Abby Dame Eth

Abby Dame  Eth Poetry sharing and different training PPT

31/01/2024
29/01/2024

Retired priest, 80, who paid men for s*x found murdered in bedTelegraphJan 26, 2024Read originalAn 80-year-old priest suspected of paying migrants for s*x was found dead and naked in his bed at his Catholic Church-owned apartment in Spain.Police in Valencia have arrested a 40-year-old man over the v...

26/01/2024

አዲስ አበባ ካዲስኮ አካባቢ የደረሰ የመኪና አደጋ!!MerejaJan 19, 2024Read originalአዲስ አበባ ካዲስኮ አካባቢ የደረሰ የመኪና አደጋ!!ዛሬ ጥር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ካዲስኮ አደባባይ አለፍ ብሎ ያጋጠመ የት....

26/01/2024
22/01/2024

የአብሮነት ሳምንት

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ26ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው ዓለም አቀፉ የአብሮነት ቀን "ብዝሃነትን መኖር!" በሚል መሪ ቃል ከታህሳስ 20 እስከ ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ይከበራል።

06/09/2023

ተዉ የሚል ጠፋ!
አወይ ናልን ዱሮ ወደኋለ ናፍቆን ጉድ በዛ ዘንድሮ
ተዉ የሚል በጠፋ ደም እየፈሰሰ የሚያስቆም ደፍሮ
ወንድም ክወንድሙ በጠብመንጃ ሲቃ ነፍስን ተበዳድሮ
ለእርስ በርስ ጡጫ በራሳችን ሜዳ ውጪ ወቶ ታድሮ
ማስተዋሉ ጠፍቶ በኋላቀር እምነት ጠብመንጃ ወድሮ
ታሪክን በደማቅ በጠለሸ ጎኑ በደም ሊያጽፍ አብሮ
ሁሉም በየፈርጁ ገላጋይ በሌለው ደምስር ተወጣጥሮ
ጦርነት አውጀን በእኛው ዘመን መጣ ሞት ያለቀጠሮ
የውጭውም ጎሚጂ የአጥሩን ባዶነት አይቶ አነጣጥሮ
በተከፈተለት ቀዳዳ ቢገባ ታትሮ ተዉ ያጠፋናል ቆጥሮ ፡፡

የት ሄዱ አባቶች በእምነት የበሰሉ ትልልቅ ጠቢባን ህዝብ የሚወክሉ
ታሪክ የሚያውቃቸው የሀገር ሽማግሌ በሃይማኖት መሪነት አንቱ የተባሉ
ዛሬ ጥበብ ወድቃ ማስተወል በጠፋ ወንድምና እህት በአፈሙዝ ሲቆሉ
የቤትን ገመና ማቅለል በተሳነ እረመጡ ነዶ በእርስ በርሱ ንፋስ ሲከስሉ
በአጉል ጀብደኝነት በእሳት ጨዋታ ኢቶጵያ ተሳቃ በሰበሩ ዜና በተገዳደሉ
መልስ ባ|ጣ ጸሎት ፈጣሪም ሲያዝን የእምነት መሪዎች ዝም ብለው ያያሉ!!!!
ሰላም በሌለበት ሰላም ነው ይላሉ ደም እየፈሰሰ ምድሪቷ ጨቅይታ ወይ አይገላግሉ
ጌታ ሳያዛቸው ከቃሉ አፈንግጠው እየቀላቀሉ አንዳንዶች ይብሱን ዙሩን ያከራሉ!!!!

ካለፈው ጨለማ ተምሮ እረግቶ ከሰሜኑ እልቂት አይኑን የገለጠ በሀገራችን ጠፍቶ
ለትውልድ እማይነግሩት አሳፋሪው ዜና ትርፍና ኪሳራው በጭፍን ተምታቶ
የዛሬ ሳይታይ ለወደፊት ቀመር በአንድ ስሌት ብቻ በስፋት ባልታየ ውጥኑ ተባዝቶ
የሰጋወንና የልቡን ትርታ ሳይረዳ ከቶ ባልተደመጠለት በትንቢት ጋጋታ ህዝብ ተዘናግቶ
ንጹሃነ ሲጠፉ በጭካኔ ጎራ ተረሸኑ በዝቶ አንዱ እርቦት ሲያድር አንዱ ጠግቦ በልቶ
ሀገር ስትታመስ ሳይመለስ ሲቀር ሰው ከቤቱ ወጥቶ የሰው ሁሉ ጓዳው አስቤዛውe ተናግቶ
አራሹ ሲታመስ ሞፈር ቀምበር ቀርቶ ሀያላን ሲረግፉ ዛሬ በእኛው ዘመን የሚበላ ጠፍቶ
ጦርነቱ ከፋ ሁላችንም ታመምን መንፈሳዊም ታጣ መክሮ የሚያስታርቅ በእምነቱ ጸንቶ!!!!!!

