Grawa News - ግራዋ ዜና

Grawa News - ግራዋ ዜና One Platform for all International News Update - Ethiopia!

 #ዩኤንጄኔቫ| በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ማብቃት እንዳለበት ተገለፀ።10/10/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያበኢትዮጵያ እጅግ አሳሳቢ እየሆነየመጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እ...
16/06/2024

#ዩኤንጄኔቫ| በኢትዮጵያ እየተባባሰ የመጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰት ማብቃት እንዳለበት ተገለፀ።
10/10/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ እጅግ አሳሳቢ እየሆነየመጣው የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዲያበቃ ጠንከር ያለ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ የተመድ የሰብዓዊ መብት ጥበቃ ዋና ዳይሬክተር የሆኑት ቮለር ተርክ ማሳሰባቸውን ዩኤን ጄኔቫ በሪፖርቱ አስነብቧል።

ዓለም ስለኢትዮጵያ ምን አለ?ወቅታዊና ተዓማኒ ዓለምአቀፍ መረጃዎች Exclusively የሚቀርብበት ግራዋችን ግራዋ ዜና በአዲስ ይዘትና አቀራረብ ወደ ታዲሚያን ለመድረስ በዝግጅት ላይ ይገኛል።...
15/06/2024

ዓለም ስለኢትዮጵያ ምን አለ?
ወቅታዊና ተዓማኒ ዓለምአቀፍ መረጃዎች Exclusively የሚቀርብበት ግራዋችን ግራዋ ዜና በአዲስ ይዘትና አቀራረብ ወደ ታዲሚያን ለመድረስ በዝግጅት ላይ ይገኛል።
ውድ የግራዋ ዜና ተከታታዮች በሀገራችን በአይነቱና በአቀራረቡ የመጀመሪያ የሆነው ግራዋ የመረጃና ዜና አውታር ምርጫዎ ስለሆነ በቅድሚያ እያመሰገንን ገፃችን ለወዳጅ ለጓደኛዎ እንዲያጋሩልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
Grawa News - ግራዋ ዜና

 #ብሉምበርግ| መስከረም 4/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ እየገነባች ያለው ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚታመነው የህዳሴ ግድብ የጎረቤት ሀገራትን ለምን አስቆጣ? በሚል ርዕስ ብሉምበርግ በበይነ መረ...
15/09/2023

#ብሉምበርግ| መስከረም 4/2016 ዓ.ም
ኢትዮጵያ እየገነባች ያለው ከ5 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚታመነው የህዳሴ ግድብ የጎረቤት ሀገራትን ለምን አስቆጣ? በሚል ርዕስ ብሉምበርግ በበይነ መረብ መገናኛ አውታሩ ሰፋ ያለ ትናንትና አቅርቧል።
ለፈጣን መረጃ ገፃችንን ይከተሉ Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

Ethiopia has been at loggerheads with downstream neighbors Egypt and Sudan for years over a $5 billion mega-dam it’s built on the Nile River’s biggest tributary. A fourth phase of filling a 74 billion cubic-meter (2.6 trillion cubic-foot) reservoir behind the Grand Ethiopian Renaissance Dam was ...

 | መስከረም 3/2016 ዓ.ምንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ET 687 አውሮፕላን መዳረሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አድርጎ በመብረር ላይ ሳለ በጋቢና ...
14/09/2023

| መስከረም 3/2016 ዓ.ም
ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ET 687 አውሮፕላን መዳረሻውን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አድርጎ በመብረር ላይ ሳለ በጋቢና (Cockpit) ውስጥ በተከሰተ ድንገተኛ ጭስ ሳቢያ ተመልሶ በህንድ ዴልሂ አውሮፕላን ጣቢያ ለማረፍ መገደዱ ተሰምቷል።
Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

An Ethiopian Airlines flight en route Addis Ababa made an emergency landing in the early hours of Wednesday after smoke was discovered in the plane's cockpit.

