ETHIO News update

ETHIO News update We talk about True Ethiopian.

17/11/2023

Life is always...

09/10/2023

ሰበር ዜና| ከሊባኖስ በርካታ ወታደሮችን ወደ እስራኤል ገብተዋል።

የሰሜኑ ድንበር፡ በርካታ የታጠቁ ወታደሮች መግባታቸዉን ተከትሎ በያራ እና በአዳሚት አካባቢ የሚኖሩ ሁሉም ነዋሪዎች ለደህንነት ሲባል ከቤት እንዲቆዩ ተነግሯል።

IDF በአካባቢው ተሰማርቷል። ተጨማሪ ዝርዝሮች ይመጣሉ።

https://www.facebook.com/100064478601081/posts/671268135032467/?app=fbl
12/08/2023

https://www.facebook.com/100064478601081/posts/671268135032467/?app=fbl

ቢሊየነሮቹ ኤለን መስክ እና ዙከርበርግ በጣሊያን ሮም ቦክስ ሊጋጠሙ ነው
******************************

የዓለማችን ቁጥር አንድ ባለጸጋ ኤለን መስክ ባሳለፍነው ሰኔ ወር ላይ ነበር ለተፎካካሪው የሜታ ኩባንያ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ የእንፋለም ጥያቄ ያቀረበው።

ዙከርበርግም የኤለን መስክ ጥያቄ መቀበሉን ከተናገረ በኋላ ሁለቱም አካላት በየግላቸው ልምምድ በመስራት ላይ መሆናቸውን ገልጸዋል።

የሁለቱ አሜሪካዊያን ፍልሚያ የብዙዎችን ትኩረት የሳበ ሲሆን ፍልሚያው የሚካሄድበት ቀን እና ቦታም ይፋ ሳይደረግ ቆይቷል።

የውድድሩ ዓለማ ደግሞ ለበጎ ተግባር ለማዋል እንደሆነም የጣሊያን ባህል ሚኒስትር ጄናሮ ሳንጁሊያኖ ተናግረዋል።

ከተመልካቾች የሚገኘው ገቢም ለሆስፒታል ግንባታ እንደሚውል ተገልጿል።

እንደ ዘጋርዲያን ዘገባ፣ ሁለቱም ቢሊየነሮች ምን ያህል ዩሮ ሊለግሱ እንደሚችሉ የገለጹት ነገር የለም።

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሐሴ ዐ6 ቀን 2015 ዓ.ም የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ወታደራዊ ትጥቆችን በማምረትና በኢንዱስትሪው መስክ የሀገሪቱንኢኮኖሚ በማነቃቃት እየተጫወ...
12/08/2023

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ነሐሴ ዐ6 ቀን 2015 ዓ.ም የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ወታደራዊ ትጥቆችን በማምረትና በኢንዱስትሪው መስክ የሀገሪቱን
ኢኮኖሚ በማነቃቃት እየተጫወተ ያለው ሚና ከፍተኛ መሆኑተገለፀ።

ኮርፖሬሽኑ የ2ዐ15 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ውይይት በማካሄድ ላይ ሲሆን በ2016 የሥራ ዕቅድ አተገባበር ዙሪያም በመኮንኖች ክበብ እየተወያዩ ነው።

መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ኃይለ ማርያም ባለፈው በጀት ዓመት በሠው ኃይል ግንባታ ላይ በትኩረት መሰራቱን ገልፀው በቀጣይ ተወዳዳሪነትን ለመጨመርና ሀገሪቱ በምትፈልገው ልክ ሥራዎችን ለመሥራት መዘጋጀት ይጠብቅብናል ብለዋል፡፡

የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሥሩ አንጋፋ ተቋማትን ይዞ ይገኛል ያሉት ዋና ዳይሬክተሩ ለሀገር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ በመሆኑ ያሉንን ችግሮች እየቀረፍን ወደፊት መጓዝ ይገባናል ሲሉም ተናግረዋል።

ኮርፖሬሽኑ የሆሚቾ አሙኔሽንን ጨምሮ የጋፋት አርማመንት፣ሞተር ቬሂክልስ፣ብራና ማተሚያ ድርጅት እና ኤሌክትሮኒክስ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪዎችን በውስጡ አቅፎ የሀገሪቱን የምርት ውጤት እና የገበያ ተደራሽነት እያነቃቃ የሚገኝ ነው።
https://www.facebook.com/100069362882935/posts/600113772310714/?app=fbl

