Dani Enter Tube

Dani Enter Tube ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ

15/11/2023

Pastor fitsum

17/01/2023

ነብይ ጥሌ ወደ tiktok መቷል🙋

Happy Birthday Bishop🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎂Psalms 9116 'With a long life I will satisfy him And let him see My salvation.'
29/12/2022

Happy Birthday Bishop

🎁🎁🎁🎂🎂🎂🎂🎂

Psalms 91
16 'With a long life I will satisfy him And let him see My salvation.'

እግዚአብሔር ይመስገን🙏ስለ ምድራችን ሰላም የፀለያችሁ: እግዚአብሔርን የለመናችሁ:እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን ደስ አለን:: በሰማያዊው ባርኮቱ: መከራችንን እንዲያስረሳን: የተሰበረውንም ል...
29/12/2022

እግዚአብሔር ይመስገን🙏

ስለ ምድራችን ሰላም የፀለያችሁ: እግዚአብሔርን የለመናችሁ:እንኩዋን ደስ አላችሁ እንኩዋን ደስ አለን:: በሰማያዊው ባርኮቱ: መከራችንን እንዲያስረሳን: የተሰበረውንም ልብ እንዲጠግን እግዚአብሔር የታመነ እና ሁሉን ቻይ አምላክ ነው::

ታዲያ ይህ የሰላም ነፋስ: በመላው ሃገራችን ነፍሶ መላውን ህዝባችንን እስኪያሳርፍ እኛም ከመፀለይ አንረፍ:: እያመሰገንን መፀለያችንን እንቀጥል::

በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። ፊል4:6

ሳሙኤል ተስፋሚካኤል ብዙነህ

25/12/2022

ጀግና እየሱስ ብቻ ነው
እንወድሀለን

    selam&meski
25/12/2022

selam&meski

25/12/2022

ጌታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ባሮጌውም ኪዳን በአዲሱም ኪዳን ደግሞም በሚመጣው ላይ ብቸኛ አምላክ ነው ።።

23/12/2022

የውጊያውን ሜዳ ተቀላቅለዋል
ቅዱሳን አሳባቹን ግለፁ ማነው ትክክለኛው????

  ፊልጵስዩስ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²² ነገር ግን በስጋ መኖር ለእኔ የሥራ ፍሬ ቢሆን፥ ምን እንድመርጥ ኣላስታውቅም።²³ በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ...
23/12/2022


ፊልጵስዩስ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²² ነገር ግን በስጋ መኖር ለእኔ የሥራ ፍሬ ቢሆን፥ ምን እንድመርጥ ኣላስታውቅም።
²³ በእነዚህም በሁለቱ እጨነቃለሁ፤ ልሄድ ከክርስቶስም ጋር ልኖር እናፍቃለሁ፥ ከሁሉ ይልቅ እጅግ የሚሻል ነውና፤
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯

    የተፈጸመ ይገኛል
23/12/2022


የተፈጸመ ይገኛል

23/12/2022

“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
— ሐዋርያት 4፥12

🙆ትዝታው አመረረ እመለሳለሁ አየለነው      Whach full vedio
23/12/2022

🙆ትዝታው አመረረ እመለሳለሁ አየለነው
Whach full vedio

#ተናገር

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dani Enter Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Dani Enter Tube:

Videos

Share