 | መስከረም 13/2016 ዓ.ምኤርትራ ዓለምአቀፍ ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ አገረ-መንግስታት ዝርዝር ውስጥ መካተት አለባት ሲል አንድ የአሜሪካ ቲንክታንክ ቡድን በትንታኔው አስነብቧል። Graw...
13/09/2023

| መስከረም 13/2016 ዓ.ም
ኤርትራ ዓለምአቀፍ ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ አገረ-መንግስታት ዝርዝር ውስጥ መካተት አለባት ሲል አንድ የአሜሪካ ቲንክታንክ ቡድን በትንታኔው አስነብቧል።
Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

Sixteen years ago, the Bush administration considered placing Eritrea on the state sponsor of terrorism list. On its face, the country deserves such status. Alongside North Korea, a formally designated state sponsor, Eritrea is the world’s most totalitarian country.  Bad governance and corrup...

 | መስከረም 2/2016 ዓ.ም ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ግድቦችን ለመገንባት እቅድ አላት ሲሉ አንድ የግብፅ ከፍተኛ ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ አዘል መልእክት ማስተላለፋቸውን በዕለታ...
13/09/2023

| መስከረም 2/2016 ዓ.ም
ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ ተጨማሪ ግድቦችን ለመገንባት እቅድ አላት ሲሉ አንድ የግብፅ ከፍተኛ ባለስልጣን ማስጠንቀቂያ አዘል መልእክት ማስተላለፋቸውን በዕለታዊ ዘገባው ለንባብ አብቅቷል።
Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

Egyptian MP and head of the Justice Party, Abdel Moneim Emam, questioned the Foreign Minister and Irrigation Minister about Ethiopia’s plans to potentially build new dams on the Nile River, and where Egypt stands following the fourth filling of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), RT report...

 #አልባዋባ| ጳጉሜ 5/2015 ዓ.ምኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ 4ተኛ ዙር የውሃ ሙሌት አጠናቀቀች ሲል በዕለታዊ ሰበር ዜናው አስነብቧል።Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ...
10/09/2023

#አልባዋባ| ጳጉሜ 5/2015 ዓ.ም
ኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ 4ተኛ ዙር የውሃ ሙሌት አጠናቀቀች ሲል በዕለታዊ ሰበር ዜናው አስነብቧል።

Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

ALBAWABA - According to Ethiopian media, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has announced the official completion of the filling of the Nile Renaissanc

 | ጳጉሜ 5/2015 ዓ.ምአወዛጋቢው ታላቁ የህዳሴ 4ተኛ የውሃ ሙሌት መርሐግብር በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንግስት በይፋ አስታወቀ ሲል በዕለታዊ ዘገባው አስነብቧል።Grawa NewsGr...
10/09/2023

| ጳጉሜ 5/2015 ዓ.ም
አወዛጋቢው ታላቁ የህዳሴ 4ተኛ የውሃ ሙሌት መርሐግብር በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንግስት በይፋ አስታወቀ ሲል በዕለታዊ ዘገባው አስነብቧል።
Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

ADDIS ABABA, SETPEMBER 10, 2023 (SUDANS POST) – The Ethiopian government on Sunday said it has completed the fourth and final filling of the controversial Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). Th…

08/09/2023

#ዋይትሐውስ| ጳጉሜ 3/2015 ዓ.ም
የአሜሪካ መንግስት ከሰሜኑ ግጭት ጋር በተያያዘ ከሁለት ዓመት አስቀድሞ እ.ኤ.አ መስከረም 17/2021 ዓ.ም ኢትዮጵያ ላይ አሳልፎት የነበረው Executive Order 14046 International Emergency Economic Powers Act ለተጨማሪ አንድ ዓመት የተራዘመ መሆኑን ዋይትሐውስ ይፋ ማድረጉ ተገልጿል።
Grawa NewsGrawa News - ግራዋ ዜናግራዋ ዜና

 | ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ተከስቶ የነበረውን ግጭት ለማጣራት የተቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን ስራውን ማቋረጡ ተከትሎ ውሳኔው እንዳሳሰበው ገልፆ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ...
24/08/2023

| ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም
በሰሜን ኢትዮጵያ ትግራይ ተከስቶ የነበረውን ግጭት ለማጣራት የተቋቋመው አጣሪ ኮሚሽን ስራውን ማቋረጡ ተከትሎ ውሳኔው እንዳሳሰበው ገልፆ አምንስቲ ኢንተርናሽናል ይፋዊ መግለጫ አውጥቷል።

