Papi's Fashion

Papi's Fashion Papi beauty tips YouTube channel is your go-to destination for all things beauty.

ሞክሩት!! ከቅርንፉድ የሚዘጋጅ ቡኒ የፀጉር ቀለም Dye hair naturally in a shiny brown color effective 100%
10/05/2023

ሞክሩት!! ከቅርንፉድ የሚዘጋጅ ቡኒ የፀጉር ቀለም Dye hair naturally in a shiny brown color effective 100%

ሞክሩት!! ቤት ውስጥ ከቅርንፉድ ሚዘጋጅ የፀጉር ቀለም Dye hair naturally in a shiny brown color from the first use, effective 100%የሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs ...

አላስፈላጊ ፀጉር ያለ ምላጭ ተፈጥሯዊ ማጥፊያ መንገዶች !! Stop shaving!  easiest way to remove hair from the face, body
10/05/2023

አላስፈላጊ ፀጉር ያለ ምላጭ ተፈጥሯዊ ማጥፊያ መንገዶች !! Stop shaving! easiest way to remove hair from the face, body

አላስፈላጊ ፀጉር ያለ ምላጭ ተፈጥሯዊ ማጥፊያ መንገዶች !! Stop shaving! easiest way to remove hair from the face, bodyየሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs ...

በ7 ቀን ብቻ ፀጉር የሚያሳድግ ቅባት ከሽንኩርት ሚሰራ!! A magical oil that makes hair grow fast
10/05/2023

በ7 ቀን ብቻ ፀጉር የሚያሳድግ ቅባት ከሽንኩርት ሚሰራ!! A magical oil that makes hair grow fast

በ7 ቀን ፀጉር የሚያሳድግ ቅባት ከሽንኩርት ሚሰራ !!! A magical ingredients that makes your hair grow at lightning speed | Hair growth in just one week ...

ይህን በወር አንዴ ተቀቢ !! ከተልባ የሚሰራ ቅባት ፀጉር  ለስላሳ ያረጋል Flaxseed will turn hair silky
10/05/2023

ይህን በወር አንዴ ተቀቢ !! ከተልባ የሚሰራ ቅባት ፀጉር ለስላሳ ያረጋል Flaxseed will turn hair silky

ይህን በወር አንዴ ተቀቢ !!! ከተልባ የሚሰራ ቅባት ፀጉር እንዳይሰባበር እና ለስላሳ ያረጋልFlaxseed will turn your hair from frizzy and rough to straight and silky forever ...

Nivea cream እና ሎሚ በመጠቀም ቆዳሽን ከመሰነጣጠቅ እና መሸብሸብ ጠብቂ Nivea and lemon for glowing skin
10/05/2023

Nivea cream እና ሎሚ በመጠቀም ቆዳሽን ከመሰነጣጠቅ እና መሸብሸብ ጠብቂ Nivea and lemon for glowing skin

Nivea cream እና ሎሚ በመጠቀም ቆዳሽን ከመሰነጣጠቅ እና መሸብሸብ ጠብቂ Nivea cream and lemon for glowing skin የሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs ...

የፀጉር ሽበት ማጥፊያ ተፈጥሯዊ ቅባት ቤት ውስጥ ሚዘጋጅ || White hair to black permanently with potatoes 100% effective
09/05/2023

የፀጉር ሽበት ማጥፊያ ተፈጥሯዊ ቅባት ቤት ውስጥ ሚዘጋጅ || White hair to black permanently with potatoes 100% effective

የፀጉር ሽበት ማጥፊያ ተፈጥሯዊ ቅባት ቤት ውስጥ ሚዘጋጅ || White hair to black hair permanently with potatoes 100% effective የሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs ...

