Moja Entertainment

Moja Entertainment opinions, knowledges, expereinces, views and the likes will be entertained.

https://youtu.be/EAzi1OHhf3M
29/11/2022

https://youtu.be/EAzi1OHhf3M

oromo music_2022, 10 _youtube oromo music on youtube, Sirboota ajaa'iba bara 2022 gadhiifaman Gosaa, Mak, Deb...

30/10/2022
Artist Ali Biraan hin duune lubbuun jira, Oduu sobaa dhiisaa ❤
22/10/2022

Artist Ali Biraan hin duune lubbuun jira, Oduu sobaa dhiisaa ❤

12/10/2022

https://youtu.be/2-QTBX7oi94
Guutuu isaa walaloo waliin ilaalaa!!
ሙሉውን በአፋን ኦሮሞና በአማርኛ ከነግጥሙ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ🖤❤⚪️

04/10/2022

Dear Moja Friends, welcome to your Ideal channel. The channel that dedicated to promote oromo culture, music and history and to update you with the latest news.

Sirboota Irreechaa heddu bakka tokkotti argattu.
26/09/2022

Sirboota Irreechaa heddu bakka tokkotti argattu.

Irreecha_Non_stop_collection, Irreecha Non stop collection, Irreessa Collection, keyword description Irreecha collection music, Irreecha oromo music, Irreec...

Dhaggeeffadhaa!
20/09/2022

Dhaggeeffadhaa!

sirba ajaa'iba Haacaalu fi shaambal Dabalee waliin sirban_ Sangaa hoofaa jennan_masiinqoo qofaan kan taphatame. Entertainment ...

ህይወት በትክክለኛው መንገድ ከተኖረ ሞት አይፈራም። የሚለን ኦሾ ህይወትን ከኖራችሁ ሞትን በፀጋ ትቀበላላችሁ ምክንያቱም እንደ እረፍት፣ እንደ እንቅልፍ ትመለከቱታላችሁና። ከህይወት ጫፍ መድረ...
19/03/2022

ህይወት በትክክለኛው መንገድ ከተኖረ ሞት አይፈራም። የሚለን ኦሾ ህይወትን ከኖራችሁ ሞትን በፀጋ ትቀበላላችሁ ምክንያቱም እንደ እረፍት፣ እንደ እንቅልፍ ትመለከቱታላችሁና። ከህይወት ጫፍ መድረስ ከቻላችሁ ሞት ውብ እረፍት ፣ ብራኬ ይሆናል። በተቃራኒው ካልኖራችሁ ግን በርግጠኝነት ሞት ጊዜያችሁን ፣ የህይወት እድሎቻችሁን ይነጥቃችኋል። ካልኖራችሁ ነገ የሚባል ነገር የለም ፍርሃት ይነግሳል። ፍርሃቱ የሚመጣው በሞት ሳቢያ ሳይሆን በደንብ ህይወትን ባለመኖር ነው።"

#ኦሾ

Write the numbers apart from 803 in the following picture.
17/03/2022

Write the numbers apart from 803 in the following picture.

16/03/2022

Wanta hunda barbaaduun, waan hunda fedhuun, daangaa malee jiraachuuf yaaduun madda rakkoo addunyaa kanaa fi dadhabbii dha.

Hanga itti fayyadamuu qabdu qofa beeki, hanga si quubsuu danda'u qofa nyaadhu, hanga dheebuu si baasuu danda'u qofa dhugi, wanta hunda dhabuun gadadoo ta'us, waan hunda argachuunis idaa ta'a. Homaa beekuu dhabuun duwwummaa ta'us, waan hunda beekuun immoo ba'aa ta'a.

"Manni Murtii Harree Itti Himatan Hin Jiru. Si'a Sadii Dhiitamee, Si'a Sadeenuu Dhiise"...‼                             ...
15/03/2022

"Manni Murtii Harree Itti Himatan Hin Jiru. Si'a Sadii Dhiitamee, Si'a Sadeenuu Dhiise"...‼

🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
📌Albart Anistaayin jedhama. Namni kun hayyuu addunyaati. Biyya lafaa kanaaf bu'aa guddaa buusee darbe. Saayintistii beekamaadha. Gaaf tokko osoo inni miilaan magaalaa keessa deemu dargaggoonni isa arganii, ilaali Anistaayin jedhanii walitti agarsiisanii. Inumaa rukutuuf murteessan.