We, the undersigned civil society, and human rights organizations are alarmed by your recent decision to prematurely terminate the mandate of the Commission of Inquiry into the situation in the Tigray Region of the Federal Republic of Ethiopia (CoI). View Report in EnglishDownload PDF

 | ነሐሴ 17/2015 ዓ.ምኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች አምስት ሀገራት የብሪክስ ብሎክ መቀላቀላቸው ተዘግቧል።
24/08/2023

| ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም
ኢትዮጵያን ጨምሮ ሌሎች አምስት ሀገራት የብሪክስ ብሎክ መቀላቀላቸው ተዘግቧል።

Argentina, Egypt, Ethiopia, Iran, Saudi Arabia and UAE will join the bloc of emerging markets in 2024 in an expansion Chinese President Xi Jinping calls ‘historic’.

 | ነሐሴ 16/2015 ዓ.ምኬንያ ከኢትዮጵያ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚስተሳስራት 3000 ኪ.ሜ የሚረዝም ፈጣን የኤሌክትሪክ ባቡር መስመር ለመገንባት በዕቅድ መያዟ ተዘግቧል።
23/08/2023

| ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም
ኬንያ ከኢትዮጵያ እና ከደቡብ ሱዳን ጋር የሚስተሳስራት 3000 ኪ.ሜ የሚረዝም ፈጣን የኤሌክትሪክ ባቡር መስመር ለመገንባት በዕቅድ መያዟ ተዘግቧል።

Kenya plans to begin construction in 2025 of a $13.8 billion high-speed electric railway from its Indian Ocean port of Lamu to Ethiopia and South Sudan.

 | ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ የሳውዲ አረቢያ ድንበር ጠባቂ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መግደላቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘግቧል።
22/08/2023

| ነሐሴ 16/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
የሳውዲ አረቢያ ድንበር ጠባቂ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን መግደላቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ያወጣውን ሪፖርት ጠቅሶ ዘግቧል።

Saudi Arabian border guards have reportedly killed hundreds of Ethiopian migrants attempting to enter the kingdom from Yemen, using explosive weapons and close-range gunfire, according to a Human Rights Watch (HRW) report.

 #ሆንግኮንግ| ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም አንድ የ55 ዓመት ጎልማሳ መነሻውን ፓሪስ ፈረንሣይ አድርጎ በኢትዮጵያና ማሌዥያ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያዎች አቋርጦ ወደ ሆንግኮንግ ኮኬይን የ...
21/08/2023

#ሆንግኮንግ| ነሐሴ 15/2015 ዓ.ም
አንድ የ55 ዓመት ጎልማሳ መነሻውን ፓሪስ ፈረንሣይ አድርጎ በኢትዮጵያና ማሌዥያ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያዎች አቋርጦ ወደ ሆንግኮንግ ኮኬይን የተሰኘውን አደንዛዥ ዕፅ ይዞ ሊገባ ሲሞክር በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገልጿል።

​Hong Kong Customs yesterday (August 20) seized about 900 grams of suspected co***ne with an estimated market value of about $700,000 at Hong Kong International Airport. ...