ፀጉር በፍጥነት የሚያሳድግ ከሬት የሚዘጋጅ ቅባት ለሚነካካል ፀጉር መፍትሄ || Aloe vera hair oil for 10x faster hair growth
09/05/2023

ፀጉር በፍጥነት የሚያሳድግ ከሬት የሚዘጋጅ ቅባት ለሚነካካል ፀጉር መፍትሄ || Aloe vera hair oil for 10x faster hair growth

ፀጉር በፍጥነት የሚያሳድግ ከሬት የሚዘጋጅ ቅባት ለሚነካካል ፀጉር መፍትሄ || Homemade Aloe vera hair oil for 10x faster hair growth and stop hair fallየሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on eb...

ሙዝ እና እርጎ ከርዳዳ ፀጉር ለስላሳ ሉጫ ያደርጋል እስከመጨረሻው Banana Yogurt will turn you hair from frizzy to silky soft
09/05/2023

ሙዝ እና እርጎ ከርዳዳ ፀጉር ለስላሳ ሉጫ ያደርጋል እስከመጨረሻው Banana Yogurt will turn you hair from frizzy to silky soft

ሙዝ እና እርጎ ከርዳዳ ፀጉር ለስላሳ ሉጫ ያደርጋል እስከመጨረሻው || Banana & Yogurt will turn your hair from frizzy & rough to straight and silky foreverየሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seif...

አሁኑኑ ቤታቹ ሞክሩት !! ሳሙና ላይ ቲማቲም ያድርጉ ውጤቱ ያስገርማል || Put soap on tomatoes the result will amaze you !!
09/05/2023

አሁኑኑ ቤታቹ ሞክሩት !! ሳሙና ላይ ቲማቲም ያድርጉ ውጤቱ ያስገርማል || Put soap on tomatoes the result will amaze you !!

አሁኑኑ ቤታቹ ሞክሩት !! ሳሙና ላይ ቲማቲም ያድርጉ ውጤቱ ያስገርማል || Put soap on tomatoes and the result will amaze you. Try it yourself !!የሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs ...

በአንድ ድንች ብቻ ፀጉር ወደ ሉጫ እና ለስላሳ ቀይሪው || One potato will transform your frizzy hair to straight & silky
09/05/2023

በአንድ ድንች ብቻ ፀጉር ወደ ሉጫ እና ለስላሳ ቀይሪው || One potato will transform your frizzy hair to straight & silky

በአንድ ድንች ብቻ ፀጉር ወደ ሉጫ እና ለስላሳ ቀይሪው || One potato will transform your hair from frizzy to straight and silkyየሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs ...

አሁኑኑ ይሞክሩት !! ቡና እና እንቁላል በመጠቀም ቆዳሽን ለስላሳ አድርጊ || Coffee & Egg will give you glowing smooth skin
08/05/2023

አሁኑኑ ይሞክሩት !! ቡና እና እንቁላል በመጠቀም ቆዳሽን ለስላሳ አድርጊ || Coffee & Egg will give you glowing smooth skin

አሁኑኑ ይሞክሩት !! ቡና እና እንቁላል በመጠቀም ቆዳሽን ለስላሳ አድርጊ || Coffee & Egg will give you glowing smooth skin just like a 18 year old girlCoffee & Egg will make you 18 ye...

✍  #የደረቀ  #ጸጉር  #ለማለስለስ  #የሚረዱ  #ዘዴዎች 🖐🖐 ሰላም ጤና ይስጥልን ዛሬ ካዘጋጀነው ጽሁፎች መካከል የደረቀ ጸጉር ለማለስለስ የሚረዱ ዘዴዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል ተከታተሉን፡...
05/05/2023

✍ #የደረቀ #ጸጉር #ለማለስለስ #የሚረዱ #ዘዴዎች

🖐🖐 ሰላም ጤና ይስጥልን ዛሬ ካዘጋጀነው ጽሁፎች መካከል የደረቀ ጸጉር ለማለስለስ የሚረዱ ዘዴዎችን ይዘንላቹ ቀርበናል ተከታተሉን፡፡

