Digital Ethiopia

Digital Ethiopia Software Development and Digital Marketing

በ Facebook እና Instagram ድርጅቶ፣ ምርት እና አገልግሎቶን ለብዙዎች ተደራሽ ማድረግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛን ያናግሩን። የትኛውንም እርሶ ማስተዋወቅ የፈለጉትን ምርት እና አ...
22/12/2023

በ Facebook እና Instagram ድርጅቶ፣ ምርት እና አገልግሎቶን ለብዙዎች ተደራሽ ማድረግ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እኛን ያናግሩን። የትኛውንም እርሶ ማስተዋወቅ የፈለጉትን ምርት እና አገልግሎች ለሰፊው ሶሻል ሚዲያ ማህበረሰብ በተመጣጣኝ ዋጋ ተደራሽ እናደርጋለን።

የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።❖1...
10/06/2020

የ ኮምፒዩተራቹ operating system window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

❖1. Power option
Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ

❖2. Disable unwanted start up programs
ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል
Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)
ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል።

❖3. Defragment and optimize drive
Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ
Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ

❖4. Delete unnecessary temporary file
Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን
%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን
የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት
ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።
እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።

❖5. Clean up Memory
This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ
Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ
የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ
እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት

❖6. Reduce run time service
Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ
ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን
በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ

❖7. Registry tweaks
Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ desktop መምረጥ
Menu show delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

❖8. visual effects
Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ
Adjust for best performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ::
Share & join us👎👎👎

04/06/2020

Is 5G Dangerous? Marques Brownlee helps us explain what is 5G, the health impacts on your body, whether it can make you sick, and some other claims being mad...

ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።✍ ስማርት ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ መጠን ሳምሰንግ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ...
24/05/2020

ዛሬ እንዴት ሳምሰንግ ስልኮች ፌክ ወይም ሪል መሆኑን ማወቅ እንደምንችል እናያለን።

✍ ስማርት ስልኮች ተፈላጊነታቸዉ እየጨመረ በመጣ መጠን ሳምሰንግ ከኦርጂናሉ ጋር ተመሳስለዉ በቻይና የሚመረቱ ፌክ የሳምሰንግ ስልኮችም በዛዉ መጠን ይጨምራሉ፡፡

✍ሳምሰንግ የጎግልን አንድሮይድ ኦፐሬቲንግ ሲስተም ይጠቃማል፣የአንድሮይድ ሲስተም ኮድ ደግሞ ማንኛዉም ፍላጎት ያለዉ አካል ኮዱን እንዲጠቀም የሚያስችል ፍቃድ
ስለሚሰጥ፣ አጭበርባሪ ድርጅቶች ከኦርጂናሉ ስልክ ከፍተኛ ቅናሽ ያለዉን ተመሳሳይ ፌክ ሳምሰንግ ስልክ በማምረት ገበያዉን ያጥለቀልቁታል፡፡

✅ ኦርጂናሉን ስልክ ከፌኩ በቀላሉ መለየት ያስቸግራል፣ ነገር ግን ከባለፈው ፕሮግራማችን በተጨማሪ ከዚህ በታች የምናቀርበውን የመለያ መንገዶችን በመጠቀም ፌክ ሳምሰንግ ስልኮችን መለየት ይችላሉ።

1⃣ የስልኩን ቀፎ አካላዊ ገጽታዎች በመገምገም ፌክ ሳምሰንግ ስልክ!!

👉🏽 የስክሪኑ መስታወት ጥራት የለዉም
👉🏽 ስክሪኑ ከቀፎዉ ጠርዝ በጣም ይርቃል
👉🏽 ስክሪኑ ድምቀት ይጎድለዋል
👉🏽 የሳምሰንግ ሎጎ(ሳምሰንግ የሚለዉ ጽሁፍ) ሲነካ ይሻክራል፣በደንብ ከተጫኑት ይለቃል
👉🏽 ከኦርጂናል ስልኮች ጋር ሲያስተያዩት፤ ባትሪዉ መክደኛዉን ሲከፍቱ የሚታዩ ትንንሽ አካሎች እና ባትሪዉ ላይ የሚገኙት መረጃዎች የተለያዩ መሆናቸዉን

2⃣ የስልኩን ፍጥነት እና የትእዛዞች አፈጻፀም በመገምገም!!

👉🏿 በስልኩ ፎቶዎችን ለማንሳት ይሞክሩ፣በፌክ ሳምሰንግ ስልኮች የሚያነሱት ፎቶ ጥራት የወረደ ስልኮች
👉🏿 በተመሳሳይ ጊዜ በርካታ ጌሞች እና አፕሊኬሽኖችን ለመክፈት ይሞክሩ፣ፌክ ስልኮች ስታክ(ቀጥ) የማለት ባህሪይ ያሳያሉ፡፡
👉🏿 ስልኩን አጥፍተዉ ያብሩት፣ ፌክ ስልኮች ቶሎ አይከፍቱም።
3⃣ የስልኩን የምርት መረጃዎች በመገምገም!!

