London is alweys Red so we love arsenal

London is alweys Red so we love arsenal Let,s go 20k

01/03/2024
ቤን ዋይት ከዱባይ መልስ አቋሙ ❤WAW❤
29/02/2024

ቤን ዋይት ከዱባይ መልስ አቋሙ ❤WAW❤

boss የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩ ሆነዋል
29/02/2024

boss የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ እጩ ሆነዋል

ቤን ዋይት ስለ ቡድኑ ጥንካሬ እና ሰለ ቀጣዮቹ ጨዋታዎች;- እራሳችንን ለማሻሻል በዚህ አመት ተጫዋቾችን ጨምረናል በአሰቸጋሪ ጨዋታዎች ጊዜ ላይ ቡድኑ የሚረዱ ተጫዋቾችን አካተናል ማሸነፍ የለ...
29/02/2024

ቤን ዋይት ስለ ቡድኑ ጥንካሬ እና ሰለ ቀጣዮቹ ጨዋታዎች;-

እራሳችንን ለማሻሻል በዚህ አመት ተጫዋቾችን ጨምረናል በአሰቸጋሪ ጨዋታዎች ጊዜ ላይ ቡድኑ የሚረዱ ተጫዋቾችን አካተናል ማሸነፍ የለመድን ይመሰለኛል

በኢትሀድ ለማሸነፍ ቆረጠን ተነስተናል ግን በሌሎች ጨዋታ ትኩረት አንሰጥም ማለት ፋይዳ ቢስ ነው በያንዳዱ ጨዋታ ማትኮር እና በተቻለ መጠን ቡዙ ነጥቦች መሰብሰብ አለብን ።
አንብቦ ሲጨርሱ ላይክ በማረግ አበረታቱኝ

28/02/2024
የአለን ሺረር የሳምቱ ምረጥ 11
27/02/2024

የአለን ሺረር የሳምቱ ምረጥ 11

ይህ የእግር ኳስ ከለብ የተሻለ እንዲሆን እያንዳዱን የደም ጠበታ እሰጣለሁ   super mik Arteta ❤❤
27/02/2024

ይህ የእግር ኳስ ከለብ የተሻለ እንዲሆን እያንዳዱን የደም ጠበታ እሰጣለሁ super mik Arteta ❤❤

  የሳምቱ ምረጥ 11 ኢፋ ሲያረግ ቡካዮን አካቶዋል
27/02/2024

የሳምቱ ምረጥ 11 ኢፋ ሲያረግ ቡካዮን አካቶዋል

ለየለት እንዴ እሄ ሰውዬ ወይ መቃጠል
27/02/2024

ለየለት እንዴ እሄ ሰውዬ ወይ መቃጠል

አሮን ራምሰደል በዴቪድ ራያ ቦታው ከተነጠቀ ቦኃላ በክረምቱ መልቀቅ ይፈልጋል  (football insider)
27/02/2024

አሮን ራምሰደል በዴቪድ ራያ ቦታው ከተነጠቀ ቦኃላ በክረምቱ መልቀቅ ይፈልጋል (football insider)

አጭር ታሪክ እስከ መጨረሻው እዩት
27/02/2024

አጭር ታሪክ እስከ መጨረሻው እዩት

edu&wenger
27/02/2024

edu&wenger

አረሰናል ቀጣይ 5ጨዋታ
27/02/2024

አረሰናል ቀጣይ 5ጨዋታ

እኛ አሁን ሊያሳስበን ሚገባው የሱ ጉዳይ ነው በጭራሽ ልናጣው አይገባም         ራንቦ ወኔው ታስታውሳላቹ እስኪ ሚያስታውስ 👍
27/02/2024

እኛ አሁን ሊያሳስበን ሚገባው የሱ ጉዳይ ነው በጭራሽ ልናጣው አይገባም

ራንቦ ወኔው ታስታውሳላቹ እስኪ ሚያስታውስ 👍

ልዩነት ተመልከት
27/02/2024

ልዩነት ተመልከት

Er wedat eyehadn new
26/02/2024

Er wedat eyehadn new

ከማታ ጨዋታ የተገኘ ምስል❤❤❤❤
25/02/2024

ከማታ ጨዋታ የተገኘ ምስል❤❤❤❤

እነዚህ ማለፍ በጣም ሲበዛ ከባድ ነው  የኛ እንቁዎች❤❤❤
25/02/2024

እነዚህ ማለፍ በጣም ሲበዛ ከባድ ነው የኛ እንቁዎች❤❤❤

ይህ ሰው press ሲያደረግ ሲያስጨንቅ ተመለከታቹት ሩጫው werk rate በጣም ጨምረዋል ለኦዴጋርድ እኪ 1k ላይክ እስቲ አለሁ በሉኝ
25/02/2024

ይህ ሰው press ሲያደረግ ሲያስጨንቅ ተመለከታቹት ሩጫው werk rate በጣም ጨምረዋል ለኦዴጋርድ እኪ 1k ላይክ እስቲ አለሁ በሉኝ

በአንድ ቃል ገለፁት  አሰታወሱ 12 ሚ ፓ ብቻነው የወጣበት ❤
25/02/2024

በአንድ ቃል ገለፁት አሰታወሱ 12 ሚ ፓ ብቻነው የወጣበት ❤

Address

Adis Abeba
Addis Ababa
ARSENAL

Telephone

+251966709774

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when London is alweys Red so we love arsenal posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share