📌 #የኮኮናት ፣የጉሎ ወይም የወይራ ዘይት ፡-እነዚህን አፍልቶ ቆዳ ቆዳ በመቀባት በስሱ ማሳጅ ማድረግ ከዛም ከ30-45 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ

📌 #እርጎ እና የወይራ ዘይት በመቀላቀል መቀባት ከዛም ከ15-20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ

📌 #1 ሙዝ በጁስ መልክ በማዘጋጀት የጉሎ ዘይት መቀላቀል ከዛም ለ1 ሰአት አቆይቶ መታጠብ

📌 #1 የሻይ ማንኪያ የአፕል አቼቶ ፣2 የሻይ ማንኪያ የወይራ ዘይት እና 3 ነጩን የእንቁላል ክፍል በመለየት ማዋሃድ ከዛም ከ20-30 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ

📌 #1 ሙዝ በጁስ መልክ በማዘጋጀት የጉሎ ዘይት መቀላቀል ከዛም ቆዳ ቆዳ እና ጸጉርን በደንብ አዳርሶ መቀባት እና ለ1 ሰአት ያክል አቆይቶ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡

✍  #ለደረቅ  #የፊት  #ቆዳ  #ለማለስለስ  #የሚረዱ  #ውህዶች👉 ለደረቅ ፊት የሚረዱ የቤት ውስጥ ውህዶች እንሆ📌 አቮካዶ በውስጡ ብዙ ካሎሪን እና ዘይቶች ስለያዘ ለደቅ የፊት ቆዳ ግሩም...
05/05/2023

✍ #ለደረቅ #የፊት #ቆዳ #ለማለስለስ #የሚረዱ #ውህዶች

👉 ለደረቅ ፊት የሚረዱ የቤት ውስጥ ውህዶች እንሆ

📌 አቮካዶ በውስጡ ብዙ ካሎሪን እና ዘይቶች ስለያዘ ለደቅ የፊት ቆዳ ግሩም በቤት ውስጥ የሚዘጋጅ መዋቢያ ነው ፡፡
🔹 አዘገጃጀት ፡-
ግማሽ አቮካዶ ፣ 1 የሻይ ማንኪያ ማር ሁለቱን አንድ ላይ በሰሀን በማድረግ መቀላቀል ከዚያም ፊት ላይ ተቀብቶ 10 – 15 ደቂቃ አቆይቶ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ

📌 እርጎ
🔹አዘገጃጀት ፡-
3 የሻይ ማንኪያ እርጎ ፣ 2 የሻይ ማንኪያ የተፈጨ ፓፓያ እነዚህን ውህዶች አንድ ላይ አዋህዶ ፊት ላይ ተቀብተው 15 -20 ደቂቃ ያህል አቆይቶ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ

📌 አሎቬራ ጄል
🔹አዘገጃጀት ፡-
ግማሽ የአሎቬራ ቅጠል እኩል መሀል ላይ በመሰንጠቅ ጄሉን በማውጣት እቃ ላይ ማድረግ ከዚያም አለስልሶ ፊትን ተቀብቶ ከ20 ደቂቃ በሆላ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ ይህን ውህድ በየቀኑ መጠቀም የተሻለ ለውጥ እንድናመጣ ይረዳናል ፡፡

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡

♦  #ጥርት  #ያለ  #የፊት  #ቆዳ  #እንዲኖሮት  #የሚረዳ  #የቤት  #ውስጥ  #ውህድ ♦****************************************   👉 1  በቂ እንቅልፍ መተኛት...
04/05/2023

♦ #ጥርት #ያለ #የፊት #ቆዳ #እንዲኖሮት #የሚረዳ #የቤት #ውስጥ #ውህድ ♦
****************************************

