደሚሸጡ በሚገባ ያውቁታል፡፡

የእኔና የእናንተ ሃላፊነት ያለው እዚህ ላይ ነው፡፡ ልክ እነሱ ምን እንደሚሸጡና እንዴት እንደሚሸጡ እንደሚያቁት ሁሉ እኛም ምን እንደምንገዛና እንደማንገዛ፣ እንዲሁም መግዛት ያልፈለግናውን ነገር እንዴት እምቢ ማለት እንዳለብን በሚገባ በማወቅ መብሰል የግድ ነው፡፡ አለዚያ የሰዎች፣ የቁሳቁስና የፍልስፍና ሸቀጥ ማራገፊያ ከመሆን አናመልጥም፡፡

https://t.me/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

15/03/2022

ህያው digital marketing internet and online ላይ በመመስረት የተለያዩ ማስታወቂያዎችን የሚሰራ ድርጅት ሲሆን የተለያዪ የተጠኑ መንገዶችን በመጠቀም ከፍተኛ የሆነ የደንበኛ ፍሰት እንዲኖር እና የስራ መስኮትን እንዲያሳደጉ የሚያስችል ድርጅት ነው። ማድረስ የሚፈልጉትን መልእክት በቀላሉ ሳቢና አይረሴ በሆኑ መንገዶች ለተመረጡና ለሚፈልጉት የህብረተሰብ ክፍል በቀላሉ በማድረስ ቢዝነሶትን እንዲያሳድጉ እንረዳዎታለን።online marketing በኢትዮጲያ ገና እየተጀመረ እንደመሆኑ እኛም አስፈላጊ የሆኑ ግበቶችን በማሙዋላት በማስረጃ በተደገፈ የሰለጠነ የሰው ሃይል የonline marketing ዘርፉን እንዲቀላቀሉና ስኬታማ እንዲሆኑ አብረንዎ እንሰራለን። ከእኛ ጋር ሲሰሩ ለሚሊዮኖች ስለራሶ ገለጻ ያደርጋሉ
• ስለድርጅቶ ምርትና አገልግሎት እውቅናን ይፈጥራሉ
• አዳዲስ ደንበኞችን ያፈራሉ
• የደርጅቶን ስም ይገነባሉ
• አገር አቀፋዊነትና አለም አቀፋዊነቶን ያሳድጋሉ
• ምርትና አገልግሎቶን በቀላሉ ተደርሽ ያደርጋሉ ይሸጣሉ
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
• Facebook advertisement/ፌስቡክ ማስታወቂያ
• Instagram advertisement /ኢንስታግራም ማስታወቂያ
• Telegram advertisement/ቴሌግራም ማስታወቂያ
• YouTube advertisement/ዩቲዩብ ማስታወቂያ
• Google advertisement /ጎግል ማስታወቂያ
• Website development/ዌብሳይት ማስታወቂያ
• Applications and software development/የሶፍትዌር ግንባታ
• Digital psychology advice /የማርኬቲንግ ምክር
• Graphics design/ግራፊክስ ዲዛይን
• Cross promotion/የእርስ በእርስ ማስታወቂያዎች
• BRANDING & Increase in follower / የተከታዮችን ቁጥር ማሳደግ
• Search engine optimization/የፍለጋ መረቦች አጠቃቀም

15/03/2022

Digital marketing/online marketig ማለት ምን ማለት ነው?
Digital marketing ማለት ሽያጫችንን ወይም የአግልግሎት ገቢያችንን ከምናሳድግበት መንገድ አንዱ ሲሆን ይህንንም የተለያዩ የ online and internet ላይ የተመሰረቱ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ማለትም ሞባይሎችን ፣ላፕቶፖችን እንዲሁም ሌሎች digital የሆኑ መንገዶችን በመጠቀም የምንሰጣቸውን አግልግሎቶች ወይንም ምርት ለdigital ማህበረሰቡ የምናስተዋወቅበት መንገድ።ይህ የማስታወቂያ መንገድ አግልግሎታችንን ወይንም ምርታችንን የሚፈልጉ (potential customers) የተወሰኑና የተመረጡ ደንበኞችን የምንስብበት እና የምናገኝበት ምንገድ ነው።
Digital marketing ለምን?
1. በጠቅላላው digital marketing ከየትኛውም አይነት የማስታወቂያ መንገዶች በላይ ከፍተኛ የሆነ ተደራሽነት ያለው መንገድ ነው።
2. በDigital marketing ማስታወቂያችንን የሚመለከተው አገልግሎታችንን ሊጠቀም የሚችል(potential custemers)ብቻ ነው።ማለትም ማስታወቂያችንን በዲጂታል መንገድ ስናስተዋውቅ አግልግሎታችንን ሊጠቀሙ የሚችሉ ብለን የምናስባቸው ላይ ብቻ ትኩረት በማድረግ አላስፈላጊ ልፋትን በመቀነስ የተሳካ የማስታዋወቅ ሂደትን እንከተላለን።
3. ማስታወቂያዎቻችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለብዙ ሰዎች ማድረስ እንችላልን።በተጨማሪም ማስታወቂያዎቻችን በፈለግነው የጊዜ ልዩነት ውስጥ ለደንበኞቻችን ማስታወስ እንችላለን።
4. በdigital marketing ማስታወቂያዎቻችን ምን ያህል ስኬታማ እንደነበሩ መለካት እንችላለን።ከዚህም በመነሳት ማስታወቂያችን ወይም ምርትና አገልግሎታችን ላይ ማስተካከያዎችንና የሚበረታቱ መንገዶችን በመለየት የተሻለ ማስታወቂያ እንዲሁም የተሻለ ምርትና አገልግሎትን እንድናዘጋጅ ይረዳናል።
5. ከደንበኛ ጋር ቀጥተኛ የሆን ግንኙነትን እንድንመሰርት ይረዳናል።ማለትም አስፈላጊ የሆኑ መረጃዎችን ከመስጠት ጀምሮ እስከ መገበያየት ድረስ ያሉትን ደርጃዎች በቀጥታ በአጭር ጊዜ ከደንበኛችን ጋር እንድንፈጽም ይረዳናል።
6. ከምንደርሳቸው ሰዎች ብዛት እና ፍጥነት በመነሳት ከየትኛውም የማስታወቂያ መንገዶች በገንዘብ ደረጃ ቅናሽ የሆነ መንገድ ነው።
ሌላው በኢትዮጲያ ደረጃ መነሳት የሚገባው ሃስብ ዲጂታል ማርኬቲንግ ገና ፉክክር የሌለበትና በነጻነት መጠቀም የምንችለው መሆኑ ነው።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hiyaw digital marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hiyaw digital marketing:

Share