Gonder tube ጎንደር.

Gonder tube ጎንደር. ፈጣንና ወቅታዊ መረጃዎች እናደርሳለን

ያውና እዛ ማዶ ታየኝ ሰውነቷ ጎንደሬዋ መጣች ከእነ መቀነቷ  # ፩👌
20/01/2024

ያውና እዛ ማዶ ታየኝ ሰውነቷ

ጎንደሬዋ መጣች ከእነ መቀነቷ # ፩👌

ነብስ ይማር ወንድማችን ወሴ
16/01/2024

ነብስ ይማር ወንድማችን ወሴ

12/01/2024

በጣም ያሳዝናል ጎንደር ከተማን በዙ 23 እና በድሮን እየቀጠቀጧት ይገኛሉ !

ማሸነፋችን ግን አይቀሬ ነው !

Best picture
10/01/2024

Best picture

31/12/2023

ጎንደር ጥምቀት በደማቁ ይከበራል !!

ለኛ ጎንደሬወች ጥምቀት የምተነፍስበት ሰንደቃችንን ከፍ የምናደርገበት በአላችን ነው ::

ተመልከት አለማቀፏ የgoogle ድህረ ገፅ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነች ይላል ህገ መንግስቱ ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ትገኛለች እንጂ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ነች አይልምይ...
30/12/2023

ተመልከት አለማቀፏ የgoogle ድህረ ገፅ የኦሮሚያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ነች ይላል

ህገ መንግስቱ ግን አዲስ አበባ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ትገኛለች እንጂ የኦሮሚያ ዋና ከተማ ነች አይልም

ይህ የተሳሳተ መረጃ በፍጥነት ሊነሳ ይገባል

16/12/2023

Genocide of English 😂

13/12/2023
13/12/2023

Coming soon ! 👀

12/12/2023

Today,s Best photo
❤❤❤❤❤❤











ቅድስት ቤተክርስቲያን የጎንደር ሊቃውንት እየተገደሉ አለቁኮ😓ቤተክርስቲያን አሉኝ የምትላቸውን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ?ባለፈው ወንበር ዘርግተው የሚያስተምሩትን ታላቁን የአቋቋም ሊቅ  አጣናቸ...
10/12/2023

ቅድስት ቤተክርስቲያን የጎንደር ሊቃውንት እየተገደሉ አለቁኮ😓

ቤተክርስቲያን አሉኝ የምትላቸውን ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ?

ባለፈው ወንበር ዘርግተው የሚያስተምሩትን ታላቁን የአቋቋም ሊቅ አጣናቸዉ!

ዛሬ ደግሞ በሳምንቱ የሃገረ ስብከቱን ዋና ስራ አስኪያጅ በኩረ ትጉሃን ዘርዓ ዳዊትን😓

ምንድን ነው የገባብን የቤተክርስቲያንን ሊቃውንት ጨረሷቸውኮ😓

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘርዓዳዊት ኃይሉ ኅዳር 30 ቀን 2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ11 ሰዓት ባልታወቁ ሰዎች በጥይት ተመትተው ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው ሊተርፉ ሳይችሉ ቀርቶ ሕይወታቸው ማለፉን የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዮሐንስ ገልጸዋል:: ብፁዕነታቸው የግድያው ምክንያት እንደማይታወቅ ገልጸው በክስተቱ የተሰማቸውን መሪር ኃዘን ገልጸዋል።

እድሜ ልካቸውን ተምረው እዚህ የደረሱና በምንም የማይተኩ ቤተክርስቲያን አሉኝ የምትላቸውን ሊቃውንት ሲፈልጉ በድንጋይ ወግሮ ሲፈልጉ በጥይት እየገደሉ የሚቀጥሉት እስከ መቼ ነው ?

Best music
10/12/2023

Best music

ጥቁሩ ግስላ (ፋኖ) | Tikuru Gisila - Fasil Demoz | ፋሲል ደሞዝግጥም - ትንሳኤ አድማሱዜማ - ፋሲል ደሞዝ እና የህዝብሙዚቃ ቅንበር -ሳሙኤል ሙሉጌታ ካሜራ - ደምስ አበበ ፕሮዲውሰር - መቅደስ ታደሰምስል ...

ይህኛው ፔጅ ተደራሽነቱ እንዲቀንስ ስላደረጉብን አዲሱ ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን
08/12/2023

ይህኛው ፔጅ ተደራሽነቱ እንዲቀንስ ስላደረጉብን አዲሱ ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን

Today's best picture
❤❤❤❤❤❤















08/12/2023

Today's best picture
❤❤❤❤❤❤















08/12/2023

ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን

08/12/2023

ፔጁን like follow በማድረግ ይከተሉን

ይህኛው ተደራሽነቱ እንዲቀንስ ስላደረጉብን አዲሱ ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን
08/12/2023

ይህኛው ተደራሽነቱ እንዲቀንስ ስላደረጉብን አዲሱ ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን

ከ175 ሺ በላይ ተከታይ የነበረው ፔጃችን እንዲዘጋ በመደረጉ በአዲስ መልክ መተናል

ፔጁን ላይክ ሼር ፎሎው በማድረግ የGonder tube

ቤተሰብ ይሁኑ!!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

Gonder tube/ ጎንደር 💚💛❤

ይህኛው ተደራሽነቱ እንዲቀንስ ስላደረጉብን አዲሱ ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን
08/12/2023

ይህኛው ተደራሽነቱ እንዲቀንስ ስላደረጉብን አዲሱ ፔጃችንን like follow በማድረግ ይከተሉን

Today's best picture
❤❤❤❤❤❤















07/12/2023

Today's best photo
❤❤❤❤❤❤

















07/12/2023

Today,s Best photo
❤❤❤❤❤❤












07/12/2023

Best Ethiopian singer rahel getu 💚💛❤️

ፔጁን follow like በማድረግ ይከተሉን
07/12/2023

ፔጁን follow like በማድረግ ይከተሉን

The History Teacher Taddios Tantu Deserves Respect.!! 🤩❤️🙏

07/12/2023

King of Ethiopian music history in second of telhun gesse 💚💛❤️

07/12/2023

Address

Addis Ababa

Telephone

+918006575444

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gonder tube ጎንደር. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share