Mohammed A Moges

Mohammed A Moges "ለማንም ስል ያልጀመርኩትን መንገድ ለማንም ስል አላቆምም!

Permanently closed.
15/01/2023
15/01/2023
15/01/2023

ፓስተሮች፣ ነብዮች፣ ቄሶች፣ ዲያቆኖች፣ ሚኒስትሮች፣ አክቲቪስቶች፣ ጋዜጠኞች፣ ኮምሽነሮች፣ የክልል ፕሬዚዳንቶች፣ አብኖች፣ ኢዜማዎች፣ ዲያስፖራዎች እንዲሁም እዚህ ያልተጠቀሳችሁ የአብይ አገልጋዮች እባካችሁ አንድ ነገር ተባበሩን።

ለኢትዮጲያ ህዝብ ባታስቡ እንኳን እራሳችሁን ከውርደት ለማዳን ሰብሰብ ብላችሁ ወይ ተወካይ መርጣችሁ ደፈር በሉና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቅዠት አለም እየዋዠቁ ሁላችንንም ገደል ሊጨምሩን እንደሆነ ንገሯቸው። ሁላችሁም ፈርታችሁ ካልሆነ በስተቀር የሰውዬው መንገድ የቅዠት መንገድ መሆኑን ታውቁታላችሁ!!

👍
13/01/2023

👍

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed A Moges posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mohammed A Moges:

Videos

Share