 #ኦልአፍሪካ| ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት ከ2.5 ቢሊዮን ብር የሚገመት ውድመትና ከስራ መፈናቀል ማስከተሉን በዘገባው አስነብቧል።https...
17/08/2023

#ኦልአፍሪካ| ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም
በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል ተፈጥሮ የነበረው ግጭት ከ2.5 ቢሊዮን ብር የሚገመት ውድመትና ከስራ መፈናቀል ማስከተሉን በዘገባው አስነብቧል።
https://allafrica.com/stories/202308170092.html

A recent conflict in the Amhara region between the federal government and a non-state armed group known as Fano has wreaked havoc on local industries, leading to damages. According to the initial assessment, the loss is estimated at 2.5 billion birr.

 #ዘቴሌግራፍ| ነሐሴ 5/2015 ዓ.ም የአሜሪካ ተመራማሪዎች አምስተኛ የተፈጥሮ ህግ ሊሆን ይችላል የተባለለትን የምርምር ውጤት ይፋ ማድረጋቸው ተሰማ ይለናል ዘቴሌግራፍ በሳይንስ ዘገባው።
11/08/2023

#ዘቴሌግራፍ| ነሐሴ 5/2015 ዓ.ም
የአሜሪካ ተመራማሪዎች አምስተኛ የተፈጥሮ ህግ ሊሆን ይችላል የተባለለትን የምርምር ውጤት ይፋ ማድረጋቸው ተሰማ ይለናል ዘቴሌግራፍ በሳይንስ ዘገባው።

Experiment reveals peculiar interaction between subatomic muons and what may be ‘unknown particles or forces’

 #አልጃዚራ| ነሐሴ 4/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት ፀጥታ ኃይሎች ጎንደርና አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ከፋኖ ታጣቂ ኃይሎች ነፃ በማወጣት መቆጣጠራቸውን አስነብቧል።
09/08/2023

#አልጃዚራ| ነሐሴ 4/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
የፌዴራል መንግስት ፀጥታ ኃይሎች ጎንደርና አካባቢውን ሙሉ በሙሉ ከፋኖ ታጣቂ ኃይሎች ነፃ በማወጣት መቆጣጠራቸውን አስነብቧል።

Fano rebels have been pushed out of Amhara’s second biggest city in breakthrough for Ethiopia’s federal forces.

 #ሮይተርስ| ነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል አማራ ክልል የሚገኙ ሁለት ዋና ዋና ከተማዎች ከሚሊሺያ ታጣቂዎች ማስለቀቅ መቻሉ ተገልጿል። ሮይተርስ በስፍራው የሚገ...
09/08/2023

#ሮይተርስ| ነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል አማራ ክልል የሚገኙ ሁለት ዋና ዋና ከተማዎች ከሚሊሺያ ታጣቂዎች ማስለቀቅ መቻሉ ተገልጿል። ሮይተርስ በስፍራው የሚገኙ የአይን እማኞችን ጠቅሶ እንዘገበው ማዕከላዊ የጎንደር አካባቢና የላሊበላ ከተማን መከላከያ መቆጣጠሩን ነው የገለፀው።

Ethiopia's military has pushed local militiamen out of two major towns in the Amhara region, residents said on Wednesday, in its first major battlefield breakthroughs since fighting erupted last week.

 #ሮይተርስ| ነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከአንድ ጦርነት ወደ ሌላ ጦርነት እያመራች ነውን? የሚል ሰፋ ያለ ትንታኔ ሮይተርስ በዕለታዊ ዘገባው አስነብቧል።https://www.r...
09/08/2023

#ሮይተርስ| ነሐሴ 3/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
ኢትዮጵያ ከአንድ ጦርነት ወደ ሌላ ጦርነት እያመራች ነውን? የሚል ሰፋ ያለ ትንታኔ ሮይተርስ በዕለታዊ ዘገባው አስነብቧል።
https://www.reuters.com/world/africa/ethiopia-just-ended-one-war-is-another-one-beginning-2023-08-08/?rpc=401&

When Ethiopia's government and rebellious forces from the Tigray region agreed in November to end their conflict, diplomats hailed the peace deal as a new dawn for Africa's second most populous nation.