👉 1 በቂ እንቅልፍ መተኛት
• ለቆዳ ጥራት በቂ እንቅልፍ መተኛት ልክ እንደ ምግብነት ለቆዳችን ውበት ይጠቅማል

👉 2 አዘገጃጀት ፡
- 1 የሾርባ ማንኪያ ማር ፣ ግማሽ ማንኪያ ሎሚ እና 1 የሾርባ ማንኪያ የወተት ዱቄት

•ሁሉንም በአንዱ ላይ በማዋሀድ ፊታችንን መቀባት እስኪደርቅ ድረስ አቆይተን በውሀ መታጠብ ይንን ዘዴ በሳምንት 3 ግዜ ቢጠቀሙት የተሻለ ለውጥ ለማምጣት ይረዳል ፡፡

👉 3 አዘገጃጀት ፡
-ማር እና የወይራ ዘይት
•1 ማንኪያ የወይራ ዘይት ፣ እና ግማሽ ማንኪያ ማር ሁሉንም አንድ ላይ አደባልቀን ፊታችንን ተቀብተን 20- 30 ደቂቃ አቆይተን መታጠብ ፡፡

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡

✍️ #የማዲያት  #ማጥፊያ  #ተፈጥሮአዊ  #መንገዶች  🔹🔹🔹🔹🔹 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹👉👉 ማዲያት በተለያዩ ምክንያቶች በፊታችን ላይ ሊከሰት ይችላል። ከምክንያቶች መካከል ለብርቱ የፀሀይ ብርሀን መ...
04/05/2023

✍️ #የማዲያት #ማጥፊያ #ተፈጥሮአዊ #መንገዶች
🔹🔹🔹🔹🔹 🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹

👉👉 ማዲያት በተለያዩ ምክንያቶች በፊታችን ላይ ሊከሰት ይችላል። ከምክንያቶች መካከል ለብርቱ የፀሀይ ብርሀን መጋለጥ፣የሆርሞን መለዋወጥ፣ የፊት ቅባት፣ የወሊድ መከላከያ፣ የተለያዩ የፊት መዋቢያዎች (ኮስሞቲክስ)ከፍተኛ ሙቀት ወዘተ ይገኙበታል።
በመሆኑም ተፈጥሮአዊ መላዎችን ማወቅና መጠቀም ተገቢ ይሆናል። ከዚህ በመቀጠል በተፈጥሮ ከሚገኙ ነገሮች እንዴት ማድያትን ማጥፋት እንደምንችል እንመለከታለን።

📌 1. የሎሚ ጭማቂ
ሎሚ ማድያትን ለማጥፋት ምርጡ መንገድ ነው፡፡ የሎሚን ጭማቂ ፊትን ቀብቶ ለ2 ደቂቃ ማሸት ለትንሽ ለ20 ደቂቃ ካቆዩ በኋላ መታጠብ
※ የሎሚ ጭማቂ እና ማርን በእኩል መጠን መቀላቀል እና ፊትን መቀባት ከዛም በሞቀ ፎጣ ለ 15 ደቂቃ ሸፍኖ ማቆየትና መታጠብ የሎሚን ጭማቂ ከእርድ ዱቄት ጋር በመደባለቅ መቀባት ጥሩ ውጤት ሊሰጥ ይችላል፡፡

📌2- አጃ
የተፈጨውን የአጃ ዱቄት ከማር ጋር መለወስ ከዛም በማድያቱ ላይ መቀባት እና ለግማሽ ሰአት አቆይቶ በሙቅ ውሀ መታጠብ፡፡ የሞቱትን ሴሎች ከቆዳችን ላይ ያነሳልናል፡፡

📌3. የፖም ኮምጣጤ
አንድ ማንኪያ የፖም ኮምጣጤ ከ አንድ ማንኪያ ውሀ ጋር በመደባለቅ በየቀኑ መቀባት

📌4. እርድ
አንድ የሻይ ማንኪያ የተፈጨ እርድ ከ 2-3 የሻይ ማንኪያ ወተት ጋር በመደባልቅ ማዋሀድ እና 1 የሻይ ማንኪያ የባቄላ ወይም የሽንብራ ዱቄት ጋር ደባልቆ መቀባት ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ይህን ውህድ በየቀኑ መቀባት ማዲያቱ እስኪጠፋ መቀባት