👉🏻 ወደ ዋናዉ ማዉጫ ይሂዱ እና አፕስ(Apps) የሚለዉን ቁልፍ ይጫኑ
👉🏻 ከአፕሊኬሽን ማዉጫዉ ላይ፣ Settings የሚለዉን ይጫኑ
👉🏻 ከ Settings ላይ More የሚለዉን ይጫኑ እና Storage የሚለዉን በመጫን ስልኩ ላይ መጫን ሚችሉትን የዳታ መጠን ይመልከቱ፤ ከኦርጂናሎቹ ስልኮች
በጣም ያነሰ ከሆነ ፌክ መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡
👉🏻 እንዲሁም About device የሚለዉን ይጫኑ እና የስልኩን ሞዴል ቁጥር እና baseband, build number ጎግል ላይ ይፈልጉት፣ የሚያገኙት መልስ የተጠቀሱትን
ኦርጅናል መሆኑን ይነግሮታል፡፡

4⃣‼️የሳምሰንግ ኮዶችን በመጠቀም‼️

✍ወደ ስልክ መደወያዉ በመሄድ፣ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ኮዶች ያስገቡ እና Call የሚለዉን መደወያ በተን ሳይጫኑ፤ ስልኩ ያስገቡትን ኮድ አዉቆ automatically መልስ መስጠት ከቻለ ኦርጅናል መሆኑን ያረጋግጣሉ፡፡ ካልሆነ ግን ፌክ ስልክ ነዉ፡፡
🔘 ስማርት ስልኮች ከ 309 ኮዶች በላይ እንዳሉት Google ይነግረናል ነገር ግን ኦርጂናል እና ፌክ ስልኮችን የምንለይበት ስድስት ኮዶች (Top six) ብሎ የሚያስቀምጣቸውን ለእናንት አቅርበናል።
↓↓↓↓
1)▒▓⇨ * #0* #
አጠቃላይ መገምገሚያ(Enter Service Menu)
2)▒▓⇨ * #1234 #
ስልኩ የሚጠቀመዉን ሶፍትዌር እና ሞደም ማወቂያ
3)▒▓⇨ * #12580*369 #
ስለ ስልኩ ሶፍትዌር እና ሀርድዌር ማወቂያ
4)▒▓⇨ * #06 #
የስልኩን ኢንተርናሽናል መለያ ቁጥር ( IMEI Number) ከከፈተልን እና▫️ Part One▫️ ላይ ያቀረብንውን ማረጋገጥ ከቻለ።
5)▒▓⇨ * #34971539 #
የስልኩን የካሜራ ስሪትና እድሳት (Camera Firmware Update) መረጃዎች ማወቂያ
6)▒▓⇨ * #9900 #
የስል

If want to start the journey of becoming website developer then here is one of free online courses with certificate...
24/05/2020

If want to start the journey of becoming website developer then here is one of free online courses with certificate...

24 video lectures, 6 homework assignments, 2 projects, and a final exam.

About Battery life / Digital Ethiopiaበዚህ ዘመን በርካቶች የዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልክተጠቃሚዎች መሆናቸው ይታመናል።ዘመናዊ ስልኮች ከስሪታቸው አንጻር ባትሪያቸው ቶሎየሚያ...
24/05/2020