ተጻፈ በምስራቅ ጋሻው !!!!
ነሃሴ /2015 ዓ./ም

Abbay Damsel is the. Iaddle  of many lake in Ethiopia. This. Iake was dŗyed form  long  years  but on this time the Haro...
25/03/2022

Abbay Damsel is the. Iaddle of many lake in Ethiopia. This. Iake was dŗyed form long years but on this time the Haromaya lake is field with woter by the. help of Ethiopian scolares

Congratulated  African including world! Curage brings an expected change!!!Misrak.G
20/02/2022

Congratulated African including world! Curage brings an expected change!!!Misrak.G

በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን በሰቆጣ፣ ቆቦ፣ ወልድያ፣ላልይበላ፣ ደሴ እና ከሚሴ አካባቢዎች የወደሙና የተዘረፉ የሚዲያ መሳሪያዎችን መልሶ በመገንባት ለሕዝብ አገልግሎት ለመ.....

ድሬዳዋ ሀረር ሀገሬ።።።።።።።።። ትዝታሽ አይነጥፍም እስከዛሬ!!
15/02/2022

ድሬዳዋ ሀረር ሀገሬ።።።።።።።።። ትዝታሽ አይነጥፍም እስከዛሬ!!

27/01/2022

የአባይ ግድባችን ቶሎ ተገንብቶ ማለቅ ከውጭ ጎምጂዎች ቀምበር የምንላቀቅበት ፅኑ የሰላም መሰረታቾን እንደመሆኑ ለግድቡ የቻልነውን በማበርከት ከቅቅል ስንዴ የፈነጮች የእርዳታ ባርነት መውጫ ዘመኑ አሁን ነውና የሃገሬ ልጆች እንንቃ የአንዳዶች የእርስ በርስ ማፋጀት ይቁም እንመካከር ያለንን ጥሬ ሀብት እንስራበት ኢትዮጵያችን ሁሉ ያላት ሰፊ ሀገር ናትና የንፁሃንን ህይወት የምንታደገው ድህነትን በመዋጋት ብቻ ነው እላለሁና ፈጣሪ የሚፈራበት ጣልቃ የሚገባባት ጨካኝና በክፋት የተሞላ አመለካከት የማይታሰብባት የሃይማኖት መሪዎቾ የሚሰሙበትና ለሰላም የምትመረጥ እንጂ እንደ አማራና አፋር ክልል በጭካኔና በነጮች ታለን የምናፈርሳት የንፁሃን ደም የሚፈስባት ከእንግዲህ እንዳትሆን ለሚገነቡ ስራዎች እንረባረብ እንጂ አንዳንዶች ሳይገባን ተቺ ብቻ አንሁን ለአባይ የበለጠ እንረባረብ እኔ በቁጭት ተነስቻለሁ ከምናገኘው ሁሉ ለአባይ እንቁረስ!!

23/01/2022
The end of 2nd round Abby dam feeling with many enemy!!!!
13/01/2022

The end of 2nd round Abby dam feeling with many enemy!!!!

12/01/2022

ንቆ መተውን የመሰለ ጥበብ የለም ሰላም ሲኖር እንገነባዋለን ያለዚያ ግን በሚቀጥል የአፍራሾች በቀል እናዝናለን!!

Send a message to learn more

05/01/2022

Happy New Year 2022

05/01/2022

No More colonialism Africa....

11/09/2021

Happy & prosperity Ethiopian new year 2014

19/08/2021
05/03/2021
02/10/2020

Address

AA
Addis Ababa
AA

Telephone

+251978904773

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abby Dame Eth posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abby Dame Eth:

Videos

Share

Category