10/08/2023

ጥያቄ የሆነብኝ፣ምነዉ በሁሉም እምነት ግብረሰዶምነት ብቻ ሀጥያት ተብሎ እንደተፃፈና ፣ሰዉን በህይወት ማቃጠል፣ጋምቤላ ላይ በድንጋይ ተቀጥቅጦ ሲገደልና ጥንቆላ ፅድቅ እንደሆነ ዛሬ መንግስት የጀመረዉን ኦፕሬሽን አስታከህ በሀገሪቱ ግርግር ልታስነሱ አስባችሁ ነዉ ወይስ መንግስት እርምጃ እንዲወስድና የምራባዊያን አይን ዉስጥ ገብቶ አሁንም ሌላ ማዕቀብ እንዲጣልበት ነዉ?

የምትቃወም ከሆነ ሁሉንም ሀጥያት ጠንቋይንና ጠንቆላን ጨምሮ ተቃወም።

09/08/2023

ከዶ/ር አብይ ጋር መጋጨት ትርፉ መጋጋጥ ነዉና ለህዝቡ ሠላም ስጡ።

31/07/2023

ወያኔም ደብረብርሐን መንገድ አገኘዉ ብሎ በደረሰ ግዜ፣ከማንጋር እንደራደራለን መንግስትኮ የለም ሊጠፋ መሸሻ ሀገር ፍለጋ ላይ ነዉ ተብሎ ነበር።
ለመረጃ ቲቪና ለነቀልኩህ በቀለ።

29/06/2023

በኢትዮጵያ ላይ ባጋጠመዉ የዶላር ድርቀትና የኑሮ ውድነት ጀርባ፣የሻዕብያና የኢሳያስ አፎርቂ ቅጥረኞች እጅ 100% አለበት።
ሻዕቢያ ቢመቸዉ ኢትዮጵያን አፈራርሶ ያፍሪካ ቀንድላይ መንገስ ነዉ ፍላጎቱ።

16/06/2023

እባካችሁ መንግስትን በመቃወም ሰበብ ሀገራችሁ ላይ አትዝመቱ።መንግስትን ሰበብ ባደረገ ሀገሪቱ ላይ በሚደረጉ ዘመቻዎች ምክንያት የቁልቁለት ጉዞ ከደርግ ግዜ ጀምሮ አይተነዋል።

16/06/2023

የኢትዮጵያ ልጆች ለምንስ ግለሰብ እና ሀገርን መለየት አቃታችሁ?እንዴት በሀገራችሁ ላይ ከባዳ ጋር ትዘምታላችሁ?ነገስ አይጎዳንም?
በተለይ እነ ነዓምን፣እነ መሳይ፣እነ ...

16/09/2022
07/09/2022

የኢትዮጵያ ፖስታ በአንድ ቀን ውስጥ ከ28,000 በላይ መልዕክቶችን እየለየ ለተገቢው ተቀባይ እንደሚያደርስ ያውቁ ኖሯል? ሁሉም መልዕክት ያለ ምንም እንቅፋት በሰዓቱ መድረሱን ለማረጋገጥ ጠንክረን እንሰራለን።

Did you know sorts and delivers over 28,000 mail items on any given day? We work hard to make sure it's all delivered to you— safely and on time!



--
Follow us on our social media platforms
Facebook: https://www.facebook.com/EthiopianPostalService
Telegram: https://t.me/Ethiopianpostal
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/ethiopost
Twitter: https://twitter.com/ethiopost
Instagram: https://www.instagram.com/ethiopostal/

27/07/2022

የአዕምሮ ዘገምተኝነት እሩጫ እስክንድር ሳያሸንፍ ቀረ!

24/07/2022
08/07/2022

I am shocked and saddened by the assassination of my friend and longtime partner Shinzo Abe in Japan. Former Prime Minister Abe was devoted to both the country he served and the extraordinary alliance between the United States and Japan. I will always remember the work we did to strengthen our alliance, the moving experience of traveling to Hiroshima and Pearl Harbor together, and the grace he and his wife Akie Abe showed to me and Michelle. Michelle and I send our deepest condolences to the people of Japan who are very much in our thoughts at this painful moment.

26/06/2022
14/06/2022

Gaaffii Torbee 4ffaa
Obbo Abdiin ji'a ji'aan maallaqa olkaawwatan dachaan dabalu. Kana jechuun, ji'a tokkoffaa birrii 1000, ji'a lammaffaa 2000, ji'a 3ffaa 4000 qusatu jechuudha. Haaluma kanaan yoo itti fufan, waggaatti hammam qusatu jechuudha?