📌5. የሽንኩርት ጭማቂ
ከ 2-3 የሚሆኑ ሽንኩርትን በመፍጨት ወይም በመቀጥቀጥ የሽንኩርቱም ውሀ በጥጥ መቀባት እና ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሀ መታጥብ በየቀኑ ለተወሰኑ ሳምንታት መቀባት ይመከራል።

📌6. እሬት
አንድ የእሬት ቅጠል በመውሰድ እንደጄል ያለውን ፈሳሽ ተቀብቶ ለ 2 ደቂቃ ማሸት ከ 15-20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ ይህን ውህድ በየቀኑ መቀባት ማዲያቱ እስኪጠፋ

📌7. ፓፓያ
ግማሽ የሻይ ሲኒ የበሰለ ፓፓያ መፍጨት ከ 2 ማንኪያ ማር ጋር ደባልቆ መቀባት ለ 20 ደቂቃ አቆይቶ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ።

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡

 #7ቱ  #የሙዝ  #ጥቅሞች  #ለውበታችን************************በዚህ ምድር ላይ ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ የሙዝ አይነቶች አሉ፡፡ በአለማችን ብዙ ሙዝን በመጠቀም አንደኛ የሆነችው...
04/05/2023

#7ቱ #የሙዝ #ጥቅሞች #ለውበታችን
************************
በዚህ ምድር ላይ ወደ አንድ ሺ የሚጠጉ የሙዝ አይነቶች አሉ፡፡ በአለማችን ብዙ ሙዝን በመጠቀም አንደኛ የሆነችው አገር ኡጋንዳ ናት፡፡ ሙዝ ከምግብነት በተጨማሪ ለውበታችን ብዙ ጥቅም ይሰጠናል፡፡ በቀላሉ እና በተመጣጣኝ ዋጋ ልናገኘው ስለምንችል እና ተፈጥሯዊም ስለሆነ ለውበታችን ብንጠቀምበት ጥሩ ነው፡፡

1. ሙዝ ደረቅ የፊት ቆዳን ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ ስላለው የፊታችን ቆዳ ወዝ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡እንዲሁም በድርቀት የተጎዳን ቆዳ ይጠግናል፡፡
👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉 ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ

2. ሙዝ የተሰነጣጠቀ ተረከዘን ያስተካክላል

👉መጀመሪያ እግራችንን ሞቅ ባለ ውሃ ውስጥ ለ10 ደቂቃ መዘፍዘፍ (ከተቻለ ሁለት የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጨምሮ እግራችንን መዘፍዘፍ)
👉ከዛ በኋላ እግራችንን ማድረቅ
👉ሁለት የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉 የተፈጨውን ሙዝ ንፁህ ተረከዝ ላይ መቀባት
👉 ሙዙ ተረከዛችን ላይ እንዲቆይ እግራችንን በላስቲክ መጠቅለል እንችላለን
👉ከ20 ደቂቃ በኋላ በቀዝቃዛ ውሃ እግራችንን መታጠብ

3. ሙዝ የፊታችን ቆዳ እንዳይሸበሸብ እና እንዳያረጅ ይረዳዋል

ሙዝ ቫይታሚን ኤ እና ኢ ስላለው ቆዳችን እንዳይሸበሸብ እና በቀላሉ መለጠጥ እንዲችል ይረዳዋል፡፡
👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉ሁለት የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ አቮካዶ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉 ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን ለብ ባለ ውሃ ብቻ መታጠብ

4. ሙዝ የተጎዳ እና የተሰባባረን ፀጉር ይጠግናል

👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት)
👉ሶስት የሾርባ ማንኪያ አቮካዶ እና ግማሽ ኩባያ እርጎ ከሙዙ ጋር በደንብ ማቀላቀል
👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው
👉 ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን ለብ ባለ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡
ለአንቺ