📌Akkuma waliif galaniin inni tokko fiigee dhaqee duubaan dhiite. Anistaayin ilaaleetuma callisee deeme. Xiqqoo yeroo inni achi deemu gurbaan kun ammas fiigee dhaqee dhiite. Anistaayin ilaaleetuma callisee imala isaa itti fufe. Erga inni xiqqoo achi fagaatee booda, gurbaadhumti sun fiigee dhaqqabee si'a sadaffaaf dhiite. Yeroo kanas Anistaayin ittuma dhiise.

📌Namoonni baay'een garuu Gocha kana arganii rifatan. Maaliif ofirraa hin dhoorgitu yookiin maaliif seeratti hin himanne? jedhaniin. Anistaayin ni deebiseef, namticha kana ofirraa dhoorkuuf yeroo isaa hin qabu. Ofirraa dhorka jedhee yoo wal'aansoo waliin qabe, bakka itti deemaa jiru yeroon karoorsetti hin gahu. Seeratti himachuuf ammoo, manni murtii Harree itti himatan hin jiru. Kan nama dhiitu Harreedha, jedheenii bira kutee deeme.

📌Yartuu gita kee hin beekne hundaaf deebii hin kennin. Yaartuu hanga xumuraatti injifachuuf galma qabattee kaatee osoo hin sharafin milkeessii. Of dura tarkaanfadhu nama koo!

👉Osoo jennuu hardhi guyyaa dhaloota Anistayin.

Kan Dubbiserraa Isiniif Qoode..........

አንድ ቀን አንድ መምህር ወደ ሶቅራጥስ ሊተዋወቀው መጣ። ሶቅራጥስም ሰውየው መምህር መሆኑን ሲረዳ፦ "ለመሆኑ ለተማሪዎችህ አንዳች እውቀትህን ከማካፈልህ በፊት የራስህን አላዋቂነት ተገንዝበሃል...
15/03/2022

አንድ ቀን አንድ መምህር ወደ ሶቅራጥስ ሊተዋወቀው መጣ። ሶቅራጥስም ሰውየው መምህር መሆኑን ሲረዳ፦ "ለመሆኑ ለተማሪዎችህ አንዳች እውቀትህን ከማካፈልህ በፊት የራስህን አላዋቂነት ተገንዝበሃል?"በማለት ጠየቀው። ከፍ ያለ ከበሬታን ለሶቅራጥስ የነበረው መምህርም፦ "በእርግጥ ምንም እንደማላውቅ አውቃለሁ" በማለት መለሰ።
"እንግዲያስ ለተማሪዎችህ ሂድና ይህንኑ ንገር"አለው
"አለማወቄን ስነግራቸው ጥለውኝ ቢሄዱስ?"በማለት ጠየቀው
"ያን ጊዜ ነፃ ስለምትትሆን እዚህ መጥተህ ትማራለህ"በማለት መለሰለት።

"Yaada malee jiraachuurra yaadaa du'uu wayya''Sooqiraaxas
15/03/2022

"Yaada malee jiraachuurra yaadaa du'uu wayya''

Sooqiraaxas

ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት ይሻላል!!!    ሶቅራጦስ !!
15/03/2022

ሳያስቡ ከመኖር እያሰቡ መሞት ይሻላል!!!

ሶቅራጦስ !!

ብሩስሊ የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፦ "የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም፤የምትለብሠው ልብ...
15/03/2022

ብሩስሊ የተባለው ታዋቂው የሆሊውድ አክተር በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር፦ "የምትጓዝበት መንገድ ወደ ጥሩ አሊያም ወደ መጥፎ የሚመራው አንተን እንጂ ተመልካችህን አይደለም፤የምትለብሠው ልብስ የሚያሞቀውም ሆነ የሚያበርደው አንተኑ እንጂ የሚያይህን አይደለም፤የምትበላው ምግብ የሚጣፍጠው ወይም የሚመረው አንተን እንጂ ሌላውን አይደለም። እናም አንድን ነገር ለታይታ ማድረግ ሞኞች የፈለሠፉት የመከበር ሙከራ መሆኑን ተረድተህ" በቀጥተኛው መንገድ ለመጓዝ ሞክር....!!