A. 78,000
B. 96,000
C. 120,000 fi 150,000 gidduu
D. 160,000 fi 250,000
E. 1,250,500
F. 4,000,000 ol

የ4ኛው ሳምንት ጥያቄ
አቶ አብዲ በየወሩ የሚቆጥቡትን የገንዘብ መጠን በእጥፍ ያሳድጋሉ። በመጀመሪያው ወር 1000 ብር፣ በሁለተኛው ወር 2000፣ እንዲሁም በሶስተኛው ወር 4000 ቆጠቡ። በዚሁ ከቀጠሉ በዓመት ምን ያህል ይቆጥባሉ?

ሀ. 78,000
ለ. 96,000
ሐ. ከ120,000 እስከ 150,000
መ. ከ160,000 እስከ 250,000
ሠ. 1,250,000
ረ. ከ4,000,000 በላይ
www.coopbankoromia.com.et

13/06/2022
09/06/2022

Egypt suffers a disappointing 2-0 defeat to Ethiopia in AFCON qualifiers

| #مصر #إثيوبيا

01/06/2022

አንድ_ምሽት_ላይ ልክ ባለሱቁ ሱቁን ከመዝጋቱ በፊት አንድ ውሻ ወደ ሱቁ ይገባል።
ውሻው በአፉ ዘምቢል ይዟል። ዘምቢሉ ውስጥ የሚገዙ እቃዎች ዝርዝር እና ገንዘብ ተቀምጧል። ባለሱቁ_ገንዘቡን_ወስዶ እቃዎቹን በዘምቢሉ ውስጥ ያኖረዋል።
ወዲያውኑ ውሻው ዘምቢሉን ይዞ ይሄዳል።
ባለሱቁ_ስለገረመው የውሻው ባለቤት ማን እንደሆነ ለማወቅ ውሻውን ይከተለዋል።ውሻው አውቶብስ ፌርሜታ ቆሞ ይጠብቃል። ከትንሽ ጊዜ በኋላ አንድ አውቶብስ ሲመጣ ውሻው አውቶብሱ ውስጥ ይገባል።
ትኬት_ቆራጩ እንደመጣ ወደፊት ጠጋ አለ የአንገት ቀበቶው ላይ ያለውን ገንዘብና አድራሻ ለማሳየት።
ትኬት ቆራጩም ገንዘቡን ወስዶ ትኬቱን በአንገት ቀበቶው ውስጥ ያኖርለታል። የሚወርድበት ቦታ ሲደርስ ወደፊት ቀረብ ብሎ ጭራውን ያወዛውዛል መውረድ እንደሚፈልግ ለማመልከት መሆኑ ነው። አውቶብሱ እንደቆመለትም ይወርዳል። ባለሱቁ አስከአሁን እየተከተለው ነበር።
ውሻው ከአንድ ቤት ደርሶ በሩን በእግሮቹ ያንኳኳል። ባለቤቱ_ከውስጥ ወጥቶ ውሻውን በዱላ ይመታዋል። በዚህ ጊዜ ባለሱቁ ተናዶ " ውሻውን ለምንድነው የምትመታው?" ብሎ ይጠይቀዋል። ባለቤቱም እንዲህ ብሎ ይመልስለታል። "ከእንልፌ ቀስቅሶኛል ቁልፉን ይዞ መሄድ ነበረበት።"
ይህ_የህይወት_እውነት_ነው! ሰዎች ለአንተ የሚሰጡት ግምት ማብቂያ የለውም።
ከዚህ በፊት የሰራሃቸው ጥሩ ነገሮች ሁሉ ይረሳሉ። ትንሿ ስህተትህ ጎልታ ትወጣለች። ይህ የዚህ ቁሳዊ ዓለም ተፈጥሯዊ ገጽታ ነው! በዚህ ምድር ቆይታችን የከፈልነውን ዋጋ ማንም ባይረዳን እንኳን ከማንም ምንም አይነት ምላሽ ሳንጠብቅ ለመልካም ነገር መትጋታችንን እንቀጥል!
አስተማሪ ሆኖ ካገኙት ላይክና ሼር አድርጉት
Via Social Media

31/05/2022

በወዳጆቻችን ስኬት ሁሌም ምቀኝነትን በማስወገድ ደስተኛ እንሁን የኛ የስኬት ጊዜ መምጣቱ ስለማይቀር 🙏 መልካም የስራ ሳምንት

Address

Addis Ababa
1110

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ETHIO News update posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ETHIO News update:

Videos

Share