5. ሙዝ ብጉርን ያጠፋል

👉 አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት
👉 አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር፤ አንድ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ሙዙ ላይ መጨመር እና በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ንፁህ ፊት ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መጠበቅ
👉ከ30 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ ብቻ መታጠብ

ሌላው መንገድ ደግሞ የሙዝ ልጣጩን በውስጠኛው በኩል አድርገን ብጉር የሚወጣበትን አካባቢ ላይ መለጠፍ ወይም ማሸት (ቀስ ብለን ብጉሩን ሳናፈርጠው ነው መቀባት ያለብን) እና ከ 20 ደቂቃ በኋላ ፊታችንን በቀዝቃዛ ውሃ መታጠብ፡፡

6. ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ያስችለናል

ውበታችንን ለመጠበቅ ከሚያስፈልጉን ነገሮች አንዱ እና ዋነኛው በቂ እንቅልፍ ማግኘት ነው፡፡ሙዝ ጥሩ እንቅልፍ እንድንተኛ ይረዳናል፡፡

👉 አንድ ሙዝ መቆራረጥ
👉 ሙዙን በአንድ ስኒ ውሃ አድርጎ እሳት ላይ መጣድ
👉 ግማሽ የቡና ማንኪያ ቀረፋ መጨመር (ቀረፋው በጣም ትንሽ ነው መሆን ያለበት) እና ከ 5 ደቂቃ በኋላ ማውጣት
👉 ውህዱን መብላት
👉ይሄንን የምናደርገው ወደ አልጋ ከመሄዳችን ከ 30 ደቂቃ በፊት ቢሆን ይመረጣል፡፡

7. ሙዝ ፀጉራችን ጥሩ ወዘና እንዲኖረው ያደርጋል

👉አንድ የበሰለ ሙዝ መፍጨት (ሙዝ ለፀጉር ስንጠቀም በደንብ ላም ብሎ መፈጨት አለበት)
👉 ሁለት የሾርባ ማንኪያ የወይራ ዘይት እና አንድ የእንቁላል ነጩን ክፍል ብቻ ከሙዙ ጋር በደንብ መቀላቀል
👉ውህዱን ፀጉራችንን ላይ መቀባት እና ለ 30 ደቂቃ መተው
👉ከሰላሳ ደቂቃ በኋላ ፀጉራችንን በቀዝቃዛ ውሃ እና በሳሙና/በሻምፖ በደንብ መታጠብ

ለውበት የሚጠቅሙ ፅሁፎችን ለማንበብ ገፃችን ላይክ ያድረጉ፡፡

ለሴቶች የፊት ላይ ፀጉር ማጥፊያ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ || Hair removal home remedy for women all natural
04/05/2023

ለሴቶች የፊት ላይ ፀጉር ማጥፊያ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ || Hair removal home remedy for women all natural

ለሴቶች የፊት ላይ ፀጉር ማጥፊያ ቤት ውስጥ የሚዘጋጅ || Hair removal home remedy for women all natural የሳምንቱ አስቂኝ ቪዲዮ|ድንቅ ልጆች|Seifu on ebs #...

Shein sxy solid backless cami bodycon dressFor more call 0920837189
03/12/2022

Shein sxy solid backless cami bodycon dress

For more call 0920837189

Shein petit cutout front mock neck bodycon dress For more call 0920837189
02/12/2022

Shein petit cutout front mock neck bodycon dress

For more call 0920837189

Shein sxy cut out stand neckbodycon dressFor more call 0920837189
01/12/2022

Shein sxy cut out stand neckbodycon dress

For more call 0920837189

Shein Petit ribbed knited bodycon cami dressFor more call 0920837189
30/11/2022

Shein Petit ribbed knited bodycon cami dress

For more call 0920837189

Address

Addis Ababa

Telephone

+251914145941

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Papi's Fashion posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Papi's Fashion:

Videos

Share