08/08/2023


 | ነሐሴ 2/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ የእስራኤል የፀጥታና ደህንነት ኃይል በቁጥር 13 የሚሆኑ እስራኤላውያንና ሰባት የውጭ ዜጎችን ከሰሜን ኢትዮጵያ የግጭት ቀጠና የማስወጣት ኦፕሬሽን በስኬት...
08/08/2023

| ነሐሴ 2/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
የእስራኤል የፀጥታና ደህንነት ኃይል በቁጥር 13 የሚሆኑ እስራኤላውያንና ሰባት የውጭ ዜጎችን ከሰሜን ኢትዮጵያ የግጭት ቀጠና የማስወጣት ኦፕሬሽን በስኬት ማከናወን መቻሉን ዘግቧል።

Aliyah and Integration Minister Ofir Sofer said that Israel is closely following the state of emergency in Ethiopia due to conflicts in the Amhara region.

 #ሲጂቲኤን| ነሐሴ 02/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ ታጣቂዎች በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል የሚገኙ የተለያዩ ከተማዎችንና ማረሚያ ተቋማትን መቆጣጠራቸው በይፋ ተገለፀ ሲል ሲጂቲኤን በዛሬ ጠዋት ...
08/08/2023

#ሲጂቲኤን| ነሐሴ 02/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
ታጣቂዎች በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል የሚገኙ የተለያዩ ከተማዎችንና ማረሚያ ተቋማትን መቆጣጠራቸው በይፋ ተገለፀ ሲል ሲጂቲኤን በዛሬ ጠዋት ዘገባው አስነብቧል።

Gunmen have seized several cities and raided several prisons in Amhara Region in northern Ethiopia, an Ethiopian official has disclosed.Temesgen Tiruneh, the chairman of the state of emergency general department command, told state media outlets in a

 | ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዳይትበሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ለመመከር ወደ ኢትዮጵያ ማቅናታቸውን በዘገባው አስነብቧል።
07/08/2023

| ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ
የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማርዳይትበሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ለመመከር ወደ ኢትዮጵያ ማቅናታቸውን በዘገባው አስነብቧል።

JUBA, JULY 7, 2023 (SUDANS POST) – President Salva Kiir Mayardit has left this morning to the Ethiopian capital Addis Ababa where he will be meeting on bilateral relations with the Ethiopian Prime …

 | ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም በአማራ ክልል የሚገኙ አንድአንድ አካባቢዎች ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ መሆናቸውና በክልሉ እየተንቀሳቀሱ ባሉ ታጣቂ ኃይሎች እጅ መግባታቸውን የኢፌዴሪ መረጃና ደህንነ...
07/08/2023

| ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም
በአማራ ክልል የሚገኙ አንድአንድ አካባቢዎች ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ መሆናቸውና በክልሉ እየተንቀሳቀሱ ባሉ ታጣቂ ኃይሎች እጅ መግባታቸውን የኢፌዴሪ መረጃና ደህንነት ኃላፊውን ጠቅሶ ዘግቧል።

Ethiopia’s federal government says it has lost control of some districts and towns to militia fighters in the country’s Amhara region.

 #ሮይተርስ| ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሚሊሻ ኃይሎች የፌዴራል መንግስትን በኃይል ለመናድ ሙከራ እያደረጉ ነው ሲል የኢፌዴሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኃላፊን ጠቅሶ...
07/08/2023

#ሮይተርስ| ነሐሴ 1/2015 ዓ.ም በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የሚሊሻ ኃይሎች የፌዴራል መንግስትን በኃይል ለመናድ ሙከራ እያደረጉ ነው ሲል የኢፌዴሪ ብሔራዊ መረጃና ደህንነት ኃላፊን ጠቅሶ ዘግቧል።

A senior Ethiopian official accused militiamen in the Amhara region of seeking to overthrow the regional and federal governments following days of fighting that led the authorities to declare a state of emergency.

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Grawa News - ግራዋ ዜና posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share


Other Media/News Companies in Addis Ababa

Show All