"የታላቅ ሰው ታላቅነት የሚገለፀው በተግባሩ እንጂ በንግግሩ አይደለም"የተግባር መሠረቱ ደግሞ ጽኑ ፍላጎት ነው።"* #ኮንፊሺየስ                             ❤
15/03/2022

"የታላቅ ሰው ታላቅነት የሚገለፀው በተግባሩ እንጂ በንግግሩ አይደለም"
የተግባር መሠረቱ ደግሞ ጽኑ ፍላጎት ነው።"

*
#ኮንፊሺየስ

“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይ...
15/03/2022

“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ
ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ
ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡
ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ዉጤቱ
ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም
ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም
ቀን ሳይኖር ይሞታል” -
-ዳላይ ላማ--

አለም የምትገዛው በፍጥነት ቢሆን፣አለምየአቦሸማኔዎች በሆነች ነበር!አለም የምትገዛው በብዛት ቢሆን፣አለም የጉንዳኖችበሆነች ነበር!አለም የምትገዛው በታታሪዎች ቢሆን፣አለም የንቦችበሆነች ነበር!...
15/03/2022

አለም የምትገዛው በፍጥነት ቢሆን፣አለም
የአቦሸማኔዎች በሆነች ነበር!
አለም የምትገዛው በብዛት ቢሆን፣አለም የጉንዳኖች
በሆነች ነበር!
አለም የምትገዛው በታታሪዎች ቢሆን፣አለም የንቦች
በሆነች ነበር!
አለም የምትገዛው ብዙ አመት በኖረ ቢሆን፣አለም የሻርኮች
በሆነች ነበር!
አለም የምትገዛው በግዝፈት ቢሆን፣አለም የአሳነባሪዎች
በሆነች ነበር!
አለም የምትገዛው በጥንካሬ ቢሆን፣አለም የአንበሶች
በሆነች ነበር!
ነገር ግን አለም የምትገዛው በአእምሮ ነው! ስለዚህ አለም
የሰዎች ነች!
ታዲያ ይህ አእምሮ ብቃቱን ጠብቆ እንዲጓዝ እና
የበላይነቱን አስጠብቆ እንዲቆይ መፅሀፍ የሚባል ምግብ
ያስፈልገዋል!
አንብብ!

ኮንፊሺየስ ሲናገር፦"የመሪዎች ታላቅነት በሚመሩት ሕዝብ ሕይወት የሚታይ ነው፤የሚመሩበት የሞራል ሕግ ሲኖራቸው መንግስታቸው ዜጎቹን ወደእሱ መሳቡ፤ብልፅግናና ደስታም የእነሱ መሆኑ አይቀሬ ነው።...
15/03/2022

ኮንፊሺየስ ሲናገር፦"የመሪዎች ታላቅነት በሚመሩት ሕዝብ ሕይወት የሚታይ ነው፤የሚመሩበት የሞራል ሕግ ሲኖራቸው መንግስታቸው ዜጎቹን ወደእሱ መሳቡ፤ብልፅግናና ደስታም የእነሱ መሆኑ አይቀሬ ነው።"

በእውነት ጎዳና ለመሄድ መወሰን በእሳት ላይ የመራመድ ያህል ነው ። እሳቱ ይፈጃችኋል።ከእሳቱ የሚተርፈው ትንሽ አካላችሁ የእናንተ እውነተኛ ማንነት ነው።እሳቱ የሚበላው በሙሉ ግን ዋጋ ቢስ እ...
15/03/2022

በእውነት ጎዳና ለመሄድ መወሰን በእሳት ላይ የመራመድ ያህል ነው ። እሳቱ ይፈጃችኋል።
ከእሳቱ የሚተርፈው ትንሽ አካላችሁ የእናንተ እውነተኛ ማንነት ነው።
እሳቱ የሚበላው በሙሉ ግን ዋጋ ቢስ እና በሌሎች የተጫነባችሁ ማንነታችሁ ነው ። ማንም እውነትን ሊያቃጥልም ሆነ ሊያጠፉ አይቻለውም ።
እውነትን ለማግኘት የግድ ሸክማችሁን ማራገፍ ይኖርባችኃል።

/ኦሾ

#እውነት፥እምነትና ሕይወት

Address

Addis Ababa
53CODE1060

Telephone

+251966548221

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Moja Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Moja Entertainment:

Videos

Share