About Battery life / Digital Ethiopia

በዚህ ዘመን በርካቶች የዘመናዊ ተንቀሳቃሽ ስልክ
ተጠቃሚዎች መሆናቸው ይታመናል።
ዘመናዊ ስልኮች ከስሪታቸው አንጻር ባትሪያቸው ቶሎ
የሚያልቅና አጭር ጊዜን የሚያስጠቅሙ ናቸው።
ከዚህ አንጻርም ተጠቃሚዎች ባትሪውን ቶሎ ቶሎ ሃይል
ለመሙላት (ቻርጅ ለማድረግ) ሲሞክሩ ይስተዋላል።
ይህ ሁኔታ ደግሞ ምናልባትም የባትሪን እድሜ ሊያሳጥሩ
እና ሙሉ በሙሉ ሊያበላሸውም ይችላል።
ስልክን ከመጠቀም ባለፈ ግን የባትሪ እድሜን ማራዘምና
በአግባቡ ቻርጅ በማድረግ መጠቀም ቅድሚያ የሚሰጠው
ጉዳይ ነው።
እርስዎ ከእነዚህ ተጠቃሚዎች አንዱ ከሆኑ ስልክዎን
ቻርጅ በሚያደርጉበት ጊዜ ምናልባት ያላስተዋሏቸው
ነገሮች ይኖራሉና እነዚህን የባለሙያ ምክረ ሃሳቦች
እናካፍልዎ።
ቻርጅ እያደረጉ ስልክን በጭራሽ አለመጠቀም፦ አንዳንድ
ጊዜ አስቸኳይ ጉዳይ ቢያጋጥም እንኳን ስልክን ቻርጅ
እያደረጉ ባይጠቀሙ ይመረጣል።
ምናልባት የግድ ከሆነ ደግሞ ስልኩ ከተሰራበት ኩባንያ
አብሮ የተዘጋጀን ቻርጀር እየተጠቀሙ ቢሆን ይመረጣል
ይላሉ ባለሙያዎች።
ጥራት ያላቸውን ባለማራዘሚያ ቻርጀሮች መጠቀም፦
ባለማራዘሚያና በአብዛኛው በነጭ መደብ የተሰሩ
እውነተኛ ቻርጀሮችን መጠቀም የባትሪን እድሜ ለማራዘም
ይረዳልና ይጠቀሙበት።
ሌሊቱን ሙሉ ቻርጅ ከማድረግ መቆጠብ፦ ወደ መኝታ
ሲያመሩ ስልክዎን ቻርጀር ላይ ሰክቶ መተው አደጋ አለው።
ይህም ባትሪው ከመጠን በላይ ቻርጅ በማድረግ ማዳከም
ይጀምራል፥ በአብዛኛው ስልክን በ40 እና በ80 ፐርሰንት
መካከል ቻርጅ ማድረግ መልካም መሆኑንም ይመክራሉ።
ምክንያታቸው ደግሞ 40 ፐርሰንት ከደረሰ ቻርጅ ማድረጉ
ግዴታ ሲሆን 80 ከሆነ በኋላ ነቅለው ቢገለገሉበት ችግር
የለውም የሚል ነው።
ስልክን ለተወሰነ ጊዜ ማጥፋት፦ ሰው ሰርቶ ማረፍ
እንደሚፈልገው ሁሉ ስልክን ማጥፋትም ለባትሪው
መልካም እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚገልጹት።
ለዚህ ደግሞ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን በተለይም ወደ
መኝታ ሲያመሩ በማጥፋት እረፍት መስጠት።
ይህ ሲሆን ደግሞ የስልኩ ባትሪ እድሜ እንዳያጥርና
ረዘም ላለ ጊዜ እንዲያገለግልዎ ይረዳል።
ባትሪው እስከሚያልቅ ጠብቆ ቻርጅ አለማድረግ፦ ሌላውና
በብዙ ሰዎች የተለመደው ጉዳይ ደግሞ የስልክ ባትሪ
እስከሚያልቅ ጠብቆ ቻርጅ ማድረግ ነው።
ይህ ደግሞ ለባትሪ እድሜ የመጀመሪያውና ዋናው ጠር
ነውና፥ ባትሪው 40 ፐርሰንት ላይ ሲደርስ ቻርጅ ማድረጉን
ይመክራሉ።
ይህ ባይሆን እና በጣም ከወረደ በኋላ ቻርጅ ለማድረግ
መሞከሩ ግን ባትሪን በመግደል ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላልና
ይህን ልማድ ያስወግዱም ይላሉ።
ከዚህ ባለፈም ቻርጀሩን ከቀጥተኛው ሶኬት ላይ
አለመሰካት እና ከፍተኛ ሙቀት ባላቸው ቻርጀሮች
አለመጠቀም መልካም ነው።
እርስዎም ከላይ የተጠቀሱትን የባለሙያ ምክረ ሃሳቦች
በመተግበር የስልክዎን ባትሪ እድሜ ያራዝሙ።

👉Digital Ethiopia

"ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎችን ሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ ቻናል፡፡ ባሉበት ሆነው Digital Ethiopia LIKE በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ".....Digital Ethiopia........
24/05/2020

"ስለቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃዎችን ሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ ቻናል፡፡ ባሉበት ሆነው Digital Ethiopia LIKE በማድረግ አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ".....Digital Ethiopia......
join
👉 Digital Ethiopia

24/05/2020

✳️How to control your pc using smartphone✳️

1, 👉first download & install the software called " chrome remote desktop" from our channel

2, 👉open google chrome from ur pc and install the extension called "chrome remote desktop" and add the extension

3, 👉go to extension in ur browser and click on chrome remote desktop then the installation process will begin then automatically the software will also be installed

4, 👉install the downloaded software and click on get started

5, 👉now u have to set a pin for remote computer share and after that enable the feature

6, 👉go to ur phone and open the app then click the refresh button in the top-right corner and u will see ur pc in a list

7, 👉click on ur pc and enter ur pin there & u will now have access to ur computer screen

8, 👉finally u can do whatever instructions from ur phone to instruct ur computer

✴️related apps
- teamviewer
- apowermirror
- kiwimote
- unified remote
- pc remote
- vnc viewer

16/05/2020

🔰 Learn Complete HTML Tutorials with Projects for Beginners 🔰

Learn Complete HTML Tutorials With Projects For Beginners To Expert

🔗 Link:- https://bit.ly/2lDnS14


ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 10 የ አንግሮይድ አፖች  ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነ...
16/05/2020

ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 10 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 10 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው። የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን ወዘተ የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago

Adobe Premiere Clip: አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip

VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው። VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን ማስዋብ ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor

PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ ከ 30 በላይ የተለያዩ የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01
